ሀሁ መጻሕፍት ( Hahu books )
3.03K subscribers
1.14K photos
12 videos
2 files
196 links
የሚፈልጉትን ማንኛውንም መፅሐፍት ካሉበት ቦታ እናመጣልዎታለን
በ 0911006705 ደዉለዉ ይዘዙን
አድራሻ :- አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መጻህፍት
Download Telegram
ውዳሴ ማርያም ዘረቡዕ

ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ረቡዕ ።
ሠሉስ ብሎ ነበርና ረቡዕ አለ፡፡ የፍጥረት አራተኛ የምስጋና ሦስተኛ ቀን ሲል ነው:: በዚህም ዕለት እመቤታችን ትመጣለች። አስቀድሞ የብርሃን ድንኳን ይተከላል፣ የብርሃን ድባብ ይዘረጋል፣ የብርሃን ዙፋን ይነጠፋል፡፡ ከዚያ ላይ ሆና ሰላም ለከ ኦ ፍቁርየ ኤፍሬም ትለዋለች። ተፈጽሟልና ባርክኒ ይላታል፡፡ በረከተ ወልድየ ወአቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ ደስ ውጳዕስ ከረ ትለዋለች ተባርኮ ምስጋናዋን ይቛመንፈስ ውዳሴ ዘረቡዕ ውዳሴ በረቡዕ ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያሩል። ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ረቡዕ ቢል አንድ ነው ቃለ ጸሐፊ ነው፡፡ እርሱ ግን ነገሩን ኵሉ ሠራዊተ ሰማያት ብሎ ያመጣዋል:: በዚህም ዕለት ሊቃነ መላእክትን ሠራዊተ መላእክትን በትላ መጥታለችና ባየው ባየው እየመሰለ ያመሰግናታል፡ በዕለተ ረቡዕ የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና ይህ ነው::

ኵሉ ሠራዊተ ሰማያት ይብሉ ብፅዕት አንቲ፡፡

በሦስቱ ዓለመ ስማያት ያሉ መላእክት ንዕድ ነሽ ክብርት ነሽ ይሉሻል፤ ያገኑሻል፤ ያከብሩሻል፤ በፍጹም ምስጋና ያመሰግኑሻል፤ ሦስቱ ዓለመ መላእክት የሚባሉት ኢዮር ራማ ኤረር ናቸው፡፡ አንድም ሰማያት የሚላቸው አለቆችን ነው አለቆች ያሏቸው ሠራዊተ መላእክት ንዕድ ነሽ ክብርት ነሽ ይሉሻል፤ ያገኑሻል፤ ያከብሩሻል፤ ያመሰግኑሻል፡፡ አሁን አለቆች የማያመሰግኑ ሠራዊቱ ብቻ የሚያመሰግኑ ሁኖ አይደለም፤ በሠራዊቱ ያለቆችን መናገር ነው፡፡

***
በመደብራች
ን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን

እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
2 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ
ስ.ቁ 0911006705/0924408461
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ስለ #አኰቴተ_ቁርባን ምን አሉ?

ቀሲስ ዶክተር መብራቱ ኪሮስ ገብሩ ይህን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ቅዳሴ ታሪክ እና ይዘት ለማዘጋጀት ያደረገው ምርምር ምን እንደሚመስል ለማወቅ የሚፈልግ ገና የመጀመሪያውን ገጽ ሲያነብ ሊረዳ ይችላል። ዋናውን ክፍል ትተን የኅዳግ ማብራሪያዎቹን ብቻ እንኳን ብናስተውላቸው፥ እንደ ትምህርት ቤት፡ እንደ ቤተ መጻሕፍት የሚቈጠሩ ሆነው እናገኛቸዋለን። የዋቢ መጻሕፍቱ ዝርዝርም በሰፊው የማይታወቁ ጠቃሚ ምንጮችን ይዟል። ወደ ዋናው ክፍል ስንገባ፣ የሥነ ቅዳሴው ውብትና ምሥጢር ወለል ብሎ ይታያል። ሥርዓቱ ከሲኖዶስ፡ ከመጽሐፈ ኪዳን፡ ከአበው ትርጓሜ ጋር ያለውን ዘያስተርኢ ወዘኢያስተርኢ ግንኙነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ቅዳሴ ታሪክ እና ይዘት ያብራራልናል። የሥርዓቱ ጥንታዊነት ሲጠበቅ፡ በቤተ ክርስቲያኗ ሥነ ጽሑፍ ውስጥ የሚታዩ፡ ግን ከሥርዓተ ቅዳሴው ጋር የሚገናኙ የማይመስሉ ነገሮች ሲገናኙ እናያለን።

የመብራቱን ጥረት እንደኔ የሚያውቅ በዚህ ጥናት ጥልቀትና ስፋት አይገረምም። የዶክትሬቱን፥ ከዚያ በፊትና ከዚያ በኋላም የደረሳቸውን የጥናት ጽሑፎች አውቃቸዋለሁ። የማያልፍበት፡ የማይሻር ጥናት እንደሚያደርግ መስክረውልኛል። አሁንም በአኰቴተ ቊርባን: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ቅዳሴ ታሪክ እና ይዘት ደግሞታል። አባቶቻችን ከውጪው ዓለም ጋር እየተገናኙ በዘመናቸው በሠሩት ሥራ እኛን እንዳኩሩንና እኛም እንደምናከብራቸው፡ እንደ ቀሲስ ዶክተር መብራቱ ያሉ ያባቶቻችንን ፈለግ ተከትለው ትውልዳቸውን አስተምረው፡ የሚቀጥለውን ትውልድ የሚያኩሩና ትውልዱም የሚያከብራቸው ወጣት ምሁራን መነሣታቸውን ስናይ አምላካችንን እናመሰግናለን። ቤተ ክርስቲያንም አባቶቻችንን በሥራቸው እንደምታከብር መብራቱንም በሥራው እንደምታከብረው እምናለሁ። በጥረቱ ተጠቃሚዎችን ያብዛልን።

†††
ሀሁ መጻሕፍት መደብር ገብቷል ::
***********
በመደብራችን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@fantahunabie?_t=8mYzg7vMRJ0&_r=1
በቴሌግራም https://t.me/fanab123
እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
2 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ
ስ.ቁ 0911006705/0924408461
በደንበኞች አገልግሎት ስራ ውስጥ በተቻለ መጠን መጠቀም የሌለብን በቃላትና ሃረጎች!
የቃላት አጠቃቀምና ተግባቦት በአገልግሎት አሰጣጥ ውስጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወት ጉዳይ ነው፡፡ የተዋጣለትና ከፍተኛ ልህቀት ላይ የደረሰ አገልግሎት ለመስጠት አዘውትረን መጠቀም የሚገባን ቃላት፣ ሀረጎችና አባባሎች ያሉትን ያህል በተቻለ መጠን መጠቀም የ፧ሌለብን ቃላትና ሃረጎች አሉ። በደንበኞች አገልግሎት ባለሙያዎች እነዚህን በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ውስጥ መጠቀም የሌለብንን ቃላትና ሃረጎች ‘ገዳይ ቃላትና ሃረጎች’ (‘killer words and phrases’) ይሏቸዋል፡፡
እነዚህ ቃላትና ሃረጎች ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ።
• አይሆንም፣ አይቻልም
• አላውቅም፣ መረጃ የለኝም
• የእኔ ስራ፣ የእኔ ሀላፊነት አይደለም
• ያንተ ስህተት ነው ፣የአንተ ችግር ነው
• ተረጋጋ
• ዘግይተሀል፣ ሰዓት አልፏል፣ ሰዓት ደርሷል
• ሀላፊዎች፣ የሚመለከታቸው ሰዎች ወይም የስራ ክፍሎች የሉም
• ልረዳህ አልችልም
• አለቃየን (ሃላፊውን) አናግረው
• ይህን ማድረግ አልነበረብህም
• ያንተ ችግር ነው
• አዳምጠኝ
• ረሳሁት፣ አላስታውስም
• መልሰው ይደውሉ
• ከአንተ አይጠበቅም
• የእኔ ችግር አይደለም
• አይመለከተኝም
• አያገባኝም
• እኔ እንጃ
• ለራስህ ብለህ እንጅ ለእኔ ብለህ አልመጣህም
***********
በመደብራችን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@fantahunabie?_t=8mYzg7vMRJ0&_r=1
በቴሌግራም https://t.me/fanab123
እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
2 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ
ስ.ቁ 0911006705/0924408461
ይህን “የኢንተርፕርነርሽፕ አቡጊዳ” የተሰኘ መፅሀፍ በፃፍኩበት ወቅት መፅሀፉ የተወሰነ የምርምር ለዛ እንዲኖረው በማሰብ ከ250 በላይ የሚሆኑ ሰዎችን የእራሳቸውን ስራ ለመፋጠርና ለመስራት እንቅፋት የሆነባቸውን አንድ ምክነያት እንዲገልፁልኝ ሚጥጥየ የዳሰሳ ጥናት ( ‘ሰርቬይ’ ) አድርጌ ነበር። ለዳሰሳ ጥናቱ መልስ ከሰጡ ግለሰቦች ውስጥ በርካቶች የሰጧቸው መልሶች የሚከተሉት ናቸው።
• አስቤበት አላውቅም፣
• ስለቢዝነስ የማስብበት ወቅት አይደለም (ገና ልጅ፣ ወጣት ነኝ፣ እድሜዬ ለቢዝነስ አልደረሰም፣ ተማሪ ነኝ)፣
• እድሜዬ አይፈቅድም፣ የመስሪያ ዘመኔ አልፎኛል፣ እርጅና ተጭኖኛል፣
• አሁን ትክክለኛው ወቅት አይደለም፣ ትክክለኛውን ወቅት እየጠበኩ ነው፣
• የቢዝነስ ሃሳብ የለኝም፣
• ክህሎትና እውቀት እንዲሁም ልምድ የለኝም፣
• የገንዘብ ዕጥረት አለብኝ፣ መነሻ ካፒታል የለኝም፣
• የቤተሰብና የወዳጆቸ ድጋፍ የለኝም ፤ የሚረዳኝ ፣ የሚያበረታታኝ፣ አይዞህ የሚለኝ ሰውን የለኝም
• የመስሪያ (የማምረቻ ወይም መሸጫ) ቦታ ችግር አለብኝ፣
• የመንግስት ፓሊሲና ቢሮክራሲ የሚያሰራ አይደለም፣
• የሚሳካልኝ አይመስለኝም፣ ለቢዝነስ የሚሆን ስብዕና ያለኝ አይመስናቸው

ሆኖም ግን ነገሩ ሌላ ነው። በኢንተርፕርነርሽፕነና በስራ ፈጠራቸው ከፍተኛ የልህቀት ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎች እነዚህ ጉዳዮች እውነተኛ ምክንያቶች (real reasons) ሳይሆኑ ሰበብ (pseudo reason ) ናቸው ሲሉ ይገልጿቸዋል። እውነተኛ ምክንያቶች እና መፍትሄዎቻቸው በዚህ መፅሀፍ በጥልቀት ተዳሰዋል።
© ረ /ፕሮፌሰር አበበ ከቤ

***********
በመደብራችን ሁሉም አይነት መጻህፍት ይገኛሉ። የትምህርት መርጃ መጻህፍት፣ የልብወለድና የታሪክ መጻህፍት፣ መንፈሳዊና አለማዊ መጻህፍት፣ የግጥምና የወግ መጻህፍት፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ እሳቤ መጻህፍት፣ የፍልስፍና እና የስነልቦና መጻህፍት ሁሉም አሉ። ሀሁ መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ብቻ ሳይሆን የረሳችሁትንም መጻህፍት ታገኛላችሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ግዜ ወስናችሁ መምጣት ብቻ ነው።

ሌላው በመደብራችን ከ20—50% ቅናሽ አለ። አስር መጽሀፍ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እናበረክታለን። ስትጎበኙን በደስታ፣ በቅልጥፍና እናስተናግዳችኋለን። ባላችሁበት ሆናችሁ መረጃ ለመጠየቅ ካሻችሁም ስልኩን አንስታችሁ ሀሎ በሉን።

በመደብራችን ሀሁ መጻህፍት ሁሉንም አይነት መጽሀፍ ያገኛሉ፦

የቆዩ እና አዲስ
መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ
ክላሲክም ሆነ ዘመናዊ
የታሪክ፣ የፍልስፍና፣ ልብወለድ፣ የትምህርት፣ የስነልቦና፣ የሃይማኖት፣ ግለታሪክ ወዘተ

ሀሁ መጻህፍት መደብርን
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@fantahunabie?_t=8mYzg7vMRJ0&_r=1
በቴሌግራም https://t.me/fanab123
እንዲሁም በራሱ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/hahubook?mibextid=ZbWKwL
ማግኘት ይቻላል።

የፈለጋችሁትን መጽሀፍ እዘዙን፣ ጠይቁን። በቅልጥፍና፣ ከ20-50% በሚደርስ ቅናሽ፣ በደስታ እናቀርብላችኋለን።

አስታውሱ! በመደብራችን 10 መጻህፍት ለሚገዛ 1 መጽሀፍ በነጻ እንሰጣለን።

#የሀሁ_መጽሐፍት_መደብር

አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
2 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ
ስ.ቁ 0911006705/0924408461
የአድራሻ ለውጥ
ሀሁ መጽሐፍ መደብርላለፉት ሶስት አመታት ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ታውር አጠገብ የተለያዩ መጽሐፍቶችን ለአንባቢያን በተመጣጣኝ ዋጋ ሲያቀርብ መቆየቱን ይታወቃል። በመሆኑም

አሁን ሜክሲኮ የሚገኘው ቁጥር 2 የመጽሐፍ መሸጫ መደብር በኮሪደር ልማት የፈረሰ በመሆኑ ዳግም በሜክሲኮ ሌላ ቅርንጫፍ እስንከፍት አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መጻሕፍት ግቢ ውስጥ አገልግሎቱን የምንቀጥል መሆኑን ለክብራን ደንበኞቻችን እየገለጽን እሲከዚያው ከ 50 ብር ጀምሮ ልዮ ቅናሽ የተደረገባቸውን መጽሐፍቶች እንድትሸምቱ ተጋብዛችኃል።