ከልጆች ጋር ማሳለፍ ያስደስትዎታል?
ያላችሁን ዕዉቀት እና ክሂሎትሳ ለሌሎች ማጋራት እና ለዉጣቸዉ ደስታን የሚሰጦት ከሆነ እርሶ ትክክለኛ የአስጠኚነት ተሰጥኦ አለዎትና ጊዜዎትን ለዚህ አገልግሎት በማዋል ትርፋማ ይሁኑ❗️
💳 #ይሰልጥኑ🎖
💰 #እያስጠኑ ገቢዎትን ይጨምሩ💸💵
#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች
#ሰልጥነዉ_ያስጠኑ
#አስጠኚ_መሆን_ከፈለጉ👌
ለመመዝገብ በ @sademp #REGISTER ብለዉ ያናግሩን🎖
#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች
#ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌

❤3👍3
ኤክስትሪም የትምህር ማማከርና ስልጠና ማዕከል ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሚሰጣቸው አገልጎቶች መካከል
* የቤት ለቤት እና የOnline ተማሪዎችን ማስጠናት
አስጠኚዎቻችን ለልጅዎ ውጤታማነት የሚተጉ፣ በማዕከላችን የሚሰጠውን የአስጠኚዎችን ስልጠና የወሰዱና ተቋሙ በየጊዜ በስራቸው እየተከታተለ የማብቃት ስራ ይሰራል። በዚህም አስጠኚዎቻችን ለተማሪዎች ግላዊ ትኩረት በመስጠት፣ ተምሪው ያለበትን የትምህርት፣ የባህሪና ሌሎችም ክፍተቶችን በመሙልት ብቁ የሚያደርጉ ናቸው።
* የጥናታዊ ጽሑፍ ጥናት ለግለሰቦችና ተቋማማት ማማከር
በልዩ ልዩ ጥናታዊ ስራዎች ላይ በመሳተፍ ለሳይንሱ ዓለም ማበርከት ያለብንን አስተዋጽኦ ማበርከት
* ስልጠናዎች እና የምክክር አገልግሎት
ስልጠናዎቻችን የተማሪ ባለድርሻ አካላት በሆኑት ተማሪው እራሱ፣ ወላጆች፣ መምህራን እና የትምህርት አመራሮችን ያካተተ ሲሆን በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ላይ እየሰጠን እንገኛለን። በተጨማሪም አጫጭር ኮርሶችን ለምማሩ መሰረታዊ ኮምፒውተር፣ ቋንቋ፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤድትንግ፣ ... በሰርተፍኬት ደረጃ የምንሰጥ ሲሆን ተማሪዎችን እና ወላጆችን እንዲሁም የምክክር( #Counseling ) አገልግሎት እንሰጣለን።
* ከሀገር ውጭ የመማር ፍላጎት ላላቸው ማማከር
ወደተለያዩ ሀገራት ሄዶ መማር ለሚፈልጉት የማማከር አገልግሎት
https://youtu.be/FTxKBXcZGFU

YouTube
ስኬታማ የመሆን ምስጢር| The Secret of Success| #extreme #consultancy
ኤክስትሪም የትምህር ማማከርና ስልጠና ማዕከል ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሚሰጣቸው አገልጎቶች መካከል
* የቤት ለቤት እና የOnline ተማሪዎችን ማስጠናት
አስጠኚዎቻችን ለልጅዎ ውጤታማነት የሚተጉ፣ በማዕከላችን የሚሰጠውን የአስጠኚዎችን ስልጠና የወሰዱና ተቋሙ በየጊዜ በስራቸው እየተከታተለ የማብቃት ስራ ይሰራል። በዚህም አስጠኚዎቻችን ለተማሪዎች ግላዊ ትኩረት በመስጠት፣ ተምሪው ያለበትን የትምህርት፣ የባህሪና…

👍6❤2🥰1
ልጆች በትምህርት ቤት ከመምራኖቻቸዉ ሊያገኙ የማይችሉትን ግላዊ ትኩረትና ክትትል በማግኘት በትምህርታቸዉም ሆነ ባህሪያቸዉ እንዲሁም በሌሎች ክሂሎት የሚታይባቸዉን ከፍተት በጥንቃቄ በመለየት እና በዛ ላይ አተኩሮ በመስራት ተማሪዉን ወደሚፈለግበት የብቃት ደረጃ ማምጣት የአስጠኚነት ጥቅሙና ደግሞም የአስጠኚ ሚናዉ ነዉ። ለዚህም ነዉ እንደ ኤክስትሪም አስጠኚዎች ይሄንን ዓላማቸዉን ተረድተዉ ኃላፊነት በሚሰማዉ መልኩ ወደ ማስጠና አገልግጎት ከመግባታቸዉ በፊት ስልጠና የሚሰጣቸዉ። ከስልጠናዉም ባሻገር በስራ ጊዜ ዉጤታማነታቸዉን እየተከታተልን የተማሪዉ መብቃት ዋነኛ አጀንዳችን አድርገን የሚንቀሳቀሰዉ።
በዚህ አካሄዳችን እጅግ ባጠረ ጊዜ ተማሪዎች ብቁ ሆነዉ እያየን ሲሆን በዚህም የአገልግሎታችን ተጠቃሚ የሆኑ ወላጆች የየዕለት ምስክርነት አለን።
በሰለጠኑና ዘወትር ክትትል በሚናደርጋቸዉ አስጠኚዎቻችን የልጅዎን ነገ ለመስራት ከፈለጉ ከኤክስትሪም አስጠኚዎችን መዉሰድድ ይችላሉ።
ይደዉሉልን።
0929835602
0965861599
#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች
#ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
t.me/extremetutor

👍6❤2🥰2
#ScholarshipTip
ለ Mandela Rhodes Scholarships 2025-26 ያመልክቱ!
በማንዴላ ሮድስ ፋውንዴሽን የሚሰጠው ነጻ ትምህርት ዕድል፣ ሙሉ ወጪዎ ተሸፍኖ በደቡብ አፍሪካ ትምህርትዎን/ምርምርዎን እንዲከታተሉ የሚያስችል ነው፡፡
ነጻ የትምህርት ዕድሉ በማስተርስ ደረጃ እንዲሁም ለምርምር የሚሰጥ ሲሆን፤ አፍሪካውያን ተማሪዎችን/ተመራማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም
ለማመልከት 👇
https://www.mandelarhodes.org/scholarship/apply/
የተሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ

👍4
ለ University of Calabria Scholarships 2025 ያመልክቱ!
በካላብርያ ዩኒቨርሲቲ የ2025 ስኮላርሺፕ ሙሉ ወጪዎ ተሸፍኖ በጣልያን ሀገር ትምህርትዎን እንዲከታተሉ የሚያስችሉ ነው፡፡
ነጻ የትምህርት ዕድሉ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በማስተርስ ደረጃ የሚሰጥ ሲሆን፤ አፍሪካውያን (ከአውሮጳ ውጭ ያሉ) ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም
ለማመልከት 👇
https://www.unical.it/internazionale/intenational-students/unical-admission/
መረጃዎች ቶሎ እንዲደርሱ ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/extremetutor

❤1
#ቤት_ለቤት_አስጠኚነት ምን ማለት ነው?
ቤት ለቤት አስጠኚ/ጥናት ማለት ተማሪው ቤት ውስጥ በሚመቸው መልኩ የአስጠኚውን ግላዊ ትኩረት አግኝቶ የሚማርበት ሂደት ነው። አብዛኛውን ጊዜ አንድ ለአንድ የሆነ ነው
🤵ተማሪው ትምህርት ቤት እየተማረ
ያልገባውን/ግልጽ ያልሆነለትን እንዲሁም ትምህርት ቤት ቢማርም ያላዳበረው ክሂሎት/ዕውቀት ቢኖር የሚያዳብርበትና የሚያውቅበት በግሉ ለመሞከር በቂ ክትትልና ዕድል የሚያገኝበት
👉ተማሪው ጋር የሚታዩ ክፍተቶች ላይ አስጠኚው ይበልጥ ትኩረት አድርጎ የሚሰራበት እና ተማሪው ብቁ እንዲሆን የሚረዳበት ሂደት ነው።
ለልጆችዎ አስጠኚ እየፈለጉ ከሆነ #የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉ እና ብቁ የሆኑ አስጠኚዎች ስላሉን ይደዉሉልን።
0929835602
0965861599
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0

❤5👍2
👉 How to Register:
- Send a message on Telegram: t.me/sademp with the text #REGISTER
- Or call us at: +251965861599
Don’t miss this opportunity to elevate your tutoring career! 🚀📚 #VIPTutor #ExtremeTutoring #Education #JoinUs
Join Our Telegram Channel👇

🙏3❤2👍1
The Importance of Training for Tutors 👌
🌟 Empowerment Through Knowledge
Training equips tutors with the latest educational strategies and teaching methodologies. This knowledge enhances their ability to support diverse learners effectively.
💡 Building Confidence
Well-trained tutors feel more confident in their teaching abilities, which translates to a more positive learning environment for students.
🤝 Enhancing Communication Skills
Effective tutors are also great communicators. Training helps them develop essential skills to engage and motivate students, fostering a stronger tutor-student relationship.
📈 Adapting to Individual Needs
Every student is unique. Training provides tutors with tools to tailor their approach, ensuring that each learner receives personalized support.
🌍 Staying Current with Trends
Education is constantly evolving. Ongoing training helps tutors stay up-to-date with new technologies and educational trends, enhancing their effectiveness.
🔗 Creating a Supportive Community
Training programs often foster connections among tutors, creating a community of practice where they can share experiences, challenges, and solutions.
Investing in tutor training is an investment in student success! 📚✨ #Tutoring #Education #ProfessionalDevelopment #StudentSuccess
👉 How to Register:
- Send a message on Telegram: t.me/sademp with the text #REGISTER
- Or call us at: +251965861599
Don’t miss this opportunity to elevate your tutoring career! 🚀📚

❤4👍3
Sharing Facts !
One who is not hearing/seeing impaired Learn using the five sense organs
1% through taste
1.5% through touch
3.5% through smell
11% through hearing
83% through sight
Remember
10% of what he/she read
20% of what he/she hear
30% of what he/she see
50% of what he/she see and hear
80% of what he/she say
90% of what he/she say as he/she act
Understand
> 90% of what he/she DO
That is why the Chinese saying reads as
"I hear and I forget
I see and I remember
I DO and I Understand"
Compiled from different sources that I don't remember all.
👇👇👇👇👇👇👇
Join our channel
t.me/extremetutor
Join our group
@extremetutorial
#Share #Share

Telegram
Extreme Consultancy and Training PLC™
Extreme Educational Consultancy and Training Center, the premier destination for comprehensive educational support and training services in Ethiopia.
👉 +251929835602
Megenagna, Genet Commercial No 09
https://extremeconsultancy.net/
👉 +251929835602
Megenagna, Genet Commercial No 09
https://extremeconsultancy.net/
👍4👏3❤1
🥇ፈተና ላይ ዉጤታማ የመሆን ምስጢር 🏅
ለፈተና ያለህ አመለካከት ሚዛናዊ ነዉ❓በመሰረቱ ፈተና የሚዘጋጀው ተማሪዉ የተማረዉን ትምህርት "ምን ያህል አዉቋል❓" ለሚለው ጥያቄ መልስ ለማግኘት ነዉ።
✅እንዲሁም ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማለፍ ብቁ መሆኑን የማረጋገጫ ስልት ነዉ።
🥇በተጨማሪም ፈተና ማለት አንድ የትምህርት ዓይነት (Course) በአግባቡ ወደ ተማሪዉ መተላለፉን የሚታወቅበት መለኪያ ነዉ።
🏅ወደ ቀጣዩ የትምህርት ደረጃ የሚወስድ የመሸጋገሪያ ድልድይም ነዉ።
👉የፈተና አወሳሰድ ቴክኒኮች፣ ዓይነትና ምንነታቸዉ ዙሪያ፣ ቅድመ ፈተና፣ በፈተና ወቅትና በድህረ ፈተና ተፈታኙ ተማሪ ምን ማድረግ እንዳለበት እና ምን እንደሚጠበቅበት፣ ከፈተና ጋር ተያይዞ ስለሚከሰት ዉጥረትና ጭንቀት እንዴት በአግባቡ ማስተዳደር እንዳለብን ካላወቅን ማንበባችን ብቻዉን በቂ አይሆንም። በዚህ ዙሪያ ምክረ ሀሳብ የሚያስፈልጋችሁ በኮሜንት አሳዉቁን። ተጨማሪ ነጥቦችን እናጋራችኋለን።
ለልጆችዎ አስጠኚ እየፈለጉ ከሆነ #የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉ እና ብቁ የሆኑ አስጠኚዎች ስላሉን ይደዉሉልን።
0929835602
0965861599
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
ለፈተና ያለህ አመለካከት ሚዛናዊ ነዉ❓በመሰረቱ ፈተና የሚዘጋጀው ተማሪዉ የተማረዉን ትምህርት "ምን ያህል አዉቋል❓" ለሚለው ጥያቄ መልስ ለማግኘት ነዉ።
✅እንዲሁም ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማለፍ ብቁ መሆኑን የማረጋገጫ ስልት ነዉ።
🥇በተጨማሪም ፈተና ማለት አንድ የትምህርት ዓይነት (Course) በአግባቡ ወደ ተማሪዉ መተላለፉን የሚታወቅበት መለኪያ ነዉ።
🏅ወደ ቀጣዩ የትምህርት ደረጃ የሚወስድ የመሸጋገሪያ ድልድይም ነዉ።
👉የፈተና አወሳሰድ ቴክኒኮች፣ ዓይነትና ምንነታቸዉ ዙሪያ፣ ቅድመ ፈተና፣ በፈተና ወቅትና በድህረ ፈተና ተፈታኙ ተማሪ ምን ማድረግ እንዳለበት እና ምን እንደሚጠበቅበት፣ ከፈተና ጋር ተያይዞ ስለሚከሰት ዉጥረትና ጭንቀት እንዴት በአግባቡ ማስተዳደር እንዳለብን ካላወቅን ማንበባችን ብቻዉን በቂ አይሆንም። በዚህ ዙሪያ ምክረ ሀሳብ የሚያስፈልጋችሁ በኮሜንት አሳዉቁን። ተጨማሪ ነጥቦችን እናጋራችኋለን።
ለልጆችዎ አስጠኚ እየፈለጉ ከሆነ #የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉ እና ብቁ የሆኑ አስጠኚዎች ስላሉን ይደዉሉልን።
0929835602
0965861599
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
❤4👍1
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ ሊገደዱ ነው
ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ማኅበረሰቡን ለአንድ ዓመት በቅድሚያ እንዲያስተምሩ ወይም እንዲያገለግሉ የሚያደርግ አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን አስታወቀ።
ትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተማሪዎች ውጤት ዝቅተኛ የሆነበትን መንስዔ በተመለከተ በቀረበ ጥናት ላይ ውይይት ሲደረግ፣ በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ስለተያዘው እቅድ አብራርተዋል።
ላለፉት ዓመታት(እሳቸው በኃላፊነት ከተሾሙ ጀምሮ)፣ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተማሪዎች ውጤት በከፍተኛ ደረጃ ዝቅተኛ እንዲሆን ካደረጉ መንስዔዎች መካከል፣ የመምህራን ብቃትና የተነሳሽነት ማነስ ተጠቃሽ መሆናቸው ጠቁመዋል።
ችግሩን በአጭር ጊዜ ለመፍታት እንዲቻል የተለያዩ ተግበራት እየተሰሩ መሆኑን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
''የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሰርቪስ'' የሚል መጠሪያ የተሰጠው አሠራር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ዕቅድ የተያዘ መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ፣ "በአራት ዓመት የሚመረቅ ተማሪ፣ የሦስተኛ ዓመት ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ወደ አስተማረው ማኅበረሰበብ ተመልሶ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ይሰጥና (ማኅበረሰቡን እንዲያገለግል ይደረግና) እንዲመረቅ ይደረጋል"ሲሉ ተናግረዋል። ይህም ሲሆን የተማሪዎቹ መሠረታዊ ወጪ የሚሸፈን እንደሚሆንም አክለዋል።
ይህ አሰራር ለተማሪዎች ለራሳቸው የተግባር ትምህርት እንደሚሆንና የበለጠ እንዲበስሉ እንደሚያደርጋቸውም ተናግረዋል።
ተማሪዎች የመምህርነትን ሙያ ተላብሰው በዚያው ወደ ሙያው እንዲያመሩ ዕድል በመፍጠር ለጊዜውም ቢሆን በዘርፉ እየቀነሰ የመጣውን ወደ ሙያው የሚገባ የአስተማሪን ቁጥር ለማሳግ እንደሚረዳም ሚንስትሩ አብራርተዋል።
በቅርቡ በመምህራን ላይ በተደረገ ግምገማ ፣ 100,000 የሚደርስ የመምህራን ዕጥረት መኖሩ መታወቁን የተናገሩት ብርሃኑ (ፕሮፌሰር)፣ አሰራሩ በከፍተኛ ደረጃ ያለውን የመምህራን ዕጥረት እንዲቀንስ የበኩልን እንደሚወጣ አስረድተዋል።
ወደ መምህርነት ሙያ የሚገቡ ሰዎችን ክፍተት ለማስተካከል ከተያዙ ዘርፈ ብዙ የማትጊያ ሥርዓቶች አንዱ፣ መምህራን በአገሪቱ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ የራሳቸው ድርሻ እንዲኖራቸውና የኑሮ ውድነቱን እንዲቋቋሙ ለማድረግ፣ "የመምህራን ባንክ" ማቋቋም አንዱ እቅድ መሆኑን አንስተዋል።
ባንኩ "በአንድ ዓመት ውስጥ ወደ ሥራ ይገባዋል ብለን እንጠብቃለን" ያሉት ሚኒስትሩ፣ በ2019 ዓ.ም ደግም በእርግጠኝነት ወደ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሰርቪስ አሰራር እንደሚገባ ጠቁመዋል።
#Reporter
ቻናላችንን ይቀላቀሉት።
https://t.me/extremetutor
ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ማኅበረሰቡን ለአንድ ዓመት በቅድሚያ እንዲያስተምሩ ወይም እንዲያገለግሉ የሚያደርግ አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን አስታወቀ።
ትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተማሪዎች ውጤት ዝቅተኛ የሆነበትን መንስዔ በተመለከተ በቀረበ ጥናት ላይ ውይይት ሲደረግ፣ በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ስለተያዘው እቅድ አብራርተዋል።
ላለፉት ዓመታት(እሳቸው በኃላፊነት ከተሾሙ ጀምሮ)፣ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተማሪዎች ውጤት በከፍተኛ ደረጃ ዝቅተኛ እንዲሆን ካደረጉ መንስዔዎች መካከል፣ የመምህራን ብቃትና የተነሳሽነት ማነስ ተጠቃሽ መሆናቸው ጠቁመዋል።
ችግሩን በአጭር ጊዜ ለመፍታት እንዲቻል የተለያዩ ተግበራት እየተሰሩ መሆኑን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
''የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሰርቪስ'' የሚል መጠሪያ የተሰጠው አሠራር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ዕቅድ የተያዘ መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ፣ "በአራት ዓመት የሚመረቅ ተማሪ፣ የሦስተኛ ዓመት ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ወደ አስተማረው ማኅበረሰበብ ተመልሶ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ይሰጥና (ማኅበረሰቡን እንዲያገለግል ይደረግና) እንዲመረቅ ይደረጋል"ሲሉ ተናግረዋል። ይህም ሲሆን የተማሪዎቹ መሠረታዊ ወጪ የሚሸፈን እንደሚሆንም አክለዋል።
ይህ አሰራር ለተማሪዎች ለራሳቸው የተግባር ትምህርት እንደሚሆንና የበለጠ እንዲበስሉ እንደሚያደርጋቸውም ተናግረዋል።
ተማሪዎች የመምህርነትን ሙያ ተላብሰው በዚያው ወደ ሙያው እንዲያመሩ ዕድል በመፍጠር ለጊዜውም ቢሆን በዘርፉ እየቀነሰ የመጣውን ወደ ሙያው የሚገባ የአስተማሪን ቁጥር ለማሳግ እንደሚረዳም ሚንስትሩ አብራርተዋል።
በቅርቡ በመምህራን ላይ በተደረገ ግምገማ ፣ 100,000 የሚደርስ የመምህራን ዕጥረት መኖሩ መታወቁን የተናገሩት ብርሃኑ (ፕሮፌሰር)፣ አሰራሩ በከፍተኛ ደረጃ ያለውን የመምህራን ዕጥረት እንዲቀንስ የበኩልን እንደሚወጣ አስረድተዋል።
ወደ መምህርነት ሙያ የሚገቡ ሰዎችን ክፍተት ለማስተካከል ከተያዙ ዘርፈ ብዙ የማትጊያ ሥርዓቶች አንዱ፣ መምህራን በአገሪቱ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ የራሳቸው ድርሻ እንዲኖራቸውና የኑሮ ውድነቱን እንዲቋቋሙ ለማድረግ፣ "የመምህራን ባንክ" ማቋቋም አንዱ እቅድ መሆኑን አንስተዋል።
ባንኩ "በአንድ ዓመት ውስጥ ወደ ሥራ ይገባዋል ብለን እንጠብቃለን" ያሉት ሚኒስትሩ፣ በ2019 ዓ.ም ደግም በእርግጠኝነት ወደ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሰርቪስ አሰራር እንደሚገባ ጠቁመዋል።
#Reporter
ቻናላችንን ይቀላቀሉት።
https://t.me/extremetutor
Telegram
Extreme Consultancy and Training PLC™
Extreme Educational Consultancy and Training Center, the premier destination for comprehensive educational support and training services in Ethiopia.
👉 +251929835602
Megenagna, Genet Commercial No 09
https://extremeconsultancy.net/
👉 +251929835602
Megenagna, Genet Commercial No 09
https://extremeconsultancy.net/
👍7🤔5
Forwarded from Extreme ECTC PLC
🎖ታላቅ የምስራች ከኤክስትሪም ለተፈታኝ ተማሪዎች🏞
ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
ዘንድሮ 95% ውድቀት ተረት ሊሆን ነዉ #ከኤክስትሪም ጋር #ለሚዘጋጁት❗️💪👌
"Preparation is the key to success." – Alexander Graham Bell
በሚከተሉት ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ
👉 #ፈተናን_በብቃት_የመፈተን_ክሂሎቶች
ተማሪዎች የሚቸገሩበትን
👉 #የፈተና_ወቅት_ዉጥረትና_ጭንቀት መቆጣጠር ክሂሎት
👉 #ዉጤታማ_የጊዜ_አጠቃቀም_ክሂሎት ⌚️ ዙሪያ ለተፈታኞች ጠቃሚ የሆነ ስልጠና #በOnline እና በማዕከላችን ስላዘጋጀን #በመላዉ_ሀገሪቱ ላይ ያላችሁ ተፈታኝ ተማሪዎች ተመዝግባችሁ ሰልጥናችሁ በፈተና ወቅት በሙሉ ልብ ዉጤታማነታችሁን አረጋግጡ❗️
⏰"The future belongs to those who prepare for it today." – Malcolm X
ስልጠናዉ እስከ ፈተናዉ ቀን ድረስ በስነ ልቦና ባለሙያዎች ክትትልና ድጋፍን ያካተተ ሲሆን በዩኒቨርስቲ እና የረዥም ዓመታት የማስተማር ልምድ ባካበቱ መምህራን እና አሰልጣኞች የሚሰጥ ነዉ👌
በተጨማሪም 📈ከበቂ Mock Exam ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸዉ ያገኛሉ
📩ለመመዝገብ አድራሻ t.me/tesfa_in ላይ #Register ላችሁ መልዕክት አስቀምጡ።
(ለቴሌግራም ብቻ 0926172851 )✉️
በ 0965861599 ላይ መደወል ይቻላል ።📲
🖲"By failing to prepare, you are preparing to fail." – Benjamin Franklin
📚ለጥናት ጉዟችሁ አጋዥ አስጠኚ ከፈለጋችሁ በፈተና ዝግጅት የረዥም ዓመት ልምድ ያላቸዉ አስጠኚዎች ስላሉን
በ 📱 0929835602 ላይ ይደዉሉልን📲
📈የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇

👏2👍1
"ልጅ ማለት እንደ ተቦካ ሲሚንቶ ነዉ። በትኩሱ ካልሰራህበት ዐይንህ እያየ ደርቆልህ ይቀራል፤ ወይም በለጋነቱና በጊዜዉ ያላረቅኸዉን ዕንጨት ከደረቀ ወይም ጠንክሮ ከደነደነ በኋላ ብትሞክረዉ ትርፉ መሰበር ብቻ ነዉ"። ስለኾነም #ማንበብና_ማጥናት ይሉት አምሮት ገና በማለዳቸዉ ሊጠጋቸዉ ይገባልና የተማሪ ወላጆች አስፈላጊያቸውን ለማድረግ እንትጋ!
ለዚህም አላማ በመትጋት ላይ የሚገኘዉ #ኤክስትሪም ከጎኖት በአስፈላጊዉ ሁላ አለሁ ይላል።
ይደዉሉልን +251929835602
ቻናላችንን ይቀላቀሉት።
https://t.me/extremetutor
ለዚህም አላማ በመትጋት ላይ የሚገኘዉ #ኤክስትሪም ከጎኖት በአስፈላጊዉ ሁላ አለሁ ይላል።
ይደዉሉልን +251929835602
ቻናላችንን ይቀላቀሉት።
https://t.me/extremetutor
Telegram
Extreme Consultancy and Training PLC™
Extreme Educational Consultancy and Training Center, the premier destination for comprehensive educational support and training services in Ethiopia.
👉 +251929835602
Megenagna, Genet Commercial No 09
https://extremeconsultancy.net/
👉 +251929835602
Megenagna, Genet Commercial No 09
https://extremeconsultancy.net/
👏2❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎙የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ንግግር
ከተቻለ በሚቀጥለው ዓመት ካልሆነም በ2019 ዓ.ም. የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት የተማሩበትን ማህበረሰብ እንዲያስተምሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው።
፨ይህ አዲስ አሰራር ተግባራዊ መደረግ ሲጀምር ለምሳሌ አምስት ዓመት የሚማር የምህንድስና ተማሪ የአራተኛ ዓመት ትምህርቱን ሲጨርስ ለአንድ ዓመት የተማረበትን ማህበረሰብ እንዲያስተምሩ ይደረግና በቀጣዩ ዓመት አምስተኛ ዓመት ትምህርቱን ይቀጥላል። ከዚያም ይመረቃል።
📈የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
ከተቻለ በሚቀጥለው ዓመት ካልሆነም በ2019 ዓ.ም. የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት የተማሩበትን ማህበረሰብ እንዲያስተምሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው።
፨ይህ አዲስ አሰራር ተግባራዊ መደረግ ሲጀምር ለምሳሌ አምስት ዓመት የሚማር የምህንድስና ተማሪ የአራተኛ ዓመት ትምህርቱን ሲጨርስ ለአንድ ዓመት የተማረበትን ማህበረሰብ እንዲያስተምሩ ይደረግና በቀጣዩ ዓመት አምስተኛ ዓመት ትምህርቱን ይቀጥላል። ከዚያም ይመረቃል።
📈የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
👍4
አዎ መምህር ነኝ 👌
ህፃናትን ነው ማስተምረው ፣ግን ስንጫጫ እና ጭቃ ሳቦካ አይደለም የምውለው። ትንንሽ ግን ነገ ትልቅ የሚሆኑ ውብ ነፍሶች ላይ የእውቀትን ዘር ስዘራ ነው የምውለው ።
አዎ መምህር ነኝ 🥰
ለልጆችዎ አስጠኚ እየፈለጉ ከሆነ #የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉ እና ብቁ የሆኑ አስጠኚዎች ስላሉን ይደዉሉልን።
0929835602
0965861599
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
ህፃናትን ነው ማስተምረው ፣ግን ስንጫጫ እና ጭቃ ሳቦካ አይደለም የምውለው። ትንንሽ ግን ነገ ትልቅ የሚሆኑ ውብ ነፍሶች ላይ የእውቀትን ዘር ስዘራ ነው የምውለው ።
አዎ መምህር ነኝ 🥰
ለልጆችዎ አስጠኚ እየፈለጉ ከሆነ #የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉ እና ብቁ የሆኑ አስጠኚዎች ስላሉን ይደዉሉልን።
0929835602
0965861599
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
👍7🥰6
የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች አቅም ውስንነት ለኢንዱስትሪ ዘርፍ ዕድገት ተግዳሮት መሆኑ ተነገረ
የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በተፈለገው ልክ ሊያድግ ያልቻለው በዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች የአቅም ውስንነት ምክንያት መሆኑን፣ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ኢንስቲትዩቱ ይህንን ያስታወቀው መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር፣ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ያሉትን ችግሮችና መልካም ጎኖችን በተመለከተ ሦስተኛው አገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ፎረም ሲያካሂድ ነው፡፡
የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ምልኬሳ ጃገማ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለኢንዱስትሪ ዘርፉ የሚያስመርቋቸው ተማሪዎች ንድፈ ሐሳብ (ቲዮሪ) የሚያነበንቡ ብቻ መሆን የለባቸውም፡፡
በኢንዱትሪ ዘርፉ ያለውን የአቅም ግንባታ የሥልጠና ክፍተቶችን ለመቅረፍ ኢንስቲትዩቱ ስድስት የማሠልጠኛ ማዕከላትን በመክፈት፣ የዩኒቨርሲቲ መምህራንም ሆኑ ተማሪዎች እንዲሠለጥኑ እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በተፈለገው ልክ ሊያድግ ያልቻለው በዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች የአቅም ውስንነት ምክንያት መሆኑን፣ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ኢንስቲትዩቱ ይህንን ያስታወቀው መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር፣ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ያሉትን ችግሮችና መልካም ጎኖችን በተመለከተ ሦስተኛው አገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ፎረም ሲያካሂድ ነው፡፡
የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ምልኬሳ ጃገማ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለኢንዱስትሪ ዘርፉ የሚያስመርቋቸው ተማሪዎች ንድፈ ሐሳብ (ቲዮሪ) የሚያነበንቡ ብቻ መሆን የለባቸውም፡፡
በኢንዱትሪ ዘርፉ ያለውን የአቅም ግንባታ የሥልጠና ክፍተቶችን ለመቅረፍ ኢንስቲትዩቱ ስድስት የማሠልጠኛ ማዕከላትን በመክፈት፣ የዩኒቨርሲቲ መምህራንም ሆኑ ተማሪዎች እንዲሠለጥኑ እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
Telegram
Extreme Consultancy and Training PLC™
Extreme Educational Consultancy and Training Center, the premier destination for comprehensive educational support and training services in Ethiopia.
👉 +251929835602
Megenagna, Genet Commercial No 09
https://extremeconsultancy.net/
👉 +251929835602
Megenagna, Genet Commercial No 09
https://extremeconsultancy.net/
👍3
💪በራስ መተማመናቸውና መነሳሳታቸው ይጨምራል
አስጠኚው ተማሪው ሲሞክር ተገቢ የሆነ ትኩረት ሰጥቶት ስለሚያበረታታው የተማሪዎች ለራሳቸው ችሎታ ያላቸው ግምት ከፍ እያለ ይሄዳል።
🎖ተማሪው ትክክለኛ ድጋፍ እና ማበረታታት በአግባቡ ሲያገኝ ለመማርና ለማጥናት ይበልጥ ይነሳሳል።
🎖ተማሪው ከአስጠኚው የሚያገኘው አድናቆት የትምህርት ፍቅርን ያጎለብተዋል✅
ለልጆችዎ አስጠኚ እየፈለጉ ከሆነ #የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉ እና ብቁ የሆኑ አስጠኚዎች ስላሉን ይደዉሉልን።
0929835602
0965861599
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
አስጠኚው ተማሪው ሲሞክር ተገቢ የሆነ ትኩረት ሰጥቶት ስለሚያበረታታው የተማሪዎች ለራሳቸው ችሎታ ያላቸው ግምት ከፍ እያለ ይሄዳል።
🎖ተማሪው ትክክለኛ ድጋፍ እና ማበረታታት በአግባቡ ሲያገኝ ለመማርና ለማጥናት ይበልጥ ይነሳሳል።
🎖ተማሪው ከአስጠኚው የሚያገኘው አድናቆት የትምህርት ፍቅርን ያጎለብተዋል✅
ለልጆችዎ አስጠኚ እየፈለጉ ከሆነ #የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉ እና ብቁ የሆኑ አስጠኚዎች ስላሉን ይደዉሉልን።
0929835602
0965861599
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
👍4❤2🥰1
" 10ኛ ክፍል ላይ ሀገር አቀፍ ፈተና ሳይወስዱ ወደ 11 የተዘዋወሩ ተማሪዎች ልዩ የማካካሻ ትምህርት ሊሰጣቸው ይገባል፣ ካልሆነ ግን መውደቅ ይቀጥላል " - ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር በየጊዜው በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ መሆኑን ተከትሎ አካሄድኩት ባለው እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ጥናት ዘርፈ ብዙ ችግሮች መገኘታቸውን ገልጿል።
የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ከተካሄደ በኋላ ትምህርት ቤቶች ማስተማር ከሚችሉት በላይ ተማሪዎችን ያስተምራሉ ያለ ሲሆን ከዚህ በፊት 10ኛ ክፍል ይሰጥ የነበረውን ፈተና በመቅረቱ ሳይፈተኑ 11ኛ ክፍል መግባታቸው ለችግሩ ዋና ተጠቃሽ ምክንያት መሆኑን አመላክቷል።
በትምህርት ቤቶች በሚሰጠው የሞዴል ፈተና እና ትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጠው የሀገር አቀፍ ፈተና ሰፊ ልዩነት እንዳለውም ገልጿል።
" በማህበራዊ እና በተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች መካከል የማለፍ ንፅፅር ሲታይ ልዩነት አለ " ያለው ሚኒስቴሩ " የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት በማምጣት ወደ ከፍተኛ ተቋም ይገባሉ፣ ይሁን እንጂ በቂ አይደለም፣ ብዙ ነገሮች መሻሻል እንዳለባቸው ጥናቱ አሳይቶናል " ብሏል።
ጥናቱ ምን አይነት የትምህርት ዘርፍ ችግር ነው ይሄን ያክል ውድቀት ያመጣብን ፣ ከተማሪዎች መውደቅ እና ማለፍ ጋር ተያይዞ የትምህርቱ ባህሪ ምንድን ነው የሚለውን እና በአጠቃላይ በትምህርት ዘርፉ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን የያዘ ነው።
በሁሉም የትምህርት ዘርፍ ላይ ያሉ ችግሮችን ያሳየው ይሄ ጥናት በመጨረሻም የመፍትሄ ሃሳቦችንም አቅርቧል።
ትምህርት ሚኒስቴር ምን የመፍትሄ ሃሳብ አቀረበ ?
" ከዚህ በፊት 10ኛ ክፍል ላይ ይሰጥ የነበረውን ሀገራዊ ፈተና ሳይወስዱ 11ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች ልዩ የማካካሻ ፕሮግራም ያስፈልጋቸዋል። ይሄ ካልሆነ ግን መውደቅ ይቀጥላል ፣ ምክንያቱ የሚፈለገውን ያህል እውቀት እና ክህሎት ይዘው አይወጡም።
በገጠር በተለይም በአርብቶ አደሮች አካባቢዎች ላይ ያለው የትምህርት ዘርፍ ልማት አነስተኛ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ እጅግ ወደ ኋላ እየቀረ ስለሆነ ማካካሻ መሰራት አለበት።
ሌላው ደግሞ ከትምህርት አመራር፣ መምህራን እና ከአቅም ግንባታ ጋር ተያይዞ ያሉ ጉዳዮች ውጤት በሚያመጡ ጉዳዮች ላይ ብቻ ትኩረት ተደረጎ የትምህርት አመራሩ አቅም እስካልሰጠ ችግሮቹ ይቀጥላሉ።
ለመምህራን የደመወዝ ጭማሪ ብቻ ሳይሆን መምህሮችን የሚያቅፍ የ insensitive package እስካልመጣ ድረስ ችግሮቹ ይባባሳሉ።
በተጨማሪም በሀብት ክፍፍል ላይ ክፍተት በመኖሩ በትምህርት ዘርፉ ልማት ላይ ተግዳሮት መኖሩን ያሳያል፣ ይሄም መፈታት አለበት " ሲል መፍትሄ ያለውን ሃሳብ አቅርቧል።
ትምህርት ሚኒስቴር ጥናቱን ባቀረበበት ወቅት የህዝብ ተወካዮች የተለያዩ አስተያየቶች፣ ጥያቄዎች እና ሃሳቦችን አቅርበዋል።
በጥናቱ ላይ የመፍትሄ ሃሳቦች መቅረባቸው ጥሩ ሁነው ሳለ እንደዚሁ ተወርተው መሬት ላይ ሳይወርዱ ከቀሩ ትርጉም አልባ ናቸው፣ በመሆኑም ሁሉም በአፅንኦት ሊመለከተው እንደሚገባ በተወካዮች ተጠቁሟል።
ከ1 እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚደረገው ድጋፍ አነስተኛ ነው፣ ይሄም አሁን ላለንበት ውጤት ማጣት ትልቁን ድርሻ ይወስዳል ፤ በጥናቱስ ላይ ለምን ይሄ ሳይካተት ቀረ፣ ምክንያቱም የትምህርት መሰረቱ ከታች ጀምሮ ስለሆነ የሚሉ ጥያቄዎች ተነስቷል።
የተለያዩ ተማሪዎች በህገወጥ መንገድ ወደተለያዩ ሀገሮች እየተሰደዱ ነው፣ ተማሪዎች ይሄ ሲፈጠር ተረጋግተው መማር እየቻሉ አይደለም፣ ትምህርት ሚኒስቴር ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ተብሏል።
ለልጆችዎ አስጠኚ እየፈለጉ ከሆነ #የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉ እና ብቁ የሆኑ አስጠኚዎች ስላሉን ይደዉሉልን።
0929835602
0965861599
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
ትምህርት ሚኒስቴር ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር በየጊዜው በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ መሆኑን ተከትሎ አካሄድኩት ባለው እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ጥናት ዘርፈ ብዙ ችግሮች መገኘታቸውን ገልጿል።
የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ከተካሄደ በኋላ ትምህርት ቤቶች ማስተማር ከሚችሉት በላይ ተማሪዎችን ያስተምራሉ ያለ ሲሆን ከዚህ በፊት 10ኛ ክፍል ይሰጥ የነበረውን ፈተና በመቅረቱ ሳይፈተኑ 11ኛ ክፍል መግባታቸው ለችግሩ ዋና ተጠቃሽ ምክንያት መሆኑን አመላክቷል።
በትምህርት ቤቶች በሚሰጠው የሞዴል ፈተና እና ትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጠው የሀገር አቀፍ ፈተና ሰፊ ልዩነት እንዳለውም ገልጿል።
" በማህበራዊ እና በተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች መካከል የማለፍ ንፅፅር ሲታይ ልዩነት አለ " ያለው ሚኒስቴሩ " የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት በማምጣት ወደ ከፍተኛ ተቋም ይገባሉ፣ ይሁን እንጂ በቂ አይደለም፣ ብዙ ነገሮች መሻሻል እንዳለባቸው ጥናቱ አሳይቶናል " ብሏል።
ጥናቱ ምን አይነት የትምህርት ዘርፍ ችግር ነው ይሄን ያክል ውድቀት ያመጣብን ፣ ከተማሪዎች መውደቅ እና ማለፍ ጋር ተያይዞ የትምህርቱ ባህሪ ምንድን ነው የሚለውን እና በአጠቃላይ በትምህርት ዘርፉ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን የያዘ ነው።
በሁሉም የትምህርት ዘርፍ ላይ ያሉ ችግሮችን ያሳየው ይሄ ጥናት በመጨረሻም የመፍትሄ ሃሳቦችንም አቅርቧል።
ትምህርት ሚኒስቴር ምን የመፍትሄ ሃሳብ አቀረበ ?
" ከዚህ በፊት 10ኛ ክፍል ላይ ይሰጥ የነበረውን ሀገራዊ ፈተና ሳይወስዱ 11ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች ልዩ የማካካሻ ፕሮግራም ያስፈልጋቸዋል። ይሄ ካልሆነ ግን መውደቅ ይቀጥላል ፣ ምክንያቱ የሚፈለገውን ያህል እውቀት እና ክህሎት ይዘው አይወጡም።
በገጠር በተለይም በአርብቶ አደሮች አካባቢዎች ላይ ያለው የትምህርት ዘርፍ ልማት አነስተኛ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ እጅግ ወደ ኋላ እየቀረ ስለሆነ ማካካሻ መሰራት አለበት።
ሌላው ደግሞ ከትምህርት አመራር፣ መምህራን እና ከአቅም ግንባታ ጋር ተያይዞ ያሉ ጉዳዮች ውጤት በሚያመጡ ጉዳዮች ላይ ብቻ ትኩረት ተደረጎ የትምህርት አመራሩ አቅም እስካልሰጠ ችግሮቹ ይቀጥላሉ።
ለመምህራን የደመወዝ ጭማሪ ብቻ ሳይሆን መምህሮችን የሚያቅፍ የ insensitive package እስካልመጣ ድረስ ችግሮቹ ይባባሳሉ።
በተጨማሪም በሀብት ክፍፍል ላይ ክፍተት በመኖሩ በትምህርት ዘርፉ ልማት ላይ ተግዳሮት መኖሩን ያሳያል፣ ይሄም መፈታት አለበት " ሲል መፍትሄ ያለውን ሃሳብ አቅርቧል።
ትምህርት ሚኒስቴር ጥናቱን ባቀረበበት ወቅት የህዝብ ተወካዮች የተለያዩ አስተያየቶች፣ ጥያቄዎች እና ሃሳቦችን አቅርበዋል።
በጥናቱ ላይ የመፍትሄ ሃሳቦች መቅረባቸው ጥሩ ሁነው ሳለ እንደዚሁ ተወርተው መሬት ላይ ሳይወርዱ ከቀሩ ትርጉም አልባ ናቸው፣ በመሆኑም ሁሉም በአፅንኦት ሊመለከተው እንደሚገባ በተወካዮች ተጠቁሟል።
ከ1 እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚደረገው ድጋፍ አነስተኛ ነው፣ ይሄም አሁን ላለንበት ውጤት ማጣት ትልቁን ድርሻ ይወስዳል ፤ በጥናቱስ ላይ ለምን ይሄ ሳይካተት ቀረ፣ ምክንያቱም የትምህርት መሰረቱ ከታች ጀምሮ ስለሆነ የሚሉ ጥያቄዎች ተነስቷል።
የተለያዩ ተማሪዎች በህገወጥ መንገድ ወደተለያዩ ሀገሮች እየተሰደዱ ነው፣ ተማሪዎች ይሄ ሲፈጠር ተረጋግተው መማር እየቻሉ አይደለም፣ ትምህርት ሚኒስቴር ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ተብሏል።
ለልጆችዎ አስጠኚ እየፈለጉ ከሆነ #የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉ እና ብቁ የሆኑ አስጠኚዎች ስላሉን ይደዉሉልን።
0929835602
0965861599
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
Telegram
Extreme Consultancy and Training PLC™
Extreme Educational Consultancy and Training Center, the premier destination for comprehensive educational support and training services in Ethiopia.
👉 +251929835602
Megenagna, Genet Commercial No 09
https://extremeconsultancy.net/
👉 +251929835602
Megenagna, Genet Commercial No 09
https://extremeconsultancy.net/
👍2❤1😱1
Applications are now open for the 2026 Mandela Rhodes Foundation (MRF) Postgraduate Scholarships. The Mandela Rhodes Scholarship is a life-changing leadership journey. The scholarship combines financial support with a leadership programme that will challenge you, grow you, and connect you to young African changemakers – just like you.https://www.mandelarhodes.org/scholarship/apply//
Join our channel for more
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
Join our channel for more
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
The Mandela Rhodes Foundation
Explore & Apply
We find, fund, and empower young Africans who aspire towards the kind of leadership Mr Mandela embodied.
👍1