Forwarded from Fekrawi
#አንተ_እራስህን_ሲያምህ_ከተሰማህ_በህይወት_አለህ_ማለት_ነው_ሌሎች_ሲታመሙ_አንተን_ከተሰማህ_ግን_በትክክል_ሰው_ነህ_ማለት_ነው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከዚህ በላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ማቲዮስ ገና መኖር ሳይጀምር ለሞት ቀጠሮ የተያዘለት ብላቴናን ነው ይሔን ጨቅላ ታክሞ እንዲድን 1.4 ሚሊዮን ብር በላይ ተጠይቀናል ስለዚህም በነገው የቡና ሩጫ ላይ
#ቁም_ነገር
#ብርሀነ_ማእዶት
#ካሶፒያ እና
#ሀገር_ፍቅር የሚል ቲሸርት ለብሰን ሊስትሮ እና የቡናን መለያዎች ለገቢ ማሰባሰቢያ እንሸጣለን በመሆኑም ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ባሻገር ይህንን ጨቅላ እንታደገው ስንል እንጠይቃለን
በስማችን የሚንቀሳቀሱ ሰዋች ስላሉ ህጋዊ ወረቀት እና ከላይ በተጠቀሱት የበጎ አድራጎት ማህበራት ቲሸርት ብቻ ነው ምንንቀሳቀሰው
ልብ ያለው ልብ ይበል ነግ በኔን እንፍራ ምድራዊ ሀብት ሰማያዊ ትርፍ የለውምና ሁላችንም እጆቻችንን ወደ ኪሶቻችን እንክተትና ብላቴናውን እንታደግ !!!🙏🙏
@Enkopawiyan
@Enkopawiyan
@fekrawi

ጓደኛየን «አውራ ዶሯችሁ ማለዳ ላይ መጮኹን ለምን አቆመ?» ብየ ስጠይቀው «ጎረቤቶች ሰላማችንን ነሳን ብለው ስሞታ ሲያቀርቡ አረድነው» በማለት መልስ ሰጠኝ። ከዚያ ክስተት በኋላ ሰዎችን «ለማንቃት» ጥረት የሚያደርግ ሁሉ ሕይወቱን እንደሚያጣ ተረዳሁ።
ዶ/ር ዓሊ ሸሪዓቲ. ። @fcastagent
ዶ/ር ዓሊ ሸሪዓቲ. ። @fcastagent
Audio
👥ራሄል ጌቱ
🎵አልጓጓ. ።Ahadu filem production. @fcastagent