ሀሁ መጻሕፍት ( Hahu books )
3K subscribers
1.12K photos
12 videos
2 files
177 links
የሚፈልጉትን ማንኛውንም መፅሐፍት ካሉበት ቦታ እናመጣልዎታለን
በ 0911006705 ደዉለዉ ይዘዙን
አድራሻ :- አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መጻህፍት
Download Telegram
"ነፍሴ ሆይ! የምትድኝበትን እኔ እነግርሻለሁ፥ ከዚህ ሁሉ ይልቅ ወደ ቅድስት ድንግል ጩኺ፣ እንዲህም በይ #የብርሃን_እናት ሆይ! በልጅሽ ፊት በደልሁ ኃጢአቴን አስተስርይልኝ፡፡"
አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
------------------------------

ዋና አከፋፋዮቹ፦

➊ ባኮስ መጻሕፍት መደብር - Bakos Book Store

እና

➋ ሀሁ መፃሕፍት/HaHu Books ናቸው!
የምስራች ለውድ አንባቢያን!
ሀሁ መጽሐፍት መደብር ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ እንኳን ለታላቁ ዓብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ እያልን። የፊታችን ሐሙስ በጉጉት የሚጠበቀውን የዲያቆን ሄኖክ ሃይሌን "የብርሃን እናት" መጽሐፍ ቅድሚያ ከፍለው ለሚገዙ 500 አንባቢያን በ260ብር ከፍተኛ ቅናሽ ያደረግን መሆኑን እያሳወቅን ይህ ቅናሽ የሚቆየው እስከ የካቲት 23/06/2014ዓ.ም ብቻ ነው።በዚህ የባንክ አካውንት1000171287808 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፈንታሁን አቤ ብላችሁ ካስገባችሁ በኋላ የሳገባችሁበትን ደረሰኝ +251924408461/@books_of_hahu በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ማስቀመጥዎን አይርሱ።

"ነፍሴ ሆይ! የምትድኝበትን እኔ እነግርሻለሁ፥ ከዚህ ሁሉ ይልቅ ወደ ቅድስት ድንግል ጩኺ፣ እንዲህም በይ #የብርሃን_እናት ሆይ! በልጅሽ ፊት በደልሁ ኃጢአቴን አስተስርይልኝ፡፡"
አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
ሀሁ መጽሐፍት መደብር

አድራሻ ቁ. 1 ስታድየም ናሽናል ታወር ግራውንድ ፍሎር
2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ

ስ.ቁ 0911006705
#የብርሃን_እናት
አዲሱ የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ
ለመላው ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በድጋሚ እንኳን ለታላቁ የዐብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ እያልን ተወዳጁ መምህራችን የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሚያትተውንና " የብርሃን እናት " ብሎ የሰየመውን አዲስ መጽሐፍ እንካችሁ ብሎናል።

ዋና አከፋፋይ እኛው ሀሁ መጻሕፍት መደብር ነን።
ስ.ቁ 0911006705

አድራሻችን
ቁጥር 1---- ስታዲየም ናሽናል ታወር ግፋውንድ ላይ
ቁጥር 2 ---- ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ ጋር
#ከበለስ_ሥር_አየሁህ
እባብ ወደ ሔዋን ቀርቦ :-በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአልን? አላት ጌታችን የሐሰት አባት ብሎ የጠራው ዲያቢሎስ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈው የመጀመሪያው ንግግሩም ሐሰት ነበር።
እግዚአብሔር "ከገነት ዛፍ ሁሉ አትብሉ አላለም። እንደ አላዋቂ ሆኖ መቅረብ ሰይጣናዊ ስልት ነውና ጨዋታውን እንዳላወቀ ሆኖ ጀመረ። የእግዚአብሔር ቃል መለወጥ፤ የተናገረው ላይ መጨመር፤ መቀነስ፤ ተጠራጥሮ ማጠራጠር ያን ጊዜ የተጀመረ መንገዱ ነው። እግዚአብሔርም ሁሉን ነገር ከልክሎ ፍጥረቱን መተንፈሻ የሚያሳጣ ጨቋኝ አድርጎ መሳል የዲያቢሎስ አካሔድ ነው።
ሔዋን መለሰች በገነት ካለው ከዛፍ ፍሬ እንበላለን፤ ነገር ግን "በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ፥ እግዚአብሔር አለ፥ እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ አትንኩም"
ሔዋን ለእባብ የእግዚአብሔርን ሕግ ዘርዝራ ተናገረች። እፀ በለስ የተከለከለ ዕፅ መሆኑን፣ ዕፀ በለስን መብላትም የሚያመጣው ቅጣት ምን እንደሆነ ተናገረች። ስለዚህ ሔዋን የበደለችው ባለማወቅ አልነበረም። ሕጉን ጠንቅቃ ታውቃለች፤ ሕጉን መተላለፍ የሚያመጣውንም ቅጣት ታውቃለች። አንዳንድ ጊዜ ኃጢአት ኃጢአት መሆኑን እያወቅን የምንሠራው ኃጢአት አለ። ስለ እግዚአብሔር ቃል ያለን እውቀት ፍላጎታችንን መግታት አቅቶት ሕጉን እየተነተንን፣ በጥቅሱ ላይ እየተወያየን እንበድላለን። ሔዋን ሕጉን አልረሳችውም፤ የበደለችው ስለ ሕጉ እየተወራና ከእባብ ጋር ስለ እግዚአብሔር ከተናገሩ ነው' ይላል የሂፖው ሊቀ ጳጳስ አውግስጦስ።
ሔዋን ስለ ሕጉ ለእባብ በሰጠችው ማብራሪያ ላይ እግዚአብሔር ከተናገረው ላይ አንድ ቃል ጨምራለች። እንደሚታወቀው እግዚአብሔር ከዛፍ ፍሬ አትብሉ ብሎ ሕግ ሊሠጥ ሔዋን ገና በአዳም ጎን ውስጥ ነበረች እንጂ ሰው ሆና አልተሰራችም ነበር።
#የብርሃን_እናት በዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ገጽ 71 የተወሰደ። #መልካም_ንባብ🙏💕

ሀሁ መጽሐፍት መደብር

አድራሻ ቁ. 1 ስታድየም ናሽናል ታወር ግራውንድ ፍሎር
2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ

ስ.ቁ 0911006705