Fasilo HD
6.44K subscribers
381 photos
14 videos
1 file
209 links
Fasilo HD ታማኝ የመረጃ ምንጭ!
Download Telegram
ሁመራ ጀምረዋል❗️
https://youtu.be/cdRg_oqTaj8
😢1
1
ሰበር ዜና❗️
ጀግናው የአማራ ልዩ ሀይል "ባለህበት ፅና" የሚባል ነገር የለም በማለት ማምሻውን በሁለት ግንባር ከባድ ማጥቃት ከፍቷል።ወደ ትግራይ ክልል ደደቢት በርሃም ገብቶ በርካታ ጠላት ደምስሷል።አጠቃላይ ዝርዝር መረጃው ከደቂቃዎች በኋላ በዩቲዩብ ቻናሌ ይለቀቃል❗️
ህወሃት ኤርትራ ላይ ወረራ ፈፅሟል። ኢሳያስ አፈወርቂም ጦራቸው እርምጃ እንዲወስድ ትዛዝ ሰጥተዋል።
ሰበር ዜና❗️
ጌታቸው ረዳ አሁን በአላማጣ ግንባር ተገኝቶ ትዕዛዝ መስጠቱ ታውቋል።ዝርዝሩን ከደቂቃዎች በኋላ በዩቲዩብ ቻናላችን ይለቀቃል❗️
ሰበር ሰበር ሰበር ዜና ሁላችንም ሼር እናድርገው ልዩ ሀይሉና ፋኖው ውጊያ ጀምሯል።10 ሰዓት የፈጀ ውጊያ ከተደረገ በኋላ ቦታው ነፃ ወጥቷል❗️
https://youtu.be/KMWHw87Q5tU
👎1
አልተገናኝቶም🤔🤔
የትግሬ ወራሪና አሸባሪ ኃይል። የገነዘውን መቅበር እንኳን ሳይቀር ፈርጥጧል። ይታባቱ ተረፍርፏል።
ሰበር ዜና❗️
ጀግናው የአማራ ልዩ ሀይል ላይ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመ።ከጀርባው በሴራ ተመታ።ውስን የአማራ ልዩ ሀይል አባላት ሲሰው የተወሰኑት ቆስለዋል።ዝርዝር መረጃውን ከደቂቃዎች በኋላ በዩቲዩብ ቻናሌ ይለቀቃል❗️
በሰሜን ጎንደር ለመዝለቅ ሞክሮ የነበረው የትህነግ ወራሪ ቡድን ትላንት ምሽት ላይ በኢትዮጵያ ሃይሎች አመድ ሆኗል። ዛሬ ማለዳ በማይጠብሪ ግንባር ውጊያ ጀምሮ ሰዓታት ባልሞላ ግዜ ውስጥ ተደምሧል። በበር ማርያም ሙገጭትና በስፍራው የተገነባ የጠላት ምሽግ ተሰብሯል። በስፍራው የነበረ የትህነግ ቅሪት ሲረፈረፍ በርካታው ደግሞ ቁስለኛ ሆኗል። በዚህ ኦፐሬሽን አየር ሃይሉ ትልቅ ሚና ተጫውቷል።
ሁለት ቦታዎች ነፃ ወጡ❗️
https://youtu.be/5yZKROzR9_Q
👍1
ሰበር ዜና❗️
በእነ አጋዬ እና አርበኛ መሳፍንት የሚመራው ፋኖ ከበባውን ሰበረ አሁን ምሽጉ ተይዟል❗️
https://youtu.be/yV6wenB-g-4
👍1
ይሄ ሀይል ቁጭ ብሎ የመከረ ቀን አማራው በክብር ይነሳል❗️