Queen film production & casting agent
431 subscribers
1.01K photos
5 videos
37 links
®በ ማስታወቂ ስራ
®በ ፊልም ስራ
®በ ተከታታይ ድራማዎች
®በ ፍሽን ሾው
® በሙዚቃ ክሊፖች
®በ ሞዴሊ
® የተለያዩ ኤቨንትና ዌል.ካም ስራዎችን
® ለ ቢል ቦርድና ሲት ኮም ስራዎች
ከላይ በተጠቀሱት ሞያ ውስጥ ያላችሁና በዚህ ሞያ ውስጥ አብራችሁን መስራት እምትፈልጉ ሁሉ 24 ሰአት ባድራሻችን መልክት ብትልኩልን እናስተናግዳለን
@arsumay
Download Telegram
............ለጀግናው........

አንተ ክቡር
የተከበረው ሰው ልጅ በኩር
አንተ ጀግና
የጅግኒቷ አይን ጋሻ
የውድ ሰው ልጅ መጠሪያ ስም
አንተ የተኮራብህ የሚኮራብህ
የተኖረልህ የሚኖርልህ
አንተ የአንተ የእሱ የእሷ የእሱ የእኔ ተስፋ ጌታ
የነፃነት ፍንጣቂ
የልሁቅ አዕምሮ ባለቤት አዋቂ
አንተ ሆደ ሰፊ ትግዕስተኛ
አንተ ክንደ ብርቱ መታመኛ
የእናት አልማዝ የአባት ስስት
ትኮራ ዘንድ በጋሻ ጦርህ
ታዋብበት በእጀጠባብህ
መሸለኛ ሊሆን ቋንቋህ
ስታዝንም ማስለቀሻህ
ስታሀሴትም መደሰቻህ
በባህል ጮቤ ረግጠህ
ተድረህ ወልደህ ከብደህ ልትድርበት
እናትህም ከአባትህ ጋር
ስንቅ ቋጥራ
ማህተም አስራ
ወኔ ታጥቃ ዘምታ የነበር
ሌቤ ሳትል ደም ሳትሰስት የተዋጋች ላንተ ነበር፡፡
ተነስ በርታ ቁረጥ ትጋ
ከእናትህም ብልሀት ውሰድ
ከአባትህም ወኔ ተዋስ
ሀገርህ አስልቅ አንተም በሷ ላይ ላቅ
ኑርላት ክበርላት
ልጄ ስትል አቤት በላት
ስሯ ሸጉጥ አትሽሻት
ሳይሆንልህ ብትልፈሰፈስቧት ይፋረድሀል የእናት ልፋት
ገልቱነትህ ቢሰለጥን ይወጋሀል የጀግና አጥንት መንገዱም ይጎረብጥሀል
ስንፍናህ ያለ እድሜህ ያጎብጥሀል፡፡
ተነስ
ካባ ልበስ
ታሪክ ታጠቅ
ጉራን አውልቅ
ታሪክ አቅልም
ክብር ጠምጥም
ሀገር አልማ
ኑር ክበር
ጠ
ን
ክ
ር
ኩሩው ኢትይጲያዊ
ኑር
ክበር
እንኳን አደረሰህ፡፡
👑👑👑👑👑
መልካም አድዋ



ተፃፈ በርብቃ ሲሳይ
2010

@fcastagent
"እንኳንስ #ሚኒልክ እንኳንስ #ጣይቱ፣
ተዋግቶ የለም ወይ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ!!!
ጊዮርጊስ እረዳቱ
ለሚኒሊክ ለሰራዊቱ!!
@fcastagent
"ባይወጉን አይደለም ፣ በነጭ ያልተገዛን፤
ተቸግረው እንጅ ስንሞት እየበዛን!"
The Victory of #Adwa lives on. Its spirit hovers over the land of Ethiopia.
#@fcastagent
"ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ
መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ!"

@@fcastagent
የዓድዋ ድል የሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች ውጤት ነው::

በዓድዋ ድል የማይኮራ የኢትዮጵያ ጠላት ብቻ ነው::

በዓድዋ ድል እንኮራለን! @fcastagent
የዛሬ ውሎ እና ምሽታችን
COMING SOON
i geve you free tiket for same QUEEN[channel member's next week
@fcastagent
ውድ የቻላናችን ቤተሰቦች በነገው ዕለት እሁድ 6/07/2012 ለሚካሄደው የሴቶች ሩጫ 100 ነፃ ቲሸርቶች ስላዘጋጀን መሳተፍ
የምትፈልጉ ጠዋት በ12 ሰዓት አትላስ የሩጫው መነሻ ቦት መገኘት የምትችሉ በ inbox ላይ ከአሁን ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ
👉👉@fcastagent