ሀሁ መጻሕፍት ( Hahu books )
3K subscribers
1.12K photos
12 videos
2 files
177 links
የሚፈልጉትን ማንኛውንም መፅሐፍት ካሉበት ቦታ እናመጣልዎታለን
በ 0911006705 ደዉለዉ ይዘዙን
አድራሻ :- አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መጻህፍት
Download Telegram
ኢትዮጵያውያን ፈርኦኖች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው የሚገባ ድንቅ መጽሐፍ ነው። የእንግሊዝኛ ርእሱ The Wonderful Ethiopians of the Ancient Cushite Empire ይሰኛል። ደራሲዋ ድሩሲላ ዱንጂ ሂውስተን ጥቁር አሜሪካዊ የታሪክ ተመራማሪ ናት።

በዚህ መጽሐፍ የስልጣኔ ፈርቀዳጆች ጥንታዊ አፍሪካውያን መሆናቸውን በማስረጃ ትሞግታለች። አፍሪካውያን ከራሳቸው አልፈው የአውሮጳ እና እስያ ስልጣኔ ላይ ተጽእኖ አሳድረዋል። በዚህም በአረቢያ፣ በፋርስ፣ በባቢሎን እና በሕንድ የተሰራጩ የጥቁር ስልጣኔዎች ምንጫቸው ኩሽ፣ አፍሪካ ነው።

ለምሳሌ ኩሾች በስነህንጻ፣ በአስተዳደር፣ በግብርና ቀዳሚ ስልጣኔ የነበራቸው ህዝቦች ነበሩ። አስደናቂዎቹን የግብጽ ፒራሚዶች የገነቡት ፈርኦኖችም ጥቁር ነበሩ። በህዝቦች እንቅስቃሴ፣ በማህበራዊ መስተጋብር፣ በስልጣኔዎች የእርስበርስ ግንኙነት የተፈጠሩትን ሂደቶች ከመጽሃፉ መገንዘብ ይቻላል። በዚህ ሁሉ መካከል የዘር፣ የባህል፣ የሃይማኖት ወዘተ መስተጋብሮች አሉ።

ውሃን ከጥሩ፣ ነገርን ከስሩ ነውና እውነተኛውን የጥቁሮች ታሪክ ከምንጩ ለመረዳት ይህንን መጽሐፍ በጥሩ ትርጉም የተዘጋጀውን ከሀሁ መጻህፍት መደብር ታገኛላችሁ።

📚📚

በመደብራችን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@fantahunabie?_t=8mYzg7vMRJ0&_
እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
ስ.ቁ 0911006705/0924408461
ፍቅር ሁሉ ፍቅር አይደለም። በደፈናው አፈቀርን ወይም ተፈቀርን እንበል እንጅ ሰዎች ምናችንን በምን ምክንያት እንደወደዱልን በእርግጠኝነት መናገር የሚቻል ነገር አይደለም። ሰዎች ከማንነት በላይ ለአካላዊ ውበት በፍቅር ሊወድቁ ይችላሉ፤ ምናልባትም ይህ ለራሳቸውም አይገባቸውም ይሆናል። ከነጭራሹ «ወደድናችሁ» ያሉን ሰዎች እንደወደዱን ማረጋገጫችንስ ምንድነው ? ትዳር ? ስጦታ? ቃልኪዳን? ለእኛ የሚከፍሉት መስዋዕትነት? በመኖር ብቻ የሚመለስ ጥያቄ ሳይሆን አይቀርም።

በዚህ መፅሐፍ ከነመኖራቸው ትዝ የማይሉን ጥቃቅን ስሜቶች ስንጥቃቸው እየሰፋ ሕይዎትን ለከባድ ምስቅልቅል ሲዳርጉ እናያለን። «ምናለበት» ተብለው ችላ የተባሉ እንደውም እንደበጎ ነገር የሚታዩ ጉዳዮች በጥልቀት ሲቃኙ ያላቸውን አደገኛ ስር እንመለከታለን። በሕይዎት ውስጥ « ቁጭ ብለን የሰቀልነውን ቁመን ማውረድ ሲያቅተን» ሌሎች ድሎት ያሉት ነገር ለሌላው መከራ ሲሆኑ ፣ እንታዘባለን። ፅናት፣ ፍቅር ፣ ስደት ፣ናፍቆት ፣ዓላማ ፣ ሐዘን ፣ደስታ ፣ በውብ ትረካ ተሰድረው እናገኛቸዋለን። እንደቀላል የልጅነት ሁዳዳችን ላይ የተጣለች ቅንጣት የቃል ዘር በኋለኛው ዘመናችን ዛፍ ሁና ጥላዋን በአኗኗራችን ላይ ስታጠላ እንታዘባለን። በመጨረሻም መፅሐፉን ስንከድን የራሳችንን ሕይወት ከፍተን መመልከት እንጀምራለን።

ደራሲ አሌክስ አብርሃም በማህበራዊ ድረገፆች ፣ በመፅሔቶች በሚፅፋቸው በሁሉም ስራዎቹ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘ ወጣት ደራሲ ነው። ከዚህ በፊት ዶ/ር አሸብርና ሌሎችም ፣ እናት ፍቅር ሐገር፣ ዙቤይዳ ፣ አንፈርስም አንታደስም ፣ ከዕለታት ግማሽ ቀን እንዲሁም ይህ አልተዘዋወረችም የሚል ስራው ተጠቃሽ ናቸው። መልካም ንባብ።

📚📚📚

በመደብራችን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@fantahunabie?_t=8mYzg7vMRJ0&_
እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
ስ.ቁ 0911006705/0924408461
የመጽሐፉ ርዕስ፦“ገነት በኢትዮጵያ ናትን? ከበርባሮስ እስከ ሃኖስ(ጽርሐ አርያም (ጠፈር))”

ደራሲ፦ ዝጋለ አያሌው

የገጽ ብዛት፦ 304

…..አነጋጋሪ እውነት…በርካታ ሐገራዊ፤ጥበባትና ምስጢራት የተካተቱበት..ከ13 አመት በላይ ጥናት የተደረገበት እውነተኛ ሰነድ..ለዚህ ትውልድ አስፈላጊ መረጃ:መንፈሳዊና ሃገራዊ ደወል….ከደብር ቅዱስ(ኢትዮጵያ) እስከ ሰማያ ሰማያት፤ብሔራዊያን…..የሳይንስንና የእምነትን የጋርዮሽ…ታሪክና መነሻና መድረሻ…እየዳሰሰ…የክዋከብትንና የህዋን ጥልቅ ምስጢር እየበረበረ ከመሬት በታችና ከመሬት በላይ ስላሉ ፕላኔቶች እስከ በርባሮስና እስፔስ ተብለው የሚጠሩ ቦታወች፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የተሰወሩ ከተሞችና ቦታወች የሚገኙበት ጥልቅ ምርምርና ምስጢር የሚጨበጥና የሚዳሰስ አድርጎ ብሔረ ብፁዓንን፤ሕያዋንን፤ሲኦልንና ገነትን ለመጀመሪያ ጊዜ በሚለካ ርቀት/ኪሎ ሜትር ላይ ያሳየ ድንቅ ጥናታዊ ሰነድ።

የመጀመሪያው የሰው ልጅ እስከ 14ኛው ትውልድ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩን ያውቁ ነበርን? ገነትና ብሔራዊያን በእኛ ሶላር ሲሰተም (ስርዓተ ፀሐይ) ውስጥ ናቸውን? ወይስ አይደሉም ? አለም 9 ፕላኔት ስትመዘግብ ኢትዮጵያ 16 ፕላኔቶች እንዳጠናች….ስለ ማዕድናትና ዕፅዋት እንዲሁምእንስሳት መድሃኒትነት ድንቅና ጥልቅ ምስጢር መሰረቱን ታላቁ መጽሐፍ አድርጎ የተነተነ እንዲሁም ስለ ውቂያኖስች….አለመጉደልና አለመሙላት….ስለ ሰማያዊና ምድራዊ ኤረር(የገነት ሶስተኛ መስኮት) ዝምድናና ግንኙነት፤አባይና ጣና እስካሁን በምን ምስጢር ነው ያልተዋሐዱት? መቼስ ተገናኙ? ከአባይና ከጣና ቀድሞ የተገኘስ ማን ነው? ይህንስ ምክንያት አስበውት ያውቁ ኖሯልን?

ስለ ሁለቱ ግሩማን እንስሳት ብሄሞትና ሌዋታን(ኢትዮጵያ) ምድር ይደርሳሉን? መገኛቸውስ የት ነው?እነዚህ ግሩማን እንስሳትስ ምን እየተመገቡ ይኖራሉ?ደብር ቅዱስ(ኢትዮጵያ) ነውን? የሙሴ መቃብር እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነውን? ለምንና እንዴትስ መቃብሩን ፈጣሪ ሰወረው? ከ7ቱ የመጽሐፍ ቅዱስ አልዓዛሮች የትኛው አልዓዛር መቃብር ይሆን በግዮን ጉያ የተገኘው? ጤፍ ከዘንዶ ራስ ከመብቀሏ በፊት እጿ ምን ነበረች? ከዘንዶ ጭንቅላት ላይ ስለመብቀሏ መዝሙረኛው ዳዊት/ንጉስ ዳዊት/ልብ አምላክ ዳዊት ትንቢት ተናገረላት ወይስ ያየውን ተናገረ?

ኢትዮጵያ በጥፋት ውኃ ዘመን ሰጥማለችን? ወይስ አልሰጠመችም? አራራት ተራራ በጥፋት ውኃ ዘመን ተገኘ? ወይስ ከዛ በፊት ነበረ? አዳምን ከገነት ተከትለው ወደ መሬት የመጡ ዕፅዋት እጸ ለባዊት(ለምን ትንሳኤ ሙታን እንደሰው ትጠብቃለች) ተባለ?

እጽዋቷን ለማንገስስ እውነት 586 ገቢሮች ከሌሎች እጽዋቶች ተለይታ እንዴት ተሰጣት? ወሩ በገባ በ27ኛው ቀን ሴቴ ከአፈ ማህፀኗ ለምን ደም(ከል ታፈሳለች)? በሰው አምሳል የመፈጠሯ ጥልቅ ጥናት….፤እጸ ሕይወት(የእንስሳት መድሐኒት) እጸ ኅይወት(የኅይወት ዛፍ)፤እጸ በለስ ኢትዮጵያ ውስጥ ናቸውን? ምድርስ ስትፈጠር መሰረተ ድንጋይ ተጥሏልን? የት? እንዴት? ዳይኖሰር በኖህ መርከብ ተካቶ ነበርን? ወይስ አልተካተተም?....ብዙ ሚሊዮን አመት…ነበርን? ከስነ ፍጥረት በፊት ሌሎች ፍጥረታት ይኖሩ ነበርን ወይስ አይኖሩም….እንደ ሳይንስም…እንደ ሐይማኖትም…. እንዲሁም የአለም ሐይማኖቶች እያንዳንዳቸው መቼ መቼ ተነሱ?

የአለም ቋንቋወች በአለም ላይ መቼ መቼ ተፈጠሩ? ከቋንቋወች ሁሉ ቀዳሚው ማን ነው? እንዴት በምን ማስረጃ ቀዳሚ ተባለ? እውነት ግን የሰው ልጅ ከዘንዶና ከመናፍስት(ዛር) መወለድ ይችላልን? የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የስነ ጽሑፍ ስልጣኔ ከአለም የስነ ጽሑፍ ስልጣኔ 3000 አመት መቅደሙን ልብ ብለው ያውቃሉ? የናምሩድ በትር እውን የሙሴና የአዳም እንዲሁም የኖህ በትር ናትን? አሁንስ የት ትገኝ ይሆን?የሳልሳዊ ቴዎድሮስ ያችን ሰይፍ (በትር) ያገኛት ይሆን ? ወይስ ከሰማይ የወረደችዋን የገላውዲዮስ ሰይፍ ይይዝ ይሆን?

እጽዋት ስንነካቸው የሚያቃጥሉ፤የሚሰውሩት፤ በሳይንሳዊ ወይስ በሃይማኖታዊ ስልጣን ነው? ወይስ በምን ሃይላቸው ነው? ጥበብስ በየት በኩል አለች? እውነት ግን በአጋንንት የሚጠሩ ሰወች አጋንንትን ከምድር ነው የሚጠሩት ወይስ ከሌላ አለማት? መልካም መንፈስ የአምላክ ኅቡዕ ስሞች ሲጠሩስ የሚመጡና መናፍስቶች ተልኮን የሚያስፈጽሙ እንዴት ነው? ጥንት ኢትዮጵያዊያን ሊቃውንት ከሰማይ ላይ አጉሊ መነጸር ሳይኖራቸው እንዴት ኮከብ ሊቆጥሩ ቻሉ? እንዴትስ ገና ድንግል ሳትወለድ 1400 አመት ቀድመው ድንግል ጌታዋን ትፀንሳለህ ትወልዳለችም በዛ ዘመን ኮከብ ይወጣል ብለው በሰሌዳ ስዕላድኖዋን ስለው አስቀመጡ? ይህስ እውነት የትኛው አለም ላይ ተከስቷል? እውነት ግን የጨረቃ ግርዶሽ አለን? እውነት ግን ጨረቃ ትወለዳለችና ትጠፋለችን?አዳም 24 ትውፊቶች ለኢትዮጵያ ህዝብ ትቶ መሄዱን ልብ ብለው ያውቃሉን?ጥንታዊ የኖህ ከተሞች የት ናቸው? ….በማስረጃ ደብረ ዘይት፤ታቦር ተራራ፤ቤተ ልሔም…ኢትዮጵያ ውስጥ ሊገኙ የቻሉት ቆይ ማን ኮርጆ ይሆን?

አዳም ግዮንን ከእፀ ሕይወት ስር ሲፈልቅ በገነትና በመሬት መካከል(ደብር ቅዱስ) ሆኖ እንዴት እንደተመለከተ፤ስለ ሄኖክ ቤተ መጽሐፍት፤ስለ እየሱስ ክርስቶስ ግምጃ ቤት(ኢትዮጵያ) ስለ ጥቅል የምስራቅ አፍሪካ ምስጢራት የሚያስረዳና ከግዮን መፍለቂያ እስከ አትላንቲክ ውቂያኖስና ቀይ ባህር ድረስ የሚዳስስ አመራማሪ መጽሐፍ የሐገሪቱ ትንሳኤ መነሻ የቀጣይ ትውልድ ተስፋ አጮልቆ ማያ ዘመን ተሻጋሪሰነድ ስለሆነ ብታነቡት እጅግ አዲስ የሆነ ነገር ማግኘት እንደምትችሉበትና መጽሐፉ ሙሉ እምነቴ ነው፡፡

አዎ እውነት ነው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ብዙ ኢትዮጵያን የሚጠሉ መናፍስቶችና እርኩስ መናፈስታዊ እሳቤዎች ያላቸው ሐገር ጠል ሰወች የደነገጡበት ወደ ፊትም ቢሆን የሚደነግጡበትና የሚያፍሩበት ….ሃገራቸውን የሚያከብሩበት…መነሻቸውን ስላጡ መድረሻቸው የጠፋባቸው…የተባሉትን ሁሉ አዎ እውነት እያሉ የሚጓዙትንም ታሪክ የሚነግር…ታሪካዊ፡ ሳይንሳዊ፡ መንፈሳዊ፡ ምስጢራዊ፤ሃይማኖታዊም፤ፍልስፍና አዘል ከመሆኑም ባሻገር የግዴታ ታማኝነቱን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ መሆኑንና ከላይ የተዘረዘሩ ጥያቄዎችን ፍንትው አድርጎ በማሳየት የሚመለከተውን ይመለከተዋል…የማይመለከተውን ካለ አንዲት ማስረጃ የኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም፤ነገር ግን እውነቱ ይህ ነው….ውሸቱ ይህ ነው…ይህ ተረት ነው….ይህ ታሪክ ነው በማለት ለአንባቢም፤ ለአጥኝም….ክፍት የተዋቸው ሃሳቦች እንዳሉ ሆኖ እርስዎም አንብበው ምስጢሩን ለልጅዎ እንዲያስተላልፉ ተጋብዘዋል፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በተነሱት ምስጢራት ሃገርንና ትውልድን መጠበቅና ማዳን እንደሚቻል ትልቅ እምነት አለኝ፡፡ ለዚህም ሲባል ረዥም አድካሚ ጉዞ በኔ አቅም የማይነኩ ነገሮችን በፈጣሪ ሃይል የጤፍ ፍሬ የምታክል ነገር ወርውሬለሁ፡፡

መልካም ንባብ፡፡

📚📚📚

በመደብራችን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።
ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን

እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
ስ.ቁ 0911006705/0924408461
የመምህር ደሴ ቀለብ ታሪከ ነገሥት መጽሐፍ ስለ ጎንደር ነገሥታት እና ስለ አቡነ ተክለሃይማኖት ፍቅር እንዲህ ይለናል።

ጎንደርን በሥርዐቷ በወጓ ማማር እና ውበት ታሪከ ነገሥቱም እመ አህጉር፣ትዕይንተ ነገሥት ይላታል፡፡ከዚህ በተጨማሪ የጐንደርን ታሪክ ስናይ ይበልጥ ጎልቶ የሚታየው የቤተ መንግሥቱ ትምህርት እና ወግ ብቻ ሳይኾን የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖታዊዉ ትውፊት መስፋፋቱም ጭምር ነው፡፡ ጻድቁ የነገሥታት እና የሕዝብ ደስታ ይባሉ ነበር/አሁንም፡፡ ነገሥታቱ በጻድቁ ስም መማል በጻድቁ _ስም ቤተክርስቲያን ማሠራት ይወዱ እንደነበር ከገጠሩ ክፍል ባሻገር በከተማዋ በጎንደር በጻድቁ ስም በየጊዜዉ ቤተክርስቲያን ማሠራታቸው ነው ። ታቦተ አቡነ ተክለሃይማኖትንም ምስማከ ነገሥት ይሉ ነበር ።ብርሃን ሰገድ ንጉሥ ኢያሱም ዐመጸኞች ሲረቱ ለሕዝቦቹ መድኃኒትን ያደረገ እና ይቅር ያለን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ይህ ኹሉ የኾነው በአቡነ ተክለ ሃይማኖት ኃይል ነው፡፡ ያለውን ታሪከ ነገሥቱ ይነግረናል፡፡ በከተማዋም ብዙ ታሪካዊ የእጨጌ ቤቶች እና የከተማ በሮች ነበሩ/አሉ፡፡

ቀሪውን ከመጽሐፉ ያገኙታል ።

ዋና አከፍፍይ ሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
ስ.ቁ 0911006705/0924408461

በቅርብ ለሕትመት የበቃውን ይህን ታረከ ነገሥት መጽሐፍና ሌሎችንም ን በመጠቀም ማዘዝ ይችላሉ። በየትኛውም ዓለም ያሉ አንባቢያን መጽሐፍትን ቢያዙ እንልካለን ።
ታላቅ የመጻሕፍት ቅናሽ እና የማጣሪያ ሽያጭ

ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ አብርሆት መጻሕፍት ጎን ወዳለው ሀሁ የመጻሕፍት መደብር ከመጣችሁ በሺ የሚቆጠሩ መጻሕፍት በማይታመን የዋጋ ቅናሽ ሸምታችሁ ትመለሳላችሁ። ከታተሙ 2፣ 5፣ 10 ወይም ከዚያ በላይ አመታት የሆናቸው መጻሕፍት ለኪስ በሚስማማ ዋጋ። የአንድ መጽሐፍ ዋጋ በተወደደበት በአሁኑ ወቅት አንድ መጽሐፍ ከ50 ብር እስከ 100 ብር ብቻ ባለው ዋጋ ገዝተው ይመለሳሉ። የዋጋው ቅናሽ እስከ 80% የሚጠጋ ታላቅ ቅናሽ ነው። ሽፋኑ ላይ ዋጋው ከፍተኛ ዋጋ የተለጠፈበት መጽሐፍ በ100 ብር ብቻ መግዛት ዘወትር የማይገኝ አጋጣሚ ነው። አሁኑኑ ይጠቀሙበት።

መጻሕፍት ሲቆዩ እንደ ወይን ይበልጥ እየጣፈጡ እንደሚመጡ ሁሉም የሚያውቀው እውነት ነው። ታዲያ ከታተሙ ትንሽ የቆዩ፣ የጣፈጡ፣ በግዜ የበሰሉ መጻሕፍትን በማይታመን ዋጋ የግሎ ማድረግ ከፈለጉ ወደ ሀሁ መጻሕፍት መደብር ጎራ ይበሉ። የመጻሕፍቱ ይዘት ብዙ ነው። የስነልቦና፣ የፍልስፍና፣ የልብወለድ፣ የታሪክ፣ መንፈሳዊ ወዘተ ይዘት ያላቸውን ለመጎብኘት እና ከግል ዝንባሌዎ ጋር የሚሄደውን መርጦ ለመግዛት ከእርሶ የሚጠበቀው ዘወትር ቅዳሜና እሁድ አራት ኪሎ ከሚገኘው አብርሆት መጻሕፍት ቤት ጎን ብቅ ማለት ብቻ ነው።

አራት ኪሎ ሲመጡ ምርጫዎ ብዙ ነው። የአራት ኪሎው የሳይንስ ፋካሊቲ መገኛ፣ ዋናው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የ6 ኪሎ ግቢ እንዲሁም የምህንድስና ፋካሊቲው የ5 ኪሎ ግቢ በቅርብ ርቀት ይገኛሉ። በጎዳናው ላይ ከሚመላለሰው እኩሌታው የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነው። በአጠቃላይ ሰፈሩ የምሁራን ነው።

አራት ኪሎ ሲመጡ ከነዚህ መካከል አንዱን ማድረግ ይችላሉ። ታላቁ የአብርሆት መጻሕፍት ቤት ገብተው በ100 ሺ ከሚቆጠሩ ታላላቅ መጻሕፍት መካከል ከዝንባሌዎ የሚወዳጀውን መርጠው ያነባሉ። ከአራት ኪሎ ማህበረሰብ መካከል አንዱን አቁመው ቢያናግሩት ለመጻሕፍት ፍቅር ያለው አንባቢ የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። ቆም ብለው ለደቂቃዎች ቢያነጋግሩት መለስተኛ መጽሐፍ ከማንበብ ያልተናነሰ ልምምድ ነው። ምርጫዎ በተመጣጣኝ ዋጋ የተለያዩ መጻሕፍትን የግልዎ ማድረግ ከሆነ ሰፊው ሀሁ መጻሕፍት መደብር በሩን ክፍት አድርጎ ዘወትር ከሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋቱ 1 ሰአት እስከ ምሽቱ 1:20 ድረስ ይጠብቅዎታል። ቅዳሜና እሁድ ብቻ ጎራ ካሉ ደግሞ ከታተሙ ትንሽ የቆዩ መጻሕፍትን በማይታመን ቅናሽ ያገኛሉ።

4 ኪሎ መጥተው በፍጹም ከስረው አይመለሱም። እውቀት ተለዋውጠው፣ መጻሕፍት አንብበው ወይም ገዝተው ይመለሳሉ። ዛሬ፣ ነገ ሳይሉ አራት ኪሎ ሀሁ መጻሕፍት መደብር ብቅ ይበሉ። ከታላቅ ቅናሹ ጎን ለጎን አዳዲስ መጻሕፍትን በተለመደው መለስተኛ ቅናሽ ያገኛሉ።

መደብራችን ሰፊ ነው። የሚፈልጉትን መጽሀፍ በነጻነት ለመምረጥ ሰፊ እድል የሚሰጥ ስፋት አለው። መደብራችንን ጎብኝቶ በመጻሕፍት መካከል ጥቂት ግዜ ማሳለፍ በራሱ በዋጋ የማይተመን ትልቅ እርካታ አለው። ከመደብራችን ስፋት ባሻገር ፈረስ የሚያስጋልብ ሰፊ ግቢ አለን። የማጣሪያ ሽያጩ ቅዳሜና እሁድ የሚካሄደው በሰፊው ግቢያችን ውስጥ ነው። መጽሐፍ ለመምረጥ የሚመች ከባቢ አለን። ከእርስዎ የሚጠበቀው ቀን ቆርጦ መምጣት ብቻ ነው። መጽሐፍቱን በግልዎ ዞር ዞር ብሎ ለመመልከት ከፈቀዱ ምርጫዎን እናከብራለን። ወይም የመጻሕፍት መደብሩን ሰራተኞች እርዳታ ከፈለጉ፣ በቅልጥፍና ሊያገለግሏችሁ ዘወትር በተጠንቀቅ ላይ ናቸው። አላማችን እንደ ምርጫዎ እርስዎን ለማገልገል ነው። አላማችን መጻሕፍት በቅናሽ መሸጥ፣ አንባቢ ትውልድ ማፍራት፣ ሁሉም ማህበረሰብ ተጠቃሚ የሚሆንበት፣ ሁላችንም ቁሳዊም ሆነ መንፈሳዊ ረብ የምናፍስበት ስርአት አካል መሆን ነው።

📚📚📚

በመደብራችን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@fantahunabie?_t=8mYzg7vMRJ0&_
እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
ስ.ቁ 0911006705/0924408461
ታላቅ የመጻህፍት የማጣሪያ ሽያጭ

የመጽሐፍት አይነት፦ ልብወለድ፣ ፍልስፍና፣ ስነልቦና፣ ታሪክ፣ ፖለቲካ፣ መንፈሳዊ፣ ልዩ ልዩ
የመጻህፍት ዋጋ፦ ከ50—100 ብር
የመጻሕፍቱ የህትመት ዘመን፦ ትንሽ ቆየት ያሉ

ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከጠዋቱ 1 ሰአት እስከ ምሽቱ አንድ ሰአት
ቦታ፦ አራት ኪሎ አብርሆት ጎን ሀሁ መጻሕፍት መደብር
ሀሁ መጻህፍት መደብር ከነገ ቅዳሜ ጀምሮ ለተወሰኑ ቀናት በከፍተኛ የማጣሪያ ሽያጭ ቅናሽ መሸጥ ይጀምራል!!
==============================

(ይትባረክ ዋለልኝ)

ሀሁ መጻህፍት መደብር ለረጅም አመታት በቀድሞ ሜክሲኮ መደብሩ እና በስቶር ተቀምጠው  የነበሩትን በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ መፅሐፎቹን ከነገ ቅዳሜ ታህሳስ 12 ቀን ጀምሮ አራት ኪሎ አብርሆት ቤቱመፅሐፍት አጠገብ በሚገኝው መደብሩ በታላቅ የመጻሕፍት ቅናሽ እና የማጣሪያ መሸጥ ይጀምራል::

በዚህ የማጣሪያ ሽያጭ ከፍተኛ ቅናሽ የተደረገባቸው መፅሐፎች በተለይ ከታተሙ 2፣ 5፣ 10 ወይም ከዚያ በላይ አመታት የሆናቸው የታላላቆቹ ደራሲያንና የታሪክ ፀሐፊያንንመጻሕፍት በብዛት ይገኛሉ::እንዲሁም

የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣
የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣
መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣
የግጥምና የወግ መጻህፍት፣
የፖለቲካና ኢኮኖሚ መጻህፍት፣
የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት
ከ20—50% ቅናሽ ታገኛላችሁ ።

ያስታውሱ

* አንድ መጽሐፍ ከ50 ብር እስከ 100 ብር ብቻ ባለው ዋጋ መፅሐፍት ይሸጣሉ::
* እስከ 80% ድረስ በቅናሽ የሚሸጡ ከገበያ የጠፉ መፅሐፍትን ያገኛሉ!!!
* አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ ያበረክታሉ ።

ይህ የቅናሽ የመፅሐፍ ሽያጭ ለተወሰኑ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው:: የዚህ ቅናሽ የመፅሐፍ ሽያጭ እንዳያመልጣችሁ::

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ :- አራት ኪሎ አብርሆት ቤቱመፅሐፍት አጠገብ
ስልክ ቁጥር:-
0911006705/0924408461