Queen film production & casting agent
509 subscribers
1.01K photos
5 videos
37 links
®በ ማስታወቂ ስራ
®በ ፊልም ስራ
®በ ተከታታይ ድራማዎች
®በ ፍሽን ሾው
® በሙዚቃ ክሊፖች
®በ ሞዴሊ
® የተለያዩ ኤቨንትና ዌል.ካም ስራዎችን
® ለ ቢል ቦርድና ሲት ኮም ስራዎች
ከላይ በተጠቀሱት ሞያ ውስጥ ያላችሁና በዚህ ሞያ ውስጥ አብራችሁን መስራት እምትፈልጉ ሁሉ 24 ሰአት ባድራሻችን መልክት ብትልኩልን እናስተናግዳለን
@arsumay
Download Telegram
🧐ዝምተኛ ልቦች🧐

@fcastagent

አምነው የወደዱ
ወደው የተካዱ
ተክደው የራዱ
ፍርሃት አንሸራቶ ቁልቁል የጣላቸው
የብቸኛ ልቦች የትነው መውደቂያቸው?
የትነው መድረካቸው?
ማነው አጃቢያቸው?
እንዴት ነው ምታቸው
የተካዱ ልቦች አጋር የራቃቸው
የሚያቀነቅኑት ምንድን ነው ዜማቸው?
የተመረኮዙት እምነት ታጥፎባቸው
ድንገት የወደቁ ፍቅር ያዳጣቸው
ሚስጥር የሚያጋሩት ሰው የበደላቸው
ብቸኝነት ሰርጎ ብቻ ያስቀራቸው
ዝምተኛ ልቦች ምን ይሆን ቋንቋቸው?
ከየት ነው ጥሪያቸው?
በየት ነው ጉዟቸው?
የት ነው መድረሻቸው?
እንደ ሰብአሰገል ጠቅሶ የሚመራቸው
የቃተቱ ልቦች የታል ኮከባቸው?
መቼም ከአምላክ ትንፋሽ ከውሃ ከአፈሩ
ከእምንት እና እውነት ከፍቅር ሲሰሩ
ዝምተኛ ልቦች ጥንቱን ሲፈጥሩ
ተገፍትረው ወድቀው
ደቀው እንዳይቀሩ
በተስፋ ጸንተው ነው ዘላለም ሊኖሩ:: efi @fcastagent

(ጌትነት እንየው)🙏🙏👌👌👌👏👏👏👏
Coming soon 👌👌👌
ሰላም ውድ የ ኩዊን ቤተሰቦች ነገ ለምናስመርቀው እጅ ወደላይ ለሚለው አዲስ ትያትር 4 ሴት ረዘም እና አሪፍ አቁዋም ያላችሁና አበሻ ቀሚስ ማድረግ እምትችሉ ብቻ in box lay ahun anagrugi 👉@fcastagent🙏🙏
............ለጀግናው........

አንተ ክቡር
የተከበረው ሰው ልጅ በኩር
አንተ ጀግና
የጅግኒቷ አይን ጋሻ
የውድ ሰው ልጅ መጠሪያ ስም
አንተ የተኮራብህ የሚኮራብህ
የተኖረልህ የሚኖርልህ
አንተ የአንተ የእሱ የእሷ የእሱ የእኔ ተስፋ ጌታ
የነፃነት ፍንጣቂ
የልሁቅ አዕምሮ ባለቤት አዋቂ
አንተ ሆደ ሰፊ ትግዕስተኛ
አንተ ክንደ ብርቱ መታመኛ
የእናት አልማዝ የአባት ስስት
ትኮራ ዘንድ በጋሻ ጦርህ
ታዋብበት በእጀጠባብህ
መሸለኛ ሊሆን ቋንቋህ
ስታዝንም ማስለቀሻህ
ስታሀሴትም መደሰቻህ
በባህል ጮቤ ረግጠህ
ተድረህ ወልደህ ከብደህ ልትድርበት
እናትህም ከአባትህ ጋር
ስንቅ ቋጥራ
ማህተም አስራ
ወኔ ታጥቃ ዘምታ የነበር
ሌቤ ሳትል ደም ሳትሰስት የተዋጋች ላንተ ነበር፡፡
ተነስ በርታ ቁረጥ ትጋ
ከእናትህም ብልሀት ውሰድ
ከአባትህም ወኔ ተዋስ
ሀገርህ አስልቅ አንተም በሷ ላይ ላቅ
ኑርላት ክበርላት
ልጄ ስትል አቤት በላት
ስሯ ሸጉጥ አትሽሻት
ሳይሆንልህ ብትልፈሰፈስቧት ይፋረድሀል የእናት ልፋት
ገልቱነትህ ቢሰለጥን ይወጋሀል የጀግና አጥንት መንገዱም ይጎረብጥሀል
ስንፍናህ ያለ እድሜህ ያጎብጥሀል፡፡
ተነስ
ካባ ልበስ
ታሪክ ታጠቅ
ጉራን አውልቅ
ታሪክ አቅልም
ክብር ጠምጥም
ሀገር አልማ
ኑር ክበር




ኩሩው ኢትይጲያዊ
ኑር
ክበር
እንኳን አደረሰህ፡፡
👑👑👑👑👑
መልካም አድዋ



ተፃፈ በርብቃ ሲሳይ
2010

@fcastagent
"እንኳንስ #ሚኒልክ እንኳንስ #ጣይቱ
ተዋግቶ የለም ወይ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ!!!
ጊዮርጊስ እረዳቱ
ለሚኒሊክ ለሰራዊቱ!!
@fcastagent
"ባይወጉን አይደለም ፣ በነጭ ያልተገዛን፤
ተቸግረው እንጅ ስንሞት እየበዛን!"
The Victory of #Adwa lives on. Its spirit hovers over the land of Ethiopia.
#@fcastagent
"ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ
መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ!"

@@fcastagent
የዓድዋ ድል የሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች ውጤት ነው::

በዓድዋ ድል የማይኮራ የኢትዮጵያ ጠላት ብቻ ነው::

በዓድዋ ድል እንኮራለን! @fcastagent
የዛሬ ውሎ እና ምሽታችን