. # ስንብት "
የሰዉ መዉደድ ኣለኝ
ኣዉቃለሁ ቀን በቀን
ልቤ ግን ደከመኝ በዚህ
በጳጉሜን ቀን
ኣድናቂዎች ኣሉኝ እኔም ምወዳቸዉ
እንዴትስ ኣድርጌ ልሰናበታቸዉ
በምን ኣንደበቴ ሞትኩኝ ልበላቸዉ
ጥልቅ ፍቅሬን ትቼ እንዴት ልለያቸዉ
የሚፍለቀለቅ ጥርሴም በቃ ተከደነ
ኣላይም ብሎኛል ኣይኔም ተሸፈነ
መተወን ኣልችልም ይልቁ ደክሞኛል
የሚራመድ እግሬም በቃ ዝሎብኛል
መነሳት ኣልቻልኩም ተኝቼ ከኣልጋ
ፀጥ ረጭ ኣለብኝ ልሳኔም ተዘጋ
ቀጠሮ የያዝኩት ለኣዲስ ኣመት ብየ
ምርጥ ሞዴላችን ኣንተነህ ተብየ
በነዛ ኣርቲስቶቹ በትወናዉ ኣለም
ለካ ሞት ግድ ነዉ የሚኖርም የለም
ኩንትራት ናት ኣለም
ከንቱ ናት ይች ኣለም
ጥምብ ናት ይች ኣለም
ለኪራይ ነዉ እንጂ ኣታኖር ዘላኣለም
እና እኔ እንዲህ ሁኛለሁ
ይልቅ ልምከራችሁ
ለየትኛዉ ኣለም ለምኑ ብላችሁ
የምትናቆሩት ዘር እየለያችሁ
እስኪ ተዋደዱ ሰላምን ዉደዷት
የጥላቻ ደብተር ዛሬዉን ቅደዷት
ኣደራ ፍቅር ኣብሩ ዘረኝነት ይጥፋ
እንደወደዳችሁኝ እኔም ሳልከፋ
ምስጋናየን ትቼ በቃ አኔም ህጃለሁ.
ነብስ ይማር በሉኝ እወዳችሃለሁ. @fcastagent
የሰዉ መዉደድ ኣለኝ
ኣዉቃለሁ ቀን በቀን
ልቤ ግን ደከመኝ በዚህ
በጳጉሜን ቀን
ኣድናቂዎች ኣሉኝ እኔም ምወዳቸዉ
እንዴትስ ኣድርጌ ልሰናበታቸዉ
በምን ኣንደበቴ ሞትኩኝ ልበላቸዉ
ጥልቅ ፍቅሬን ትቼ እንዴት ልለያቸዉ
የሚፍለቀለቅ ጥርሴም በቃ ተከደነ
ኣላይም ብሎኛል ኣይኔም ተሸፈነ
መተወን ኣልችልም ይልቁ ደክሞኛል
የሚራመድ እግሬም በቃ ዝሎብኛል
መነሳት ኣልቻልኩም ተኝቼ ከኣልጋ
ፀጥ ረጭ ኣለብኝ ልሳኔም ተዘጋ
ቀጠሮ የያዝኩት ለኣዲስ ኣመት ብየ
ምርጥ ሞዴላችን ኣንተነህ ተብየ
በነዛ ኣርቲስቶቹ በትወናዉ ኣለም
ለካ ሞት ግድ ነዉ የሚኖርም የለም
ኩንትራት ናት ኣለም
ከንቱ ናት ይች ኣለም
ጥምብ ናት ይች ኣለም
ለኪራይ ነዉ እንጂ ኣታኖር ዘላኣለም
እና እኔ እንዲህ ሁኛለሁ
ይልቅ ልምከራችሁ
ለየትኛዉ ኣለም ለምኑ ብላችሁ
የምትናቆሩት ዘር እየለያችሁ
እስኪ ተዋደዱ ሰላምን ዉደዷት
የጥላቻ ደብተር ዛሬዉን ቅደዷት
ኣደራ ፍቅር ኣብሩ ዘረኝነት ይጥፋ
እንደወደዳችሁኝ እኔም ሳልከፋ
ምስጋናየን ትቼ በቃ አኔም ህጃለሁ.
ነብስ ይማር በሉኝ እወዳችሃለሁ. @fcastagent
Forwarded from Efi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንክዋን ለ 2012 አዲስ አመት በሰላም በጤና በፍቅር አደረሰን አደረሳችሁ። አዲሱ አመት የ ስኬት የ መልካምነት የመተሳሰብ ሰዎችን የምንረዳበት እጅ ለ እጅ ተያይዘን በፍቅርና በ አብሮነት ትልቅ ደረጃ .እና ለውጥ እምናመጣበት ዘመን ያድርግልን እያለ መልካም ምኞቱን ይመኝላችሁዋል 👉 አሀዱ ፊልም ፕሮዳክሽን
