ሁላችሁም ነገ የጠራዋችሁ ልጆች ጠዋት 4 ሰአት ጀምሮ ቦሌ ብራስ ጋር ዮድ አቢሲኒያ ጋር እንድትመጡ በሰአታችሁ
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ በቅርቡ ለምንጀምረው አዲስ የፊልም ስራ አሪፍ አሪፍ ወንዶችን እንፍልጋለን ለ ዋናው ገፀባህሪ ሚሆኑ እድሜ ከ 27-40 ድረስ ብቻ የሆናችሁ እና ለ ኦድሽን በተጠራችሁ ሰአት መምጣት ምትችሉ in box ላይ አናግሩኝ
👉 @Efione
👉 @fcastagent
👉 @Efione
👉 @fcastagent
