🔴 ለወገኔ እኔም እገኛለሁ 🔴
አንጋፋው ድምፃዊ ጋሽ መሀሙድ አህመድ
አንጋፋዋ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ
ድምፃዊ ዳዊት ነጋ
ድምፃዊ ዳኜ ዋሌ ( የጨነቀለት)
"አብረን እንጂ ብቻችንን አንድንም"
ታዋቂ አርቲስቶች ከመላው አለም የተሳተፉበት አለም አቀፍ የመዝናኛ ፕሮግራም እንሆ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገራችን ቀረበልዎ። በመላው አለም ላይ ያለን ኢትዮጵያውያን እየተዝናናን ሃገራችንን የምንረዳበት መልካም አጋጣሚ የትም ሳይሄዱ ከቤትዎ ሆነው በዩትዩብ ፣ በፌስቡክ ፣ ኢንስታግራም በቀጥታ መታደም ይችላሉ።
የዳግማዊ ትንሳኤ እለት ሚያዝያ 18/2012 ከ12፡00 ጀምሮ – ምሽቱ 5፡00 ሰአት
USA Eastern time Sunday April 26th starting 12pm. ET ሰአት በቤቶ ሆነው ይጠብቁን! በዚህ በሚያልፍ ቀን የማያልፍ ትዝታ ያኑሩ! ቤቶ ይቆዩ እኛ በኦን ላይ በኩል ቤቶ ድረስ ታላላቅ የሙዚቃ ድምፃውያን ፣ ኮሜዲያን ፤ አርቲስቶች ይዘን እንመጣለን!
👉አንጋፋው ድምፃዊ ጋሽ መሀሙድ አህመድ
👉አንጋፋዋ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ
👉ድምፃዊ ዳዊት ነጋ
👉ድምፃዊ ዳኜ ዋሌ ( የጨነቀለት)
እኔም ለወገኔ ስል እገኛለሁ ብሏል::

ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደሚታወቀው አሁን ባለው አስከፊ በሽታ ምክንያት ያሉት የስራ እንቅስቃሴዎች ቢቀንስም ግን በቻልነው መጠን እየተንቀሳቀስን እንገኛለን በመሆኑም አሁን የወቅቱ የ አየር ሁኔታና በሽታው ተደምሮ ብዙ በ ጎዳና የሚኖሩ እናት አባት ወንድም እህቾቻችን ላላስፈላጊ ችግሮች እየተጋለጡ ነው በመሆኑም ሁላችንም በቻልነው መጠን ባልባሳትም በገንዘብም በ ተለያዩ መንገዶች ወገኖቻችንን እንድንረዳ በ እግዛብሄር ስም እጠይቃለሁ ያላችሁን ያስቀመጣችሁትን አልባሳቶች ለ እነዚ ወገኖቻችን እንለግስ ያንድ ሰው ለውጥ የኛ ለውጥ ነውና ሰው የሆነ ሁሉ ለ ሰው ያዝናል እኔ ሰው ነኝ ያቅሜን ለማድረግ ተነስቻለሁ እናንተስ የምትችሉትን ለማድረግ እምትፈልጉ ካላችሁ አናግሩኝ
@fcastagen.
@fcastagent
@fcastagent
@fcastagen.
@fcastagent
@fcastagent
💐ጠዋት ጠዋት ትዳር ያምረኛል ! ..
ሁሌም ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ሚስት ማግባት ያምረኛል። በቃ አለ አይደል ልክ እንደ
አማርኛ ፊልም ሚስቴ ቀድማኝ ተነስታ ሸሚዜን ለብሳ በዚያ ውብ እግሯ ቤት ውስጥ ሽር
ጉድ ብላ ሚገርም ቁርስ ከጁስ ጋር ሰርታልኝ በልቼ ምናምን ቡናዬን ጠጥቼ። የተተኮሰ
ልብስ ራሷ መርጣ አምጥታልኝ እሱን ለብሼ እስከበር ድረስ ሸኝታኝ ከንፈሯን ስሜ ቀኔን
ረሃ ሆኜ ብጀምር ደስ ይለኝ ነበር።
But ... life is not like z movie my brother!! ሁሉም ወንድ ሊያገባ ሲወስን የሚታየው
ከላይ የገለፅኩት አይነት ህይወት ነው። በርግጥ እህቶችም የሚሰሩን ሿሿ ቀላል አይደለም
ብራዘር ድንገት ቺክህ የወንደላጤ ቤትህ ከመጣች በምቾት ታጨናንቅሃለች።
ትንከባከብሃለች። በአንድ ድስት ሰባት አይነት ወጥ ስትሰራ “አረረረ ጆርዳና in the
house” ምናምን ብለህ ትቀውጠዋለህ። እየተሽከረከረች ያቺኑ አንድ ክፍል ቤትህን
ታፀዳለች። እንደ ስፓይደር ማን ግድግዳው ላይ ተራምዳ ሁሉ ኮርኒስህን ልትወለውል
ትችላለች። አንተ እያወለቅክ አልጋህ ስር የጣልከውን ካልሲ ፈገግታ ከፊቷ
ሳይጠፋ (በሆዷኮ ይሄ በስባሳ እያለችህ ነው) አውጥታ አጥባ እንደቋንጣ ታሰጣልሃለች።
በቃ ምን አለፋህ ከሷ ጋር መኖር ሰቨን ስታር ሆቴል አዘግቶ መዝናናት እንዲመስልህ
ታደርግሃለች። ባራት እንቁላል አምስት አይነት ወጥ ሰርታ ስታበላህ እነዚህ አድሃሪና ቡርዧ
የሆቴል ቤት ባለቤቶች ሲበዘብዙህ እንደኖሩ ይሰማሃል! እሷን ማግባት ትመኛለህ። ትዳር
ማለትኮ .... እያልክ ለጓደኞችህ ማብራራት ትጀምራለህ። የሙሽራ መኪና ስታይ አይንህ
ይንከራተታል። እንተዋወቃለን ወይ? የሚለው ፕሮግራም ቋሚ ደምበኛ ትሆናለህ። በቃ
ፋይናሊ ሽማግሌ ትልካለህ። እናትና አባቷ በየቀኑ « አንቺ ልጅ አግብተሽ አትፋቺንም
እንዴ ?» ሲሏት እንዳልኖሩ እየተጀነኑ ምን አለው? ማን ነው? ምናምን ብለው በመከራ
ይፈቅዱልሃል!
ከዛ መልአኳ እጮኛህ ስለሰርግ ትጀነጅንሃለች። እንደጀነጀነችህ ግን አትባንንባትም።
በስታየል ነው ምታሰምጥህ። አለ አይደል «እኔኮ ሰርግ አሎድም ግን እነማሚ
እንዳይከፋቸው አነስ ያለች አንድ መቶ ሰው ብቻ ጠርተን ቀለል አርገን እንደግስ .. ግን
ካልተመቸህ ይቅር» ትልሃለች! አረ ጣጣ የለውም ምናምን ብለህ እድሜ ልክህን ኢትዮጵያ
ንግድ ባንክ ተሰልፈህ የቆጠብካት ፍራንክህ ላይ ትፈርድባታለህ!
እናቱ ቀለል ያለ ያለችውን ሰርግ የ አንድ ሺ ሰው ካርድ በማሰራት ትጀምረዋለች
ቀለል አርጋ የሃያ ሺ ቬሎ፣ ቀለል አርጋ ሜካፕ ሰላሳ ሺ ፣ ቀለል አርጋ ሊሞ ሃምሳ ሺ ፣
ወዘተ ብላ በአንዴ ከአበዳሪ ሐገራት ተርታ አውጥታህ ኢኮኖሚህን በጠረባ ትጥለዋለች።
የሰርግህ ቀን በሰው መኪና እንደታቦት አደባባይ ሲያዞሩህ ይውሉና አንተ የማታውቀውን
አንድ ሺ ሰው ሆድ ሞልተህ እጅህን እያጠላለፍክ ኬክ ትጎራረስና በአደባባይ ሃብቴ ሃብትሽ
ነው ብለህ ፈርመህ ኮትህን አንጠልጥለህ ወደቤት ይዘሃት ትገባለህ!!
የመጨረሻው መጀመሪያ! እንዲል የድሮ ደራሲ the tragic part of your life begins :
ጠኋት ከእንቅልፍህ የሚገርም የጀነሬተር ድምፅ ያነቃሃል! ብንን ስትል እያንኮራፋች ነው
ካሁን አሁን ተነስታ ምርጥ ቁርስ ሰራችልኝ ብለህ ብትጠባበቅ እናቱ ተኝታ
ህልም እየቀያየረች ታያለች። ምርር ሲልህ ትቀሰቅሳታለህ። ጠላትህ ቅይር ይበል በዚያ
ሻካራ ድምጿ አፍጥጣ « ሰው ከእንቅልፌ ሲቀሰቅሰኝ ደስ አይለኝም » ብላ ተመልሳ
ትተኛለች። በሆድህ “ እቺ ነገር ያቺ ነገር ነች ?” እያልክ ፆምህን ወደስራ ስትወጣ በር ላይ
ለሰርግ ብር ጎሎህ የተበደርከው ሰውዬ ከቦክሰኛ ልጁ ጋር ይጠብቅሃል ... ......., ..
ምፅ እኔ አፈር ልብላ!
ማታ ቤት ስትገባ ካልሲዎችህ በር ላይ ተከምረው ይጠብቁሃል! እሱን አጥበህ
ስትጨርስ ጨው እንደ Dead sea የበዛበት ሽሮ ወጥ ይቀርብልህና “ከበላህ ብላ ካልበላህ
አፈር ብላ” ትባላለህ!
በዘጠኝ ወሯም አንድ ጩኸታም ፈልፈላ ትወልድልሃለች። በየደቂቃው ዋኣኣይ ነው።
በየሰከንዱ ኡኡ ነው። አናትህን ያዞረዋል። በመስኮት አውጥተህ ወርውረው ወርውረው
ይልሃል። ለሊት ይነሳና ይቀውጠዋል። እሷ ምርር ሲላት ላሽ ትለዋለች። ቢቸግርህ ተነስተህ
ጡጦ ትሰጠውና ተመልሰህ ተኝተህ እንቅልፍ ሸለብ ሲያደርግህ ጡጦውን ሻት አርጎት
እንደገና ዋኣኣይ ይላል። በቃ ትነቅላለህ! ይሄ ሰውዬ ለምን አይተወኝም ግን? ትላለህ።
የሶስት ወሩን ልጅ “ና ልብ ካለህ ወጥተን እንነጋገር ” ምናምን ሁሉ ልትለው ትችላለህ :
በገባህ በወጣህ ቁጥር ያ በደጉ ግዜ ስንት ነገር ያሳየህ ጡቷ ላይ እንደአልቂት ተጣብቆ
ሲመጠምጣት ደምህ ይፈላል። ዘመዶቿ አያልቁም ዛሬ አባቷ ፣ ነገ አጎቷ፣ ከነጎዲያ አክስቷ
እየመጡ ጠብ እርግፍ ብለህ ታስተናግዳለህ። እሱ ሳይበቃቸው ምነው ጠቆርሽ? ምነው
ከሳሽ? እያሉ ወፍራ ጆንሲናን ያከለችውን ሴትዮ ይጨቀጭቋታል። ፕራይቬት ላይፍ ብሎ
ነገርህ ይናፍቅሃል! ብቸኝነትህ በአይንህ ውል ይልብሃል!
ለሊት አንተ የልጅህን ዳይፐር ለመቀየር ስትታገል ፍሬንዶችህ ክለብ ሆነው ይደውሉልህና
ዘፈን ይጋብዙሃል! ሲኦል ሆነህ ከመንግስተሰማይ ሚደወልልህ ያህል ትቀናለህ ! ከዚያ
ህይወትህን መለስ ብለህ በትካዜ ታስታውሰዋለህ። ከዚያም ሴትየዋ ከትዳር በፊት የነበራት
ማራኪ ባህሪ የምርጫ ቅስቀሳ መሆኑ ይገባህና “All women are politicians ” ብለህ
መፈላሰፍ ትጀምራለህ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
#Share_share_it
🙌እጃችሁን መታጠብ እንዳረሱ😷

Forwarded from Health tips by Dr Million (Dr Million B)
ማስጠንቀቂያ
#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ
የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡
🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-
- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡
🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-
- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡
🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት
- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33
‼️ማስጠንቀቂያ፡-
- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
-ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣
አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው #50 ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ በማድረግ ከህሊና ፀፀት ድነው የበኩልውን ይወጡ
🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ

https://youtu.be/0aasPN8qMM4
👉 @fcastagent
@fcastagent
👉 @fcastagent
በጣም ምርጥ ስራ ነው ብሮ
ሁላችሁንም ጋብዣችሁዋለሁ ተጋበዙልኝ🙏🙏🙏🙏👌👌👌
👉 @fcastagent
@fcastagent
👉 @fcastagent
በጣም ምርጥ ስራ ነው ብሮ
ሁላችሁንም ጋብዣችሁዋለሁ ተጋበዙልኝ🙏🙏🙏🙏👌👌👌
YouTube
Netsanet Melkamu - Sitikorama - ነጻነት መልካሙ - ስትኮራማ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.…