እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከነቤተሰብዎ በሠላም አደረስዎ
በዓሉ የሰላም፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ ይሁንልን !
በዓሉ የሰላም፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ ይሁንልን !
Fasika Child Care Center strongly believes in a continuous employee capacity development. To this end, a comprehensive training has been given on Childhood Development to the whole staff followed by a retreat program at Entoto Park.We would like to thank esteemed parents for their usual support.
ውድ ወላጆች!
እንኳን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ!
ከበአሉ ጋር በተያያዘ ማክሰኞ ጥር 10 ለከተራ ግማሽ ቀን (ከሰአት) እሮብ ጥር 11 ደግሞ ሙሉ ቀን ስራ እንደማይኖር ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
መልካም በአል ከነመላው ቤተሰብዎ!
ቤተልሄም
ፋሲካ የህጻናት ማቆያ
እንኳን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ!
ከበአሉ ጋር በተያያዘ ማክሰኞ ጥር 10 ለከተራ ግማሽ ቀን (ከሰአት) እሮብ ጥር 11 ደግሞ ሙሉ ቀን ስራ እንደማይኖር ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
መልካም በአል ከነመላው ቤተሰብዎ!
ቤተልሄም
ፋሲካ የህጻናት ማቆያ