ኮሚሽኑ ከተለያዩ ባላድርሻ አካላት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ
****************
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መጋቢት 18/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከኃይማኖት ተቋማት፣ ከሚዲያ ተቋማትና ከሲቪክ ማህበራት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል።
ኮሚሽኑ በሥነምግባር የታነጹ ዜጎችን በመገንባት የተጀመረውን ሁሉን አቀፍ የብልጽግና ጉዞ ለማረጋገጥ እንዲቻል በክልሉ ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የምክክር መድረክ በሀላባ ከተማ አካሂዷል።
በመድረኩ የተገኙት የኮሚሽኑ የትምህርትና ስልጠና አውታሮች ማስተባባሪያ ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር ታየች ሞላ እንደተናገሩት መልካም ሥነምግባር ያላቸውን ትውልድ ከማፍራት ረገድ በትምህርት ቤቶች እና ከተለያዩ አደረጃጀቶች ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው ብለዋል።
በሀገራችን ሌብነትን የሚፀየፍ ትውልድን ማፍራት ያስፈልጋል ያሉት ምክትል ኮሚሽነሯ፣ ለዚህም ከሲቪክ ማህበራትና ሚዲያ ተቋማት ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተናግረዋል።
ተቋማቱ የሙስናን አስከፊነት ለትውልድ ከማስተማር አኳያ ትልቅ ኃላፊነት መወጣት ይገባቸዋል ብለዋል።
በትውልድ ሥነምግባርና አመለካከት ላይ መስራት ሀገርን መገንባት ነው ያሉት ምክትል ኮሚሽነሯ፣ በወጣቶች ስብዕና ግንባታ ላይ ብዙ መስራት የሚጠበቅ በመሆኑ ግንዛቤ መፍጠር ዙሪያ ወጥ በሆነ መንገድ በጋራ ውጤት ለማምጣት መትጋት እንደሚያስፈልግ ገልፀዋል።
የምክክሩ ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት ሙስና ሀገርን ወደ ኃላ የሚያስቀር፣ የልማትና ዕድገት ፀር በመሆኑ የማይሰርቅ ትውልድን ለማፍራት ከቤተሰብ እስከ ተቋማት ድረስ ያሉ አካላት ትልቁን ድርሻ ሊወጣ ይገባል ብለዋል።
ህዝብን በንፁህ ህሊና የሚያገለግል ትውልድ መፈጠር ለሀገር ግንባታ ያለው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ ትምህርት ቤቶች፣ የኃይማኖት አባቶች፣ የሚዲያ ተቋማትና ሌሎች ባለድርሸ አካላት በቅንጅት መስራት እንደሚጠበቅም ገልፀዋል።
በምክክር መድረኩ የኃይማኖት ተቋማት፣ የሲቪክ ማህበራት፣ የሚዲያ ተቋማትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት መሳተፋቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዘግቧል።
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትናንት፣ ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና!

ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአገልግሎት አሰጣጥን ውጤታማ ማድረግ ተችሏል - አቶ ጀማል ኢብራሂም
*******
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ መጋቢት 18/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) በሀረሪ ክልል በሚገኙ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ውጤታማና ተደራሽነትን ማድረግ መቻሉን የክልሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ።
የተቋሙ ኃላፊ አቶ ጀማል ኢብራሂም ባለፉት ሰባት የለውጥ አመታት መንግስት ትኩረት ከሰጣቸው ጉዳዮች መካከል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፉን ማሳደግ አንዱ መሆኑን በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል።
በዚህም ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ውጤታማና ተደራሽ የማድረግ ስራዎች ትኩረት ተሰጥቷቸው እየተከናወኑ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
በተለይ ከለውጡ በፊት የነበሩ አሳሪ ህጎችን በማሻሻልና ለዘርፉ እድገት አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ ፖሊሲዎችን በማውጣት ዘርፉን የማዘመንና ከጊዜው ጋር መራመድ የሚያስችል አሰራር መገንባት የተቻለበት መሆኑንም አክለዋል።
በዚህም የመንግስት ተቋማት የደንበኞችና የተቋማት የመረጃ (ሰነድ)አያያዝን በዲጂታል በመቀየር ደህንነቱ የተጠበቀ ግልጽና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ እገዛ ማድረጉንም ገልጸዋል።
የመንግስት አገልግሎት መስጫዎችን ወደ አንድ ቋት በማስገባት ሀሰተኛ ሰነድ እና የመረጃ ማጭበርበር ችግሮችን ለመከላከል ያስቻለ መሆኑን መናገራቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዘግቧል።
በቀጣይም መንግስተ ሊገነባው ላቀደው የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታና የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን በማዘመን በትኩረት የሚሰራ መሆኑን አቶ ጀማል ኢብራሂም ገልፀዋል።

****