Queen film production & casting agent
431 subscribers
1.01K photos
5 videos
37 links
®በ ማስታወቂ ስራ
®በ ፊልም ስራ
®በ ተከታታይ ድራማዎች
®በ ፍሽን ሾው
® በሙዚቃ ክሊፖች
®በ ሞዴሊ
® የተለያዩ ኤቨንትና ዌል.ካም ስራዎችን
® ለ ቢል ቦርድና ሲት ኮም ስራዎች
ከላይ በተጠቀሱት ሞያ ውስጥ ያላችሁና በዚህ ሞያ ውስጥ አብራችሁን መስራት እምትፈልጉ ሁሉ 24 ሰአት ባድራሻችን መልክት ብትልኩልን እናስተናግዳለን
@arsumay
Download Telegram
🔴 ለወገኔ እኔም እገኛለሁ 🔴

አንጋፋው ድምፃዊ ጋሽ መሀሙድ አህመድ
አንጋፋዋ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ
ድምፃዊ ዳዊት ነጋ
ድምፃዊ ዳኜ ዋሌ ( የጨነቀለት)
"አብረን እንጂ ብቻችንን አንድንም"
ታዋቂ አርቲስቶች ከመላው አለም የተሳተፉበት አለም አቀፍ የመዝናኛ ፕሮግራም እንሆ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገራችን ቀረበልዎ። በመላው አለም ላይ ያለን ኢትዮጵያውያን እየተዝናናን ሃገራችንን የምንረዳበት መልካም አጋጣሚ የትም ሳይሄዱ ከቤትዎ ሆነው በዩትዩብ ፣ በፌስቡክ ፣ ኢንስታግራም በቀጥታ መታደም ይችላሉ።

የዳግማዊ ትንሳኤ እለት ሚያዝያ 18/2012 ከ12፡00 ጀምሮ – ምሽቱ 5፡00 ሰአት
USA Eastern time Sunday April 26th starting 12pm. ET ሰአት በቤቶ ሆነው ይጠብቁን! በዚህ በሚያልፍ ቀን የማያልፍ ትዝታ ያኑሩ! ቤቶ ይቆዩ እኛ በኦን ላይ በኩል ቤቶ ድረስ ታላላቅ የሙዚቃ ድምፃውያን ፣ ኮሜዲያን ፤ አርቲስቶች ይዘን እንመጣለን!

👉አንጋፋው ድምፃዊ ጋሽ መሀሙድ አህመድ
👉አንጋፋዋ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ
👉ድምፃዊ ዳዊት ነጋ
👉ድምፃዊ ዳኜ ዋሌ ( የጨነቀለት)
እኔም ለወገኔ ስል እገኛለሁ ብሏል::