"#አይመሬትያለሰው" የተሰኘው ስራዬ በ አዲስ ሚዪዚክ አዋርድ "የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ" በሚል ታጭቶ 40 ውስጥ ገብቷል። እርሶም www.addismusic.com ላይ በመግባት ወይም ወደ #8466 #115 በመላክስራዬን ከወደዳችሁት እንድትመርጡኝ እጠይቃለሁ።" ሲል ድምፃዊ #AhmedTeshome መልዕክቱን አስተላልፏል
🇪🇹ዛሬ ለነበረን ስራ ውድ ግዜያችሁን ሰውታችሁ አብራችሁን ለደከማችሁ ሁሉ ከ ልቤ አመሰግናለሁ አሪፍ ግዜ ነበር 🙏🙏🙏