ሀሁ መጻሕፍት ( Hahu books )
3.03K subscribers
1.17K photos
12 videos
2 files
199 links
የሚፈልጉትን ማንኛውንም መፅሐፍት ካሉበት ቦታ እናመጣልዎታለን
በ 0911006705 ደዉለዉ ይዘዙን
አድራሻ :- አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መጻህፍት
Download Telegram
ይህን “የኢንተርፕርነርሽፕ አቡጊዳ” የተሰኘ መፅሀፍ በፃፍኩበት ወቅት መፅሀፉ የተወሰነ የምርምር ለዛ እንዲኖረው በማሰብ ከ250 በላይ የሚሆኑ ሰዎችን የእራሳቸውን ስራ ለመፋጠርና ለመስራት እንቅፋት የሆነባቸውን አንድ ምክነያት እንዲገልፁልኝ ሚጥጥየ የዳሰሳ ጥናት ( ‘ሰርቬይ’ ) አድርጌ ነበር። ለዳሰሳ ጥናቱ መልስ ከሰጡ ግለሰቦች ውስጥ በርካቶች የሰጧቸው መልሶች የሚከተሉት ናቸው።
• አስቤበት አላውቅም፣
• ስለቢዝነስ የማስብበት ወቅት አይደለም (ገና ልጅ፣ ወጣት ነኝ፣ እድሜዬ ለቢዝነስ አልደረሰም፣ ተማሪ ነኝ)፣
• እድሜዬ አይፈቅድም፣ የመስሪያ ዘመኔ አልፎኛል፣ እርጅና ተጭኖኛል፣
• አሁን ትክክለኛው ወቅት አይደለም፣ ትክክለኛውን ወቅት እየጠበኩ ነው፣
• የቢዝነስ ሃሳብ የለኝም፣
• ክህሎትና እውቀት እንዲሁም ልምድ የለኝም፣
• የገንዘብ ዕጥረት አለብኝ፣ መነሻ ካፒታል የለኝም፣
• የቤተሰብና የወዳጆቸ ድጋፍ የለኝም ፤ የሚረዳኝ ፣ የሚያበረታታኝ፣ አይዞህ የሚለኝ ሰውን የለኝም
• የመስሪያ (የማምረቻ ወይም መሸጫ) ቦታ ችግር አለብኝ፣
• የመንግስት ፓሊሲና ቢሮክራሲ የሚያሰራ አይደለም፣
• የሚሳካልኝ አይመስለኝም፣ ለቢዝነስ የሚሆን ስብዕና ያለኝ አይመስናቸው

ሆኖም ግን ነገሩ ሌላ ነው። በኢንተርፕርነርሽፕነና በስራ ፈጠራቸው ከፍተኛ የልህቀት ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎች እነዚህ ጉዳዮች እውነተኛ ምክንያቶች (real reasons) ሳይሆኑ ሰበብ (pseudo reason ) ናቸው ሲሉ ይገልጿቸዋል። እውነተኛ ምክንያቶች እና መፍትሄዎቻቸው በዚህ መፅሀፍ በጥልቀት ተዳሰዋል።
© ረ /ፕሮፌሰር አበበ ከቤ

***********
በመደብራችን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@fantahunabie?_t=8mYzg7vMRJ0&_r=1
በቴሌግራም https://t.me/fanab123
እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
2 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ
ስ.ቁ 0911006705/0924408461
የአድራሻ ለውጥ
ሀሁ መጽሐፍ መደብርላለፉት ሶስት አመታት ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ታውር አጠገብ የተለያዩ መጽሐፍቶችን ለአንባቢያን በተመጣጣኝ ዋጋ ሲያቀርብ መቆየቱን ይታወቃል። በመሆኑም

አሁን ሜክሲኮ የሚገኘው ቁጥር 2 የመጽሐፍ መሸጫ መደብር በኮሪደር ልማት የፈረሰ በመሆኑ ዳግም በሜክሲኮ ሌላ ቅርንጫፍ እስንከፍት አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መጻሕፍት ግቢ ውስጥ አገልግሎቱን የምንቀጥል መሆኑን ለክብራን ደንበኞቻችን እየገለጽን እሲከዚያው ከ 50 ብር ጀምሮ ልዮ ቅናሽ የተደረገባቸውን መጽሐፍቶች እንድትሸምቱ ተጋብዛችኃል።
..... ቲቸር ተገኝን እወደዋለሁ፡፡ እሱ በሚያስገመግም ድምፁ ስለ ነፍሳት እያስተማረ ፡ ጥንቅሽ ጭቃ በታጨቁ ጥፍሮቿ ጭንቅላቷን እስኪላጥ ድረስ ትፎክተዋለች፡፡ ዘወትር የጥፍር ቀለም መሞከሪያ የሚመስሉ አለንጋ ጣቶቿን አኗቷ ስር ከጨመረች አብሬ ዓይኖቼን እጨፍናለሁ፡፡ እከኳን በመቅረፀ ድምፅ ቀድቼ ብዘፍነው ሁሉ ደስ ይለኛል ፡፡
" ኳር ኳር ጥዝዝ ጥዝዝ
ሽም ሽም ሽም " አፏን ወደ ቀኝ አሸሙራ በእከኳ ሃሴት የምታደርግ ሴት ካያችሁ .. እሷ ማለት ጥንቅሽ ናት፡፡ እኔም አይኔን ገልጬ በአየር ላይ እየተንሳፈፉ ዴስካችንን ከሚሞሉት የጠጉሯ ብናኞች ጋር አብሬ ደፋ ቀና ማለት እጀምራለሁ፡፡ .. ፎክታ ስታበቃ አንድ ቅጫም ከፀጉሯ ላይ መንቅራ ዴስኩ ላይ በሀይል ታቃጫለች፡፡ እጄን ወደ ጀርባዋ ሰድጄ አንድ የፀጉር ንቃይ ከቀለብኩ መንፈሴ መርካቷ.. ዕለቴ መባረኳ አይቀርም፡፡ ደብተሮቼ ቢገለጡ ከፃፍኩት ፊደል ይልቅ ሲንሳፈፉ የቀለብኳቸው እርጋፊ ጠጉሮቿ ይበልጣሉ፡፡ የሁለት ልጅ ቁንጮ የሚያህል የሴት ጠጉር በደብተሬ አለ፡፡

አዝማሪው ልቤ ( አጫጭር ልብወለድ )

****
በመደብራች
ን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን

በቴሌግራም https://t.me/fanab123
እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን

ስ.ቁ 0911006705/0924408461
መንግሥቱ ኃ/ማርያም
የስደተኛው መሪ ትረካዎች፦
★ ህጻናት አምባ የእኔ ፈጠራ ነው፤ ህጻናት አምባን ለመፍጠር ያስገደደን የሀገራች የወቅቱ ሁኔታ ነው፡፡ ህጻናት አምባን እንደ ቤቴና ልጆቹን እንደልጆቼ ከልቤ ነው የማየው፡፡ ምክንያቱም እናት አባት የሌላቸው ናቸው፤ እናት አባት ማን ሊሆን ይችላል? እነሱን የቀረባቸውና እንደ ወላጅ የሚያያቸው እሚያዝንላቸው ስለነሱ ኋላፊነት የሚወስድ ማን ሊሆን ይችላል? ጉዳዩ ፖለቲካዊ አይደለም፤ ልባዊ ነው፡፡ ልጆቹን ከልቤ እንደልጆቼ ነው የማየው፡፡

* በአንድ ወቅት ሁላችሁም እንደምታስታውሱት ጥላሁን ገሰሰ በእግሩ ላይ ባጋጠመው የጤና እክል ደቡብ አፍሪካ ህክምና አድርጎ ነበር። ወንዱ ልጄ አንድነት ፈልጎ ፈላልጎ የሆስፒታሉን አድራሻ አገኘው፡፡ በጊዜው ባጋጠመው ነገር የተሰማኝን ሃዘን ለመግለጽ ስልክ ደወልኩለት። እንዳጋጣሚ ሆኖ ከአሜሪካን ሀገር አብረው ይምጡ፣ ወይም ደግሞ ሊጠይቁት በዛን ቀን እዚያ ይገኙ ባላውቅም ዓለምፀሀይ ወዳጆና ንዋይም አብረውት ነበሩ።

* ሰውዬው የዚሁ የዚምባቡዌ ሀገር ሰው ነው፡፡ ሲታይ ያሳዝናል፣ የተጎሳቆለ ነው፡፡ ገንዘብ ለዚህ ካልሆነ እያልኩ የተወሰነ ጊዜም መጽውቼዋለሁ። ውቤም ልብስ ምናምን ሰጥታው ታውቃለች፡፡ ... አንድ ሰው እዚህ ስፍራ ላይ አስቀምጠው አስጠንተዋል ለካ። ይህ ከእጃችን የመጸወትነው፣ ከቤታችን ልብሳችንን አውጥተን የሰጠነው ምስኪን መሳይ ሰው በኤምባሲው አማካኝነት የተቀጠረ የወያኔና ሸዕቢያ መረጃ አቀባይ ነበር፡፡

* የማያስደስት ታሪክ ... በአንደዳንድ መልኩም የሚያስለቅስም ነው፡፡ “የትላንቱ ግድ የለም ለሀገር ተብሎ ይኼ ሁሉ ተከፍሏል፤ ነገ ምንድነው ተስፋችን?'' ብዬ ስጠይቅ ተስፋ አይታየኝም፡፡ ምንአልባት ተሳስቼ ሊሆን ይችላል፡፡ “ኢትዮጵያ ሊመጣባት የሚችለውን ፖለቲካዊም ሆነ ወታደራዊ ችግር የሚቋቋም ማዕከላዊ ፎርስ ማን ነው? ለአንድነቷ፣ ለሰላሟ'' ብዬ ስጠይቅ መልስ የለኝም። ይኼው ነው!
ሀሁ መጻሕፍት መደብር
በመደብራችን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@fantahunabie?_t=8mYzg7vMRJ0&_r=1
በቴሌግራም https://t.me/fanab123
እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን

ስ.ቁ 0911006705/0924408461
ጥቂት ስለደራሲዉ

አባትሁን ዘገየ በ1981 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቋንቋና ሥነ ጽሑፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቋል፡፡ ከዚያም በ2004 በቢዝነስ አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪውን እንዲሁም በ2008 በኤክስኪዩቲቭ ማስተር ኦፍ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ይዟል፡፡የሥራውን ዲግሪውን የተቀላቀለው ዓለም ጥቅምት 1982 ዓ.ም. ነበር፤ በደብረ ብርሃን ከተማ የሥነ ጽሑፍ አጥኚ በመሆን፡፡

በወቅቱ የሥነ ጽሑፍ ፍቅሩ ያደረባቸውን የደብረ ብርሃን ከተማ ወጣቶች ከሥራ ባልደረቦቹ ጋር በመሆን በማሰባሰብ ለሦስት ወራት የዘለቀ የሥነ ጽሑፍ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ያሠለጠናቸውን ወጣቶችም በክበባት በማደራጀት ወደ ሥነ ጽሑፉ ዓለም ይገቡ ዘንድ መሠረቱን ጥሏል፡፡ ሁለ ገቡ የኪነ ጥበብ ሰው አንዱ ዓለም አባተ (የአጸደ ልጅ) ያኔ ሥልጠና ከተሰጣቸውና በጥበቡ ዓለም ገዝፈው ከወጡ ወጣቶች ተጠቃሽ ነው።

ለወጣቶች ሥልጠና ከመስጠትና በክበባት ከማደራጀት ጎን ለጎንም

መጣጥፎችን፣ ግጥሞችን ወዘተ. ለዛሬዪቱ ኢትዮጵያና አዲስ ዘመን

ጋዜጦች፣ ለኢትዮጵያ ሬድዮ እንዲሁም ለለገዳዴ ሬድዮ በመላክ ሲሳተፍ

ቆይቷል፡፡ ከወርኃ ጥር 1986 ዓ.ም. ጀምሮም ወደ ባሕር ዳር በማቅናት በቀድሞዉ ባሕልና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ በሕዝብ ግንኙነት ባለሙያነት አገልግሏል፡፡ በመቀጠልም ከ1988 ዓ.ም. አጋማሽ እስካሁን ድረስ በሕትመት ጋዜጠኝነት እየሠራ ይገኛል፡፡

ረዥሙ የጋዜጠኝነት ዘመኑ ወደ ደራሲነቱ ዓለም ይገባ ዘንድ በሩን ከፍቶለታል፡፡ በተለይም ከ2007 ዓ.ም. ጀምሮ በርካታ መድብል ሊወጣቸው የሚችሉ ወጥ አጫጭር ልቦለዶችን ደርሷል፤ እንደ አንቶን ቼኮቭ ያሉ የውጪ ደራሲያንን ያጫጭር ልቦለድ ድርስቶችንም _ ተርጉሟል፤ ግጥሞችን ወዘተ. ጽፏል፡፡

እነዚህን ሥራዎቹን ሲያከናውን አንድ ቀን በመጽሐፍ ቅርጽ ተዘጋጅተው ለሕትመት እንደሚበቁ ሕልሙ ነበረው፡፡ እነሆ ሕልሙ እውን ወደ መሆን ተሸጋገረና በዚች መድብል ከውድ አንባቢያን ጋር ለመገናኘት በቅቷል፡፡

***********
በመደብራችን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@fantahunabie?_t=8mYzg7vMRJ0&_r=1
በቴሌግራም https://t.me/fanab123
እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
2 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ
ስ.ቁ 0911006705/0924408461
ዶ/ር ዳዊት በዚህ “አለማወቅ” በተሰኘው መጽሐፉ፤ በፍልስፍና፣ በማኅበራዊ እና በሥነ-ልቦና ሳይንስ ንድፈ-ሃሳብ ላይ የራሱን ተሞክሮ አክሎበት የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን በማጠየቅ በጥልቀት ይመረምረዋል።

ትክክለኛ ጥያቄ በመጠየቅ እንዴት አዲስ ሃሳብ እንደሚዋለድ እና የተዋለደውም አዲስ ሃሳብ እንደገና ተመልሶ ሊጠየቅ እንደሚችልም በወጉ አሳይቶናል። ይህ መጽሐፍ በትምህርት፣ በፖለቲካ፣ በሃይማኖት፣ በሳይንስ እና በባህል መስኮች የተንሰራፉብንን ዘርፈ-ብዙ የአለማወቅ ባህሪያትን ከነምክንያቶቻቸው በጥልቀት ይመረምራል።

“አለማወቅ” “ተገብሮም” ይሁን “ንቁ” ከሰው ልጅ ሕይወት ጋር በጥብቅ የተሳሰረ እና በጥያቄ ሊመረመር የሚገባው ጉዳይ እንደሆነም ከዚህ መጽሐፍ ተረድተናል።

ዮናስ ባህረጥበብ (ዶ/ር) ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ አ.አ.ዩ

ከአለመኖር ወደ አለማወቅ፤ በጣም ይገርማል ፡፡እኔ እማውቀው፤ 'ተስፋ' የተሰቀለ ዳቦ እንደነበር ነው፡፡ ነገር ግን ዶ/ር ዳዊት 'ተስፋ' አለማወቅ መሆኑን፤ ግልባጩ ዳግም 'እውነት' እንደሆነ አስተምሮኛል፡፡ አለማወቅ፤ ከራስ፤ ከቤተሰብና ከጓደኛ እስከ ሀገር ያካተተ፤ እንዲሁም የደራሲውን የስነ መለኮት፤ የስነ አዕምሮ፤የህከምናና እንዲሁም የፍልስፍና ዕውቀት የያዘ፤ ለሃገርና ለትውልድ ደጋግመን እንድናስብ የሚያደርግ መጽሃፍ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡ መልካም ንባብ፡፡

ይርጉ ገ/ህይወት (ዶ/ር) ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ አ.አ.ዩ

አንዳንድ ኮፒ አለኝ።
************

በመደብራችን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@fantahunabie?_t=8mYzg7vMRJ0&_r=1
በቴሌግራም https://t.me/fanab123
እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን

ስ.ቁ 0911006705/0924408461
ክፍል አንድ

የመጀመሪያዎቹ ዓመታት (1959-1962)

ምዕራፍ አንድ፡ ከተማሪ እንቅስቃሴ ወደ ፖለቲካ ድርጅት

1. 1959 - ዓይነተኛ የሽግግር ዓመት

ሀ. በአውሮጳ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማኅበር (አኢተማ) 7ኛ ጠቅላላ ጉባዔ

1959፣ በጠቅላላው በኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ታሪክ ውስጥና በተለይም በአውሮጳ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማኅበር (አኢተማ) ታሪክ ውስጥስጥፎለኝ የሆነ የሽግግር ወቅት ነሴ መክንያቶና የኢትዮጵያ ተማሪዎች እስከዚህ ዘሳኝ ድረስ ለአፄ ይለው the formy ሃሳቦትን አገዛዝ አንዳንድ ምክሮችን በመለገሙን አንዳንድ የጥገና ለውጥ (reform) ሃሳቦችን በማቅረብ ተወስነው ነበር:: በ1959 ስር-ነቀል (radical) የሆነ የአቋም ለውጥ አደረጉ::

1959 የኢትዮጵያ ተማሪዎች ከእንግዲህ ጀምረው የሚታገሉት «ባላባታዊውን (feudal) መንግሥትና ሥርዓት ለመጣል» መሆኑን በገሀድ አሳውቀው የወጡበት ዘመን ብቻ አልነበረም:: ለዚህም ትግላቸው እንዲበጃቸው፣ ተጨባጭ እርምጃዎችን ለመውሰድ የወሰኑበት ጊዜም ነበር::

በነሐሴ ወር 1959 የአኢተማ 7ኛ ጠቅላላ ጉባዔ በፈረንሳይ አገር ሞንታርዥ ከተማ ተደረገ:: የውሳኔውም ዓቢይ ይዘት የሚከተለው ነበር፡፡

‹ሕዝብ መብቱን እንዲያገኝና የመሠረታዊ ለውጥ እርምጃ እንዲወስድ አንዳንድ ድርጅቶች ድምጻቸውን ማሰማት ጀመሩ:: አኢተማ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ አገር-ነክ በሆኑ የጋራ አርእስት ላይ ጥናትና የሃሳብ ልውውጥ በማድረግ፤ ድኅነት የሚጠፋበትን፣ ጭቆና የሚወገድበትን፣ እውቀት የሚዳብርበትን፣ በሽታ የሚጠፋበትን አገረ-ሰብ የሚለማበትን ዘዴ ለአስተዳዳሪዎቻችን ደጋግሞ ከማስረዳት አልተቆጠበም።

«(ይሁንና)፣ የማሻሻያ ሃሳብ ማቅረብን እንደብልግና የሚቆጥሩና መሠረታዊ ነቀፌታን እንደመርዝ የሚጠሉ _ አስተዳዳሪዎቻችን… ምንም ዓይነት መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት ካለመፍቀዳቸውም በላይ፣ ፍላጎትም አላሳዩም::

«(ስለሆነም)፣ ካዛሬ ጀምሮ የጥናታችንን ውጤት በቀጥታ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንድናቀርብ ጊዜውና ሁኔታው ያስገድደናል: …የሥራችን መነሻ ሁሉ ከገበሬውና ከሠራተኛው (ከተበደለው ሕዝብ ጋር) በመቀላቀል አሁን ያለውን ጊዜው ያለፈበትን “ባላባታዊ መንግሥት መጣል መሆኑን፤ ጉባዔው ተስማምቶበታል።»
**************,,,,,,
በመደብራችን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@fantahunabie?_t=8mYzg7vMRJ0&_r=1
በቴሌግራም https://t.me/fanab123
እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን

ስ.ቁ 0911006705/0924408461
ሜሎሪና ሕይወቴ ፦
‹‹ኹላችን በምድር ስንኖር ይስፋም ይጥበብም፣ይብዛም ይነስም በውስጣችን የፈጠርነው የራሳችን ብቻ የኾነ ዓለም አለን። በዚህ ዓለም ውስጥ ትልቁ የሰውነት ውቅራችን ደግሞ ትዝታ ነው። ትዝታ ለብዙ ሰው የዕድሜ ዘመን እስር ቤት ነው። ብዙ ሠዎችም ወደፊት መራመድ እየፈለጉ አስሮ የሚይዛቸው በገዛ አዕምሮአቸው ውስጥ ያስቀመጡት የትናንት ታዝታቸው ነው። ከትዝታው መፋታትና ትዝታውን ማሸነፍ የቻለ ሰው ግን የትም መድረስ ይችላል።

‹‹ትልቁ ብቸኝነት ሰውን ማጣት ሳይኾን ራስን ማጣት ነው። በምድር ላይ ራሱን እንዳጣ ሰው ብቸኛ የለም። ራስን ማጣት፥ በኛ ውስጥ ያሉ ችሎታዎቻችንን አቅማችንን ስሜቶቻችንን ማጣት ነው፡፡ እራሱን ያጣ ሰው በዙሪያው እልፍ ሰዎች ቢሰበስብ እሱግን ዘወትር ብቸኛ ነው።

‹‹ሰው የሚሞተው ሥጋው ነፍሱን መሸከም ሲያቅተው ነው፡፡ ሥጋችን ደግሞ የሚያረጅም የሚበላሽም ነው፡፡ ነፍስ ልትሞት ካልቻለችና የሚሞተው ሥጋችን ከኾነ፣ለምን ለነፍሳችን የማያረጅና የማይሞት ሥጋ አንሠራላትም››