Extreme Consultancy and Training PLC
6.24K subscribers
1.08K photos
6 videos
102 files
1.68K links
Extreme Educational Consultancy and Training Center, the premier destination for comprehensive educational support and training services in Ethiopia.
👉 +251929835602

Megenagna, Genet Commercial No 09

https://extremeconsultancy.net/
Download Telegram
በእጃችሁ ያለዉን  ዕዉቀትና ክሂሎት ሌሎችን ልጠቅም በሚችል መልኩ በመጠቀም በነገዉ ትዉልድ ላይ አዎንታዊ ተጽዕኖ መፍጠር ከፈለጉ #ኤክስትሪም_አስጠኚዎችን ይቀላቀሉ። ጊዜዎትን በአግባቡ በመጠቀም ዉጤታማነትዎ ከፍ ያድርጉ❗️

💳 #ይሰልጥኑ🎖
💰 #እያስጠኑ ገቢዎትን ይጨምሩ💸💵
#አስጠኚ_መሆን_ከፈለጉ

ለመመዝገብ በ @sademp #REGISTER ብለዉ ያናግሩን🎖

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች
#ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌
2👍2🔥1🤔1
🎯አንድ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪ የግድ ሊያውቃቸው የሚገቡ የማትስ ፎርሙላወች!!!


1. Pythagorean theorem: a² + b² = c²

2. Quadratic formula: x = (-b ± √(b² - 4ac)) / 2a

3. Distance formula: d = √((x₂ - x₁)² + (y₂ - y₁)²)

4. Slope-intercept form of a line: y = mx + b

5. Point-slope form of a line: y - y₁ = m(x - x₁)

6. Midpoint formula: ((x₁ + x₂)
/2, (y₁ + y₂)/2)

7. Law of sines: a/sin A = b/sin B = c/sin C

8. Law of cosines: c² = a² + b² - 2ab cos C

9. Sum of angles in a triangle: A + B + C = 180°

10. Area of a triangle: A = (1/2)bh

11. Volume of a sphere: V = (4/3)πr³

12. Volume of a cylinder: V = πr²h

13. Volume of a cone: V = (1/3)πr²h

14. Surface area of a sphere: A = 4πr²

15. Surface area of a cylinder: A = 2πr² + 2πrh

16. Surface area of a cone: A = πr² + πrs, where s is the slant height

17. Binomial theorem: (a + b)ⁿ = Σ(n choose k)a^(n-k)b^k, where Σ is the sum from k=0 to n, and (n choose k) is the binomial coefficient

18. Fundamental theorem of calculus: ∫a^b f(x) dx = F(b) - F(a), where F is the antiderivative of f

19. Derivative of a constant: d/dx(c) = 0

20. Power rule for derivatives: d/dx(xⁿ) = nx^(n-1)

21. Product rule for derivatives: d/dx(fg) = f'g + fg'

22. Quotient rule for derivatives: d/dx(f/g) = (f'g - fg')/g²

23. Chain rule for derivatives: d/dx(f(g(x))) = f'(g(x))g'(x)

24. Mean value theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = (f(b) - f(a))/(b-a)

25. Intermediate value theorem: if f is continuous on [a,b], then for any y between f(a) and f(b), there exists c in [a,b] such that f(c) = y

26. Rolle's theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), and if f(a) = f(b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = 0

27. Integration by substitution: ∫f(g(x))g'(x) dx = ∫f(u) du, where u = g(x)

28. Integration by parts: ∫u dv = uv - ∫v du

29. L'Hopital's rule: if lim(x → a) f(x)
/g(x) = 0/0 or ∞/∞, then lim(x → a) f(x)/g(x) = lim(x → a) f'(x)/g'(x)

30. Taylor series: f(x) = Σ(n=0 to ∞) f^(n)(a)
/n!(x-a)^n, where f^(n) is the nth derivative of f

31. Euler's formula: e^(ix) = cos(x) + i sin(x)

32. De Moivre's theorem: (cos x + i sin x)^n = cos(nx) + i sin(nx)

33. Fundamental trigonometric identities: sin² x + cos² x = 1, 1 + tan² x = sec² x, 1 + cot² x = csc² x

34. Double angle formulas: sin 2x = 2sin x cos x, cos 2x = cos² x - sin² x, tan 2x = (2tan x)/(1 - tan² x)

35. Half angle formulas: sin(x/2) = ±√((1 - cos x)
/2), cos(x/2) = ±√((1 + cos x)/2), tan(x/2) = ±√((1 - cos x)/(1 + cos x))

36. Sum-to-product formulas: sin A + sin B = 2sin((A+B)
/2)cos((A-B)/2), cos A + cos B = 2cos((A+B)/2)cos((A-B)/2), sin A - sin B = 2cos((A+B)/2)sin((A-B)/2), cos A - cos B = -2sin((A+B)/2)sin((A-B)/2)

37. Product-to-sum formulas: cos A cos B = (1/2)(cos(A-B) + cos(A+B)), sin A sin B = (1/2)(cos(A-B) - cos(A+B)), sin A cos B = (1/2)(sin(A+B) + sin(A-B)), cos A sin B = (1/2)(sin(A+B) - sin(A-B))

38. Hyperbolic functions: sinh x = (e^x - e^-x)
/2, cosh x = (e^x + e^-x)/2, tanh x = sinh x/cosh x

39. Inverse trigonometric functions: arcsin x, arccos x, arctan x

40. Logarithmic identities: log(xy) = log x + log y, log(x/y) = log x - log y, log x^n = n log x

41. Exponential identities: e^x+y = e^x e^y, (e^x)^n = e^(nx), e^0 = 1

42. Binomial coefficients: (n choose k) = n!/(k!(n-k)!)

https://t.me/extremetutor
👍135
🇨🇦ካናዳ ኤምባሲ የኢሚግሬሽን ማጭበርበር ሰለባ እንዳይሆኑ ጥያቄያችሁን ለመመለስ የonline ገለፃና ውይይት አዘጋጅቷል።

ቀን:  ሀሙስ መጋቢት 11
🕒ከምሸቱ 12:00 እስከ 1:00

መሳተፍ ከፈለጉ ለመመዝገብ  ሊንኩን https://canada.webex.com/weblink/register/recd3d3a34010e09207d29f347ae95da2

ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/extremetutor
4👍2😱1
ማስተማር እውቀት ብቻ ሳይሆን ጥበብም ይጠይቃል❗️

ጥበብ ለትምህርት ማባያዋ (Motive) ናት። እንጀራ በወጥ እንደሚበላ ሁሉ ዕውቀት በጥበብ ስትገለጽ ለአስኳላ ቤቱ ድምቀት ነው። ብላቴናዎችም በቀላሉ ትምህርቷን ያጣጥሟታል። ክብር ለጥበበኛ መምህራን እና አስጠኚዎች

ለልጅዎ አስጠኚ ከፈለጉ
0929835602
0965861599 ላይ ይደዉሉልን።

ቻናላችንን ይቀላቀሉ👌
https://t.me/extremetutor
5👍2
የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ዓላማ ህፃናት ጥራት ያለው ትምህርት እንዲደርሳቸው ማድረግ ነው - ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ዓላማ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ህፃናት ጥራት ያለው ትምህርት እንዲደርሳቸው ማድረግ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናገሩ።

ሚኒስትሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ከህብረተሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ቀርበው በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ፤ ጥራት ያለው ትምህርት ማዳረስ በአንድ ጊዜ የሚመጣ ሳይሆን ጊዜ የሚወስድ ሥራ ነው ብለዋል።

በተለያየ አካባቢ የሚሰጠው ትምህርት የጥራት ልዩነቱ እየሰፋ ከመጣ ፍትሃዊ የትምህርት ተደራሽነት ሰፍኗል ማለት እንደማያስችል ጠቅሰው፤ የትምህርት ጥራትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።

የትምህርት ጥራት ችግር የቆየና ውስብስብ እንደሆነ በመግለጽ ችግሩን መፍታት ጊዜ እንደሚፈልግ አስገንዝበዋል።

የትምህርት ጥራት ችግሮችን በመለየት ከመምህራን ብቃት፣ ከመሰረተ ልማት እና ከትምህርት ስርዓቱ አንጻር እንዲሁም የተለያዩ ሪፎርሞችን በማድረግ የትምህርት ስርዓቱን የተሻለ ለማድረግ ብዙ ሙከራዎች እየተደረጉ እንደሆነ አብራርተዋል።

በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች መካከል ያለው ልዩነት ከጊዜ ወደጊዜ እየሰፋ መምጣቱን አንስተው ይሄንን ለማጥበብ እየተሰራ መሆኑንም ጠቁመዋል።

ሁሉም ትምህርት ቤቶች የቅድመ መደበኛ ትምህርት እንዲኖራቸው መደረጉን የጠቀሱት ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር)፤ ይህም ተማሪዎች የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት ለዝግጅት ጊዜ በመስጠት ልዩነት እንደሚፈጥር ተናግረዋል።

የመምህራንን አቅም ለማሳደግ ስልጠና እየተሰጠ እንደሆነ አስታውሰው፤ ባለፈው የክረምት ወቅት 60 ሺህ የሚሆኑ መምህራንና 7 ሺህ ርዕሰ መምህራን ስልጠና መውሰዳቸውን በአብነት አንስተዋል።

በሚቀጥለው ክረምትም 84 ሺህ መምህራንን ለማሰልጠን መታሰቡን ጠቁመዋል።

በተጨማሪም ከመምህራን ጥቅም ጋር በተያያዘም የመምህራንን ኑሮ ለመለወጥ እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፤ የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ለማግኘት ከክልሎች ጋር ንግግር እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።

የትምህርት ዘርፍን ችግሮችን ለማቅለል የመምህራን ባንክ ማቋቋምን ጨምሮ የደመወዝ ጭማሪ ከመጠበቅ ባለፈ በራስ ተነሳሽነት ተጨማሪ ገቢ የሚገኝበትን አማራጭ ለማስፋት እንቅስቀሴ እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

የተማሪዎችን የትምህርት ፍላጎት ማጣትና ስነምግባር ለማስተካል ያለመ የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን አንስተው፤ ከነዚህም ውስጥ ግብረገብ በትምህርት ስርዓቱ ተካትቶ መሰጠት መጀመሩን ተናግረዋል።

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/extremetutor
3👍2
🌟 Unlock Your Child's Potential with Extreme Tutoring! 🌟

At Extreme Tutoring, we believe every child deserves personalized attention to thrive academically. Here’s why our tutoring services stand out:

1. Trained Professionals: Our tutors undergo a comprehensive one-month training program, earning certification that ensures they are well-equipped to support your child’s learning journey.

2. In-Home Convenience: We send our qualified tutors directly to your home, creating a comfortable and familiar learning environment for your child.

3. Regular Follow-Ups: We value your feedback! Every two weeks, we check in with parents to discuss progress and make necessary adjustments to our approach.

4. Commitment to Excellence: Our rigorous training and ongoing support ensure that our tutors are not just educators, but also mentors dedicated to your child’s success.

📍 Visit us at Goro Square on the way to Ayat.

📞 Contact us today for more information:
+251929835604
+251965861599

Let’s work together to inspire a love for learning in your child! 💡📚
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
👍52🔥1
ከልጆች ጋር ማሳለፍ ያስደስትዎታል?
ያላችሁን ዕዉቀት እና ክሂሎትሳ  ለሌሎች ማጋራት እና ለዉጣቸዉ ደስታን የሚሰጦት ከሆነ እርሶ ትክክለኛ የአስጠኚነት ተሰጥኦ አለዎትና ጊዜዎትን ለዚህ አገልግሎት በማዋል ትርፋማ ይሁኑ❗️

💳 #ይሰልጥኑ🎖
💰 #እያስጠኑ ገቢዎትን ይጨምሩ💸💵

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች
#ሰልጥነዉ_ያስጠኑ
#አስጠኚ_መሆን_ከፈለጉ👌

ለመመዝገብ በ @sademp #REGISTER ብለዉ ያናግሩን🎖

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች
#ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌
3👍3
ኤክስትሪም የትምህር ማማከርና ስልጠና ማዕከል ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሚሰጣቸው አገልጎቶች መካከል
* የቤት ለቤት እና የOnline ተማሪዎችን ማስጠናት
አስጠኚዎቻችን ለልጅዎ ውጤታማነት የሚተጉ፣ በማዕከላችን የሚሰጠውን የአስጠኚዎችን ስልጠና የወሰዱና ተቋሙ በየጊዜ በስራቸው እየተከታተለ የማብቃት ስራ ይሰራል። በዚህም አስጠኚዎቻችን ለተማሪዎች ግላዊ ትኩረት በመስጠት፣ ተምሪው ያለበትን የትምህርት፣ የባህሪና ሌሎችም ክፍተቶችን በመሙልት ብቁ የሚያደርጉ ናቸው።
* የጥናታዊ ጽሑፍ ጥናት ለግለሰቦችና ተቋማማት ማማከር
በልዩ ልዩ ጥናታዊ ስራዎች ላይ በመሳተፍ ለሳይንሱ ዓለም ማበርከት ያለብንን አስተዋጽኦ ማበርከት
* ስልጠናዎች እና የምክክር አገልግሎት
ስልጠናዎቻችን የተማሪ ባለድርሻ አካላት በሆኑት ተማሪው እራሱ፣ ወላጆች፣ መምህራን እና የትምህርት አመራሮችን ያካተተ ሲሆን በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ላይ እየሰጠን እንገኛለን። በተጨማሪም አጫጭር ኮርሶችን ለምማሩ መሰረታዊ ኮምፒውተር፣ ቋንቋ፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤድትንግ፣ ... በሰርተፍኬት ደረጃ የምንሰጥ ሲሆን ተማሪዎችን እና ወላጆችን እንዲሁም የምክክር( #Counseling ) አገልግሎት እንሰጣለን።
* ከሀገር ውጭ የመማር ፍላጎት ላላቸው ማማከር
ወደተለያዩ ሀገራት ሄዶ መማር ለሚፈልጉት የማማከር አገልግሎት

https://youtu.be/FTxKBXcZGFU
👍62🥰1