i geve you free tiket for same QUEEN[channel member's next week
@fcastagent
@fcastagent
ውድ የቻላናችን ቤተሰቦች በነገው ዕለት እሁድ 6/07/2012 ለሚካሄደው የሴቶች ሩጫ 100 ነፃ ቲሸርቶች ስላዘጋጀን መሳተፍ
የምትፈልጉ ጠዋት በ12 ሰዓት አትላስ የሩጫው መነሻ ቦት መገኘት የምትችሉ በ inbox ላይ ከአሁን ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ
👉👉@fcastagent

መላዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ወንድም እህቶቼ ከ ደብረ ሊባኖስ ገዳም የተላከ መልክት አለ ከ ምህዳረ ፀሎት በሁአላ የታያቸቸዉን መልክት ልከዋል አባቶቻችን. ነጭ ሽንኩርት ለብቻው ይፈጫል . ፌጦም ለብቻዉ ይፈጫል. ጤናዳም ለብቻዉ ..... ከዛ በማር 3ቱንም ለዉሶ መዋጥ አሁን ከመጣዉ ወረርሺኝ በሽታ ያድናል ላልሰሙ አሰሙ ወገኖቼ ህዝባችንን እንታደጋት ፈጣሪ ይማረን አደራ ለሰዉ አስተላልፉ
🔝🔝"ሌሊት ከ7:00 ጀምሮ ስገዱ፤ፀልዩ በላቸው"❗️
እነሆ ይሄም መልእክት የአባቶቼ ነው። ከበረኸኞቹ ዘንድ የመጣ ነው። ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል “ቢሰሙህም፣ ባይሰሙህም ንገር” ተብሎ የተላከልኝ መልእክት ነው። በፍርሃት ትቼው የነበረውን ከብዙ ጭንቀት በኋላ ዛሬ አሁን ከእኩለሌት ላይ እጽፈው ዘንድ ተገደድኩ። መልእክቱ የተላከበትን ቀን ከታች ተመልከቱት። የካቲት 23/2012 ዓም ነው ንገር የተባልኩት። ወገን ጸሎት አይጎዳችሁም ተጠቀሙበት። እደግመዋለሁ መልእክቱን ተጠቀሙበት። መልእክቱ እንዲህ ነው የሚለው፦
•••
“… ከመጋቢት 4 እስከ 14 እና ከ መጋቢት 14 እስከ መጋቢት 28 ድረስ ከሌሊቱ 7 ሰዓት ጀምሮ ህዝቡ ጸሎት እንዲያደርግ እና እየሰገደ በቤተ ክርስቲያን እንዲያሳልፍ ንገር። እግዚአብሔር በውድቅት ለሊት ትልቅ መቅሰፍቱን ይጥላል። እና ይህንን ወር በጾም በጸሎት እንዲያሳልፍልን እንዲጸልዩ ቢሰሙህም ባይሰሙህም ንገር። እንደ ዮናስ እንዳትሆን በለው ብለዋል። ይህ ወር በሰላም ካለፈልን ትልቁን ፈተና አለፍን ማለት ነው ብለዋል። በተለይ ሦስቱ ቀናት እጅግ ከባድ ቀኖች ናቸው ብለዋል።
•••
መልእክቱ ይኸው ነው። መልእክቱ የመጣውና ንገር የተባልኩት ከላይ እንደነገርኳችሁ የካቲት 23/2012 ዓም ነው። መልእክቱን ከበረኸኞቹ ተቀብሎ የሚያደርሰኝ ወዳጄ የነገረኝ ወዲያው ነው። እኔ ግን ፈራሁ በራሴም በከባድ ነገር ግን በሚታለፍ ጊዜያዊ ፈተና ውስጥ ስላለሁ ሳልነግራችሁም ቀረሁ። ተዘናጋሁም። አሁን ግን በድጋሚ መልእክቱን ደጋግሜ ሳየው መልእክቱን ንገር ከተባልኩበት ቀን ጥቂት ቀናት ቢያልፉም ከመጋቢት 4/2012 ዓም ጀምሮ በኢትዮጵያ እየሆነ ያለውን ሳይ፣ በሰሜኑ ክፍል ያለውን አቧራ፣ በደቡብና በምሥራቅ ያለውን ህመም፣ በመላ ሃገሪቱ የተፈጠረውን ድንጋጤ ሳይ በብዙ ስጨነቅ ቆይቼ ጨከን ብዬ እንደምንም ብዬ ትጠቀሙበት ዘንድ ለጠፍኩላችሁ። ተጠቀሙበት። እውነቴን ነው ጸሎት አይጎዳም።
•••
ታስታውሱ እንደሆነ ባለፈው በነገርኳችሁ የበረኸኞቹ መልእክት ላይ “ ዐብይ ጾም የማይጾምበት ዓመት ይመጣል ” ብለህ ንገር ተብዬ ነግሬያችሁ ነበር። ያሉትም አልቀረ ይኸው ከኢትዮጵያ ውጪ በመላው ዓለም በሚባል መልኩ የዘንድሮው ዐቢይ ጾም ቅዳሴም፣ ንግሥም ሙሉ ለሙሉ ቆመ። ዐይኔ እያየ፣ ጆሮዬ እየሰማ ቆመ።
• በውጭ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት በሙሉ ከመከራው መትረፊያ ናቸው።
• ኢትዮጵያ ለመግባት ዓለሙ ሁሉ ይራኮታል። የሚገቡት ግን ጥቂቶች የተመረጡ ብቻ ናቸው።
• ኤድስን የሚያስንቅ ገዳይ በሽታ ይከሰታል።
• በረሀብና በእርስ በእርስ ጦርነት ሀገር ይፈታል። በዳር ሀገር ያሉ ክርስቲያኖች የሰማዕትነት አክሊልን ይቀዳጃሉ።
• በሁለት ሃያላን፣ በ8 የዓረብ ሃገራት የሚመራ የዐረብ ጦር ልክ እንደ የመን በአየርም በምድርም እሳቱን ያዘንባል። ብዙ ሰውም ይጎዳል።
• የመሰወሪያ ዋሻዎች በየ ቦታው ይከፈታሉ። ሰዉም እንስሳቱም በዚያ ገብተው ይተርፋሉ። በአዲስ አበባ እንኳ ሁለት የመሰወሪያ ዋሻዎች ይከፈታሉ። አንዱ በመሃል ከተማዋ፣ ሌላኛው በከተማዋ ጫፍ።
• መንገድ ይዘጋል፣ ንግድ ይቆማል፣ ትራንስፖርት ይቋረጣል። የማይነቅዙ እህሎችና ጨው በቤታችሁ አኑሩ። ወደ የመትረፊያ ገዳማትም ላኩ ማለታቸውን እንደጻፍኩላችሁ ታስታውሳላችሁ። አዎ እንደቀልድ እያየነው። እያፌዝን፣ እየሳቅና እያወራን የተባለው ጊዜ ቀኑ አሁን የቀረበ ይመስላል። በዓለም ላይ ሱፐር ማርኬቶች ባዶ እየሆኑ ነው። ንግድ በየቦታው ቀጥ እያለ ነው። ይሄን ዘመን ለመሻገርና ለማለፍ ቅድሚያ ንስሐ መግባት፣ ሥጋወደሙ ተቀብሎ ተዘጋጅቶ መጠበቅ ተመራጭ ነው። መፍትሄውም እሱ ብቻ ነው።
•••
ኮረና ጉንፋን ነው። ኮረና ቀላሉ ነው። ኮረና መንገድ ጠራጊ ነውም ይላሉ። ሰው የተባለው ጉደኛና ጥጋበኛውን ፍጥረት፣ በአምላኩ ላይ የተሳለቀውን ፍጥረት፣ ልኩን እስኪያውቅ፣ ወደ ቀደመ ጥንታዊ የአምልኮ ሥርዓቱ እስኪመለስ፣ ከርኩሰት ተግባሩ እስኪርቅ፣ ሰዶማዊ ግብሩን እስኪያወግዝና በንስሐ እስኪመለስ። ሰይጣንና ሠራዊቱን፣ አጋንንቱን ዲያብሎስንም ማምለክ፣ ለእሱም መገዛት፣ መስገድና መስዋእት ማቅረብ፣ መንበርከክ፣ መዘመረም እስኪተው ድረስ አይቀጡ ቅጣት ይቀጣል። በደንብ እንቀጣለን ነው የሚሉት። ለወንጭፍና ለወፍ የደረሰው እህል በሙሉ ይታጨዳል። አጫጆቹ በደጅ ቆመዋልም ነው የሚሉት።
•••
ዓለም ግራ መጋባቱን ተመልከቱ። የሚይዝ የሚጨብጠውን አጥቷል። ለኮሮና ቫይረስ ብሎ በቤቱ ያከማቸው ሶፍት ነው። በዓለም ላይ ከምግብ ይልቅ የሶፍት እጥረት አሳሳቢ ነው ይላሉ። የሚይዝ የሚጨብጠውን አጥቷል። 100 ሚልየን ህዝብ ያለው ሀገር 2 ሰው በቫይረሱ በመያዙ በድንጋጤ የሚሞተው በዝቷል። ዓለም እንዲህ ፈሪ የሆነው እግዚአብሔር ስለራቀው ነው። ስለተለየው ነው። ከሳይንቲስቶቹ አእምሮ እውቀት ተሰውሯል። የሰው ልጅ እንደ ዶሮ ፈንግል በየ ኮርነሩ የሚወድቅ ሆኗል። በቻይና፣ በኢራንም በድብቅ የተቀረጹ ፊልሞች የሚያሳዩትም ይሄንኑ ነው። የአሜሪካው ፕሬዘዳንትም “ አሜሪካውያን ይሄን ጊዜ በጸሎት ” እንዲያሳልፉት ዐዋጅ አሳውጀዋል። በሕገ መንግሥት ላይ ሰዶማዊነትን ፈቅደህ ስታበቃ ጸሎት ወደ ማን ነው የምታቀርበው? ቀልደኛ !!
•••
ግርግግርና ውክቢያውን ተዉት። ፍርሃቱንም አስወግዱት። ጀብደኝነቱንም ትታችሁ በጥንቃቄ ከእግዚአብሔር ጋር ይሄን የመከራ ዘመን ለማለፍ እንትጋ።
መልእክቱ ለጊዜው ይሄው ነው። ከታሰበ መከራ፣ ከታዘዘ መቅሰፍት ይሰውረን። የነገ ሰው ይበለን። #Share በማድረግ ለህዝብ እናድርስ!
[ዘመድኩን በቀለ ]

🔴 ለወገኔ እኔም እገኛለሁ 🔴
አንጋፋው ድምፃዊ ጋሽ መሀሙድ አህመድ
አንጋፋዋ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ
ድምፃዊ ዳዊት ነጋ
ድምፃዊ ዳኜ ዋሌ ( የጨነቀለት)
"አብረን እንጂ ብቻችንን አንድንም"
ታዋቂ አርቲስቶች ከመላው አለም የተሳተፉበት አለም አቀፍ የመዝናኛ ፕሮግራም እንሆ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገራችን ቀረበልዎ። በመላው አለም ላይ ያለን ኢትዮጵያውያን እየተዝናናን ሃገራችንን የምንረዳበት መልካም አጋጣሚ የትም ሳይሄዱ ከቤትዎ ሆነው በዩትዩብ ፣ በፌስቡክ ፣ ኢንስታግራም በቀጥታ መታደም ይችላሉ።
የዳግማዊ ትንሳኤ እለት ሚያዝያ 18/2012 ከ12፡00 ጀምሮ – ምሽቱ 5፡00 ሰአት
USA Eastern time Sunday April 26th starting 12pm. ET ሰአት በቤቶ ሆነው ይጠብቁን! በዚህ በሚያልፍ ቀን የማያልፍ ትዝታ ያኑሩ! ቤቶ ይቆዩ እኛ በኦን ላይ በኩል ቤቶ ድረስ ታላላቅ የሙዚቃ ድምፃውያን ፣ ኮሜዲያን ፤ አርቲስቶች ይዘን እንመጣለን!
👉አንጋፋው ድምፃዊ ጋሽ መሀሙድ አህመድ
👉አንጋፋዋ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ
👉ድምፃዊ ዳዊት ነጋ
👉ድምፃዊ ዳኜ ዋሌ ( የጨነቀለት)
እኔም ለወገኔ ስል እገኛለሁ ብሏል::