Federal Ethics And Anti- Corruption Commission
9.83K subscribers
10.2K photos
242 videos
32 files
3.01K links
Download Telegram
''አደራ ነው ስልጣን፤ አደራ ነው እምነት''

ለህዝብ ግንዛቤ ማስጨበጫ የተዘጋጃ  መዝሙር "መልዕክቱን ያድምጡ፤ ከህዝብ የተሰጠዎትን አደራ ይወጡ"!

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

#NCRS ሞባይል መተግበሪያ

#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details

#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ከተለያዩ ደንበኞች ዕውቅና ውጪ ወስዷል የተባለ ግለሰብ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ።

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ግንቦት 4/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ) የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ከፍተኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው፡፡

ተከሳሽ ሚካኤል ታዬ በቀለ በአዋሽ ባንክ አ.ማ መሳለሚያ ቅርንጫፍ የደንበኞች አገልግሎት መኮንን ሆኖ በሚሠራበት ወቅት የተሰጠውን ኃላፊነት አለአግባብ ለራሱ ጥቅም ወይም ለሌላ ሰው ለማስገኘት ሲል የባንክ ብራንች ኦፕሬሽን እና ካሽ ማኔጅመንት ፕሮሲጀር ማኑዋል አንቀጽ 6 እና አንቀጽ 7.5 ንዑስ አንቀጽ (1) ሀ፣ ለ እና ሐ ላይ የተዘረዘሩትን በመጣስ፣ ከባንኩ ደንበኞች ዕውቅና ውጭ የደንበኞችን ፊርማ አመሳስሎ በመፈረም እና ደንበኞቹን አጭበርብሮ እንዲፈርሙለት በማድረግ፣ የገንዘብ ማስተላለፍያ ፎርሙ ላይ “Regular Customer or Known to Me” የሚል ጽሑፍ መጻፉ በክስ መዝገቡ ላይ ተጠቅሷል፡፡

እንዲሁም በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ የሚገኙትን የባንኩን ሠራተኞች ደንበኞቹ ወረፋ ስለሆነባቸው የወጪ ማዘዣው ላይ እና የማስተላለፊያ ፎርሙ ላይ ፈርመው እንዲሄዱ ማድረጉም በክሱ ተመላክቷል፡፡

ተከሳሹ ከባንኩ ደንበኞች ዕውቅና ውጪ 1 ሚሊየን 781 ሺህ 316 ብር ከ25 ሣንቲም ወጪ ማድረጉ፣ ወደ ሌላ አካውንት ካስተላለፈ በኋላም ወደ ቴሌ ብር እና ሞባይል ባንኪንግ በመላክ መውሰዱ እንዲሁም ያስወሰደ መሆኑ ተብራርቷል፡፡

በዚህም መሠረት የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 9(1) ሀ እና (2) ላይ የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ፤ በፈጸመው ስልጣንን ያለ አግባብ መገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል ጥፋተኛ የተባለ ሲሆን በ5 ዓመት ጽኑ እስራትና በ4 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ተወስኖበታል፡፡

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

#NCRS ሞባይል መተግበሪያ

#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details

#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

#NCRS ሞባይል መተግበሪያ

#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details

#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
ለተገቢ አገልግሎት ጉቦ ባለመስጠት እንዲሁም ባለመቀበል ሙስናን እንከላከል!

የሙስና ድርጊቶች ሲያጋጥምዎ በNRSC የሞባይል መተግበሪያ ይጠቁሙ

ለ Android ስልክ ተጠቃሚዎች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://play.google.com/store/apps/details
ለ iPhone ስልክ ተጠቃሚወች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ቴክ ቶክ ከሰለሞን ጋር” ከተሰኘው የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ፕሮግራም ጋር ባደረጉትን ቃለ መጠይቅ የፋይዳ አገልግሎቶችን ማሳለጥ የማጭበርበር /የሙስና/ ድርጊቶችን እንደሚቀንስ ገልፀዋል።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ለ Android ስልክ ተጠቃሚዎች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://play.google.com/store/apps/details
ለ iPhone ስልክ ተጠቃሚወች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
ኤጀንሲው በብልሹ አሰራር የተሳተፉ 188 አካላትን እና ባለሙያዎችን ተጠያቂ አደረገ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በብልሹ አሰራር የተሳተፉ ባለሙያዎችን እና ባለጉዳዮችን ተጠያቂ ማድረጉን አሳወቀ፡፡

ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ግንቦት 7/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ) የኤጀንሲው የስነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ አስናቀች ሙህዬ በ9ወራት በብልሹ አሰራር የተሳተፉ 188 የሚሆኑ አካላትን ተጠያቂ አድርገናል ብለዋል፡፡

ከነዚህም ውስጥ 155 የሚሆኑ ከማዕከል እስከ ወረዳ መዋቅር የሚገኙ ባለሙያዎች እና በድን መሪዎች፣ ቀሪዎቹ ደግሞ ተገልጋዮች መሆናቸውን ገለፀዋል።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ለ Android ስልክ ተጠቃሚዎች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://play.google.com/store/apps/details
ለ iPhone ስልክ ተጠቃሚወች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
የተቋማት ኃላፊዎች የተሰጣቸውን ስልጣን በኃላፊነት በመወጣት ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን መታገል አለባቸው!

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ለ Android ስልክ ተጠቃሚዎች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://play.google.com/store/apps/details
ለ iPhone ስልክ ተጠቃሚወች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
"ተገቢ ለሆነ አገልግሎት ጉቦ ባለመስጠትና ባለመቀበል ሙስናን እንከላከል!"

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ለ Android ስልክ ተጠቃሚዎች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://play.google.com/store/apps/details
ለ iPhone ስልክ ተጠቃሚወች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
ኮሚሽኑ የሥነምግባር አምባሳደርነት ጥያቄና መልስ ውድድር ሊያካሂድ ነው

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ግንቦት 8/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል ሥነምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አገራዊ የትውልድ ሥነምግባር ግንባታ ሥራዎችን የማስተባበር እና የፀረ-ሙስና ትግሉ ውጤታማ እንዲሆን የማድረግ ተልዕኮ ያለው ተቋም ነው።

ተልዕኮውን በብቃት ለመወጣት ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል በወጣቶች ሥነምግባር ግንባታ ዙርያ የሚከናወን፤ የሥነምግባር አምባሳደርነት ብቃት ማረጋገጫ መርሃ-ግብር ይገኝበታል።

በዚህ መርሐግብር በያዝነዉ በጀት ዓመት ከ47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች 235 ዕጩ የሥነምግባር አምባሳደርነት ተወዳዳሪዎች ተመልምለው በተለያዩ ምዕራፎች በውድድሮች ላይ እየተሳተፉ ቆይተዋል።

የማጠቃለያ ዙር ውድድሩ ግንቦት 12/2017 ዓ.ም የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት እና የባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የሚካሄድ ይሆናል፡፡

ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል የነገ ስብዕናን ይገነባል!

ለ Android ስልክ ተጠቃሚዎች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://play.google.com/store/apps/details
ለ iPhone ስልክ ተጠቃሚወች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319