Extreme Consultancy and Training PLC
6.24K subscribers
1.08K photos
6 videos
102 files
1.68K links
Extreme Educational Consultancy and Training Center, the premier destination for comprehensive educational support and training services in Ethiopia.
👉 +251929835602

Megenagna, Genet Commercial No 09

https://extremeconsultancy.net/
Download Telegram
SAT EXAM FINAL.pdf
725.8 KB
🥰የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና

አዘጋጅ
👉ልደታ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት

⛔️መንፈቀ አመት
👉የመጀመሪያ መንፈቀ አመት 

⭐️የትምህርት አይነት
👉ሁሉም

⭐️አመት 👉2016

⭐️ክፍል 👉12

📘ለሌሎች ማጋራት አንርሳ‼️

Share with your  Friends
 
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇

🍁 Join : @infoedueth
🍁 Join : @infoedueth
👍71
Open position

1773
#3 days a week (can be 4 days or 4 hrs a weeek)
1 hours a day
Salary based on company scale
For grade 10
School: School of Tomorrow
Location: #Balderas
#Female

To apply 👉@tutorextremecoordinator [Calling is strictly forbidden ‼️]

Follow us in social media using the link below👇
Tiktok | Youtube | Linkedn | Facebook | Instagram | Telegram

ኤክስትሪም አስጠኚ በህግ ፈቃድ የተሰጠዉ የቤት ለቤት፣ የበይነ መረብ(Online) ና የማዕከል አስጠኚነት አገልግሎት የሚሰጥ ህጋዊ ድርጅት ነዉ

ከ1ኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርስቲ በማስተማር ልምድ ያካበቱትን መምህራንን ይዘን ለ2017 ዓ.ም #ክረምትን ጨምሮ  እናስጠናለን።

የቢሮ አድራሻችን ጎሮ አደባባይ ወደ አያት በሚወስደዉ መንገድ ሚካኤል ፊት ለፊት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 202።

የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉንና ለልጅዎ ለዉጥ ትጉ የሆነ አስጠኚ ከፈለጉ ይደዉሉልን።
0965861599
0929835602
👍91
Open position

1774
ays a week
1 hours a day
Salary based on company scale
For grade 9
School: School of Tomorrow
Location: #Bole_Bulbula (93 Mazoria)
#Female

To apply 👉@tutorextremecoordinator [Calling is strictly forbidden ‼️]

Follow us in social media using the link below👇
Tiktok | Youtube | Linkedn | Facebook | Instagram | Telegram

ኤክስትሪም አስጠኚ በህግ ፈቃድ የተሰጠዉ የቤት ለቤት፣ የበይነ መረብ(Online) ና የማዕከል አስጠኚነት አገልግሎት የሚሰጥ ህጋዊ ድርጅት ነዉ

ከ1ኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርስቲ በማስተማር ልምድ ያካበቱትን መምህራንን ይዘን ለ2017 ዓ.ም #ክረምትን ጨምሮ  እናስጠናለን።

የቢሮ አድራሻችን ጎሮ አደባባይ ወደ አያት በሚወስደዉ መንገድ ሚካኤል ፊት ለፊት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 202።

የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉንና ለልጅዎ ለዉጥ ትጉ የሆነ አስጠኚ ከፈለጉ ይደዉሉልን።
0965861599
0929835602
👍7
ልጆቻችንን ስንቆጣም ሆነ ስንመክር ይሄንን እያልናቸዉ ይሆንን?

መጠንቀቅ ያሉብን ነጥቦች በዚህ የቲክቶክ አጭር ቪዲዮ ተዳሷል
በሊንኩ ገብተዉ ይመልከቱ😍

https://vm.tiktok.com/ZMkbmbhmt/
👍2🔥2🤔1
Open position

#1680
Required
👉Proficiency in English
👉 Experience on Cambridge curriculum
5 days a week (Including Saturday =Mon-Thurs and Saturday ) 6 hrs a week
1 hour a day (Saturday 2 hrs)
Salary Negotiable
For year 1~grade 1
School Mald International
Location: #Mekanisa_Kore
#Female

To apply 👉@tutorextremecoordinator [Calling is strictly forbidden ‼️]

Follow us in social media using the link below👇
Tiktok | Youtube | Linkedn | Facebook | Instagram | Telegram

ኤክስትሪም አስጠኚ በህግ ፈቃድ የተሰጠዉ የቤት ለቤት፣ የበይነ መረብ(Online) ና የማዕከል አስጠኚነት አገልግሎት የሚሰጥ ህጋዊ ድርጅት ነዉ

ከ1ኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርስቲ በማስተማር ልምድ ያካበቱትን መምህራንን ይዘን ለ2017 ዓ.ም #ክረምትን ጨምሮ  እናስጠናለን።

የቢሮ አድራሻችን ጎሮ አደባባይ ወደ አያት በሚወስደዉ መንገድ ሚካኤል ፊት ለፊት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 202።

የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉንና ለልጅዎ ለዉጥ ትጉ የሆነ አስጠኚ ከፈለጉ ይደዉሉልን።
0965861599
0929835602
👍42
Extreme Consultancy and Training PLC
Open position #1680 Required 👉Proficiency in English 👉 Experience on Cambridge curriculum 5 days a week (Including Saturday =Mon-Thurs and Saturday ) 6 hrs a week 1 hour a day (Saturday 2 hrs) Salary Negotiable For year 1~grade 1 School Mald International…
‹‹ ልጆች ከካርድ ውጤት በላይ ናቸው ››

#Ethiopia | እንደ ሰኔ 30 ባይሆንም ግማሽ ሴሚስተር ውጤትም ውጥረቶች አሉት፡፡ በልጆች ማንነት እና ልጆች አጥንተው በሚያገኙት ውጤት መካከል ሰፊ ልዩነት አለ፡፡

በአሪዞና ስቴት ዩኒቨርስቲ የተካሄደ ጥናት ወላጆች ይበልጥ ትኩረት የሚሰጡት ለልጆቻቸው ነው ወይንስ ለልጆቻቸው የፈተና ውጤት የሚለውን መፈተሸ ነበር፡፡

የጥናቱ ግኝት ለልጆቻቸው ትኩረት ከመስጠት ይልቅ አጥንተው ለሚያገኙት የትምህርት ውጤት ይበልጥ ትኩረት የሰጡ ወላጆች በልጆቻቸው ሊያዩ የጓጉትን ሳያገኙ ቀሩ፤ ልጆቻቸው ያስመዘገቡት ውጤት አነስተኛ ሆኖ ተገኘ፡፡

ልጆች አጥጋቢ ውጤት እንዲያመጡ ማበረታታት መልካም ሆኖ ሳለ የልጅን መሰረታዊ ፍላጎት ( መወደድ፣ መደመጥ፣ ትኩረት ማግኘት፣ የጋራ ጊዜ …) ችላ ተብሎ ለፈተና ውጤት ይበልጥ ትኩረት መስጠት ሚዛናዊነት ይጎድለዋል፡፡

💡 ምክረ ሃሳብ

👉 ልጅ ከፍተኛም ሆነ ዝቅተኛ የትምህርት ውጤት ቢያመጣ ከካርድ ውጤት በላይ ነው፡፡ ወላጅ ለልጁ አስተማማኝ ደህንነት እንዲሰማው ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡

👉 የካርድ ውጤት ዝቅተኝነት የወላጅ ፍቅርን ሊያሳጣ አይገባም፡፡ ውጤት ሊለዋወጥ ይችላል፤ የወላጅ ፍቅር ግን ከሁኔታ ሊያልፍ ይመከራል፡፡

👉 የልጅን ድክመት ማገዝ፤ ሙከራዎችን ማበረታታት ያስፈልጋል።

👉 ያለ ዓላማና ያለአቅም ወደዚህ ምድር የመጣ ልጅ የለም፡፡

መውጫ
✍️ ልጆች ምንም ዓይነት ውጤት ቢያስመዘግቡም ለራሳቸው ያላቸውን ክብርና ራስ መተማመን አንውሰድባቸው፤ እንደምንወዳቸውና ከጎናቸው እንደሆንን እናረጋግጥላቸው። ይህ የልጆችን አለም ይቀይራል።

✍️ ብርሃኑ በላቸው አሰፋ
የክቡር ልጆች ደራሲ

Follow us in social media using the link below👇

Tiktok | Youtube | Linkedn | Facebook | Instagram | Telegram

ኤክስትሪም አስጠኚ በህግ ፈቃድ የተሰጠዉ የቤት ለቤት፣ የበይነ መረብ(Online) ና የማዕከል አስጠኚነት አገልግሎት የሚሰጥ ህጋዊ ድርጅት ነዉ
👍113
Open Position
#Exam_Preparation

#1717
3 days a week
1 hour a day (May be come 2 hours)
Salary Negotiable
For grade 11
Subjects: #Math, English Economics, Business, Global
School: Andinet International
Location: #CMC
#Both M/F can apply

👉Fluent in English is Mandatory and Experienced on IGCSE Preparation ❗️

To apply use @tutorextremecoordinator  send us the job Number/Code mentioned on the vacancy.

📞 Contact Us: Ready to elevate your child learning experience? Reach out today to learn more about our services or to schedule your first session!

+251929835602
+251965861599

#Extreme_Educational_Consultancy_and_Training_Center

Join us on telegram
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
👍73
Open Position
#Exam_Preparation

#1776
2 days a week (Saturday and Sunday)
1 hours a day
Salary based company scale
For grade 12 Natural
Location: #Bole_Bulbula
#Both M/F (Prefered female)

To apply use @tutorextremecoordinator  send us the job Number/Code mentioned on the vacancy.

📞 Contact Us: Ready to elevate your child learning experience? Reach out today to learn more about our services or to schedule your first session!

+251929835602
+251965861599

#Extreme_Educational_Consultancy_and_Training_Center

Join us on telegram
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
👍42
በአዲስ አበባ የ2017 ዓ.ም የ2ኛው ወሰነ ትምህርት የካቲት 3/6/2107 ዓ.ም ይጀምራል!!

የመማር ማስተማሩ ስራ  በአግባቡ  ይጀመር ዘንድ መምህራን፣ተማሪዎች፣የተማሪ ወላጆች፣የትምህርት ባለሙያዎች  እና ሌሎች የትምህርት ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን!!

https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0
ስለመማር እንማማር በሚል ርዕስ ቅዳሜ ጥር 3 ቀን 2017 ዓ.ም በኤክሰትሪም የትምህርት ማማከርና ስልጠና ማዕከል አማካኝነት በዲላ ከተማ እጅግ አስደሳች የሆነ የውይይት ፣ ተጋባዥ እንግዶች የህይወት ልምዶቻቸውን የሚያጋሩበትና ኤክስትሪም የትምህርት ማማከርና ስልጠና ተቋም ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ እየሰራቸው ያሉ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን የሚያስተዋውቅ መድረክ ተዘጋጅቶ ነበር ሙሉ ፕሮግራሙን እንድትከታተሉት ጋበዝናቹ !

በዕልርቱ ልምዳችዉ ካጋሩን 1) አስማማዉ ሙሉጌታ

ከመቐሌ ዩኒቨርስቲ በኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ምህንድስና በ2008 ዓ.ም ተመረቆ በአሁኑ ሰዓት በይርጋጨፌ ኤፍ ኤም ራዲዮ በመስራት ይገኛል። አስማማዉ በትምህርቱ ታታሪ የነበረ ከመሆኑ ባሻገር በስዕል ተሰጥኦዉ ብዙዎቹ ያዉቁታል። በቅርቡም ደግሞ በግራፊክስ ዲዛይን እና በስትሪንግ አርት ስራዎቹ ብቅ ማለት ጀምሮአል። 

አስማማዉ AMG Design የተሰኘ የዩቱብ ቻናል ያለዉ ሲሆን በዛም ብዙ አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞችን ለአድማጭ ተመልካቾቹ ያደርሳል። አስማማዉን ይህን ልበል እንጂ በራሱ የሚናገረን ብዙ ይኖረዋል እና በአክብሮት ወደ መድረኩ እንጋብዘዉ👌 @home_of_audio_bible ይቀላቀሉት

2) አማኑኤል ሺፈራዉ

ከኬጂ ጀምሮ ትምህርቱን በቤቴል መዋዕለ ህጻናትና 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማረ ሲሆን በ2009 ዓ.ም የኢንትራንስ ፈተና ወስዶ ወሎ ዩኒቨርስቲ ሜካንካል ምህንድስና ትምህርቱን እየተከታተለ ባለበት ዛሬ ተሰማርቶ እየሰራ ስላለዉ የስራ መስክ ሰማ። ከ3ኛ ዓመት ጀምሮም ራሱን ማርታይን እንጂነር ስለመሆን እያሰለጠነ ትምህርቱን ከጨረሱ በኋላ ለፈተና ከቀረቡት 2000 ተማሪዎች መካከል ወደ 80ዎቹ ካለፉት አንዱ በመሆን በባህርዳር የሚሰጠዉን የአንድ አመት ስልጠና በማጠናቀቅ በአንድ የጀርመን ሀገር ድርጅት ዉስጥ ተቀጥሮ በመስራት ይገኛል። ቀጣይ ጉዞዉንም በነዚህ ሁለት ሳምንታት የሚያደርግ ሲሆን ዛሬ ያለፈበትን የትምህርት ጉዞውን ልያጋራን በመድረካችን ተገኝቷል።

3) ዶ/ር አብነት ምትኩ

ወናጎ ያፈራችሁ ይህ ወጣት ዶ/ር ከኬጂ ጀምሮ ትምህርቱን ያደረገዉ በቤቴል መዋዕለ ህጻናትና 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያደረገ ሲሆን የ2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርቱንም በወናጎ ተምሯል። በ12ኛ ክፍል ከፍተኛ ዉጤት በማስመዝገብ ቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ተወዳድሮ የህክምና ትምህርቱን ተከታትሏል። ተማሪ የነበረዉ አብነት በየሰሚስተሩ ከፍተኛ ዉጤት እያስመዘገበ የነበረ ሲሆን እንደ አገር አቀፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠዉን የExit exam 93% በመስራት ከፍተኛ ዉጤት ካስመዘገቡ 3 ተማሪዎች አንዱ የዛሬዉ እንግዳችን ዶ/ር አብነት ነዉ። በአሁኒ ሰዓት በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሪፌራል ሆስፒታል ዉስጥ በአጠቃላይ ሀኪምነት በማገልገል የሚገኝ ሲሆን ዛሬ ከኤክስትሪሞች ጋር የትምህርት ጉዞዉን ልምድ ልያጋራን በመካከላችን ይገኛል።

የመገቢያ ንግግር ያደርጉት የኤክስትሪም የትምህርት ማማከርና ስልጠና ማዕከል ማኔጅንግ ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ፍሬዉ በቀለ

በግጥም አብሮን ቆይታዉን ያደረገዉ
ገጣሚ እዮሲያስ በላሸዉ

መድረክ መሪ ጋዜጠኛ አማኑኤል አሰፋ

ምስልና ድምጽ ቅጂ
BEKA Studio እናመሰግናለን 🙏

#extreme #consultancy #education #training #ethiopia #dilla

https://youtu.be/U8e62T7u8Rw?si=R0mmwoJv5sNmHFTT
👏5👍31
Open Position

#1777
#Spoken English
3 days a week
3 hours a day
Salary based on company scale
For grade 1 , 3 and 4
Subject mainly #English
Location: #Wesen
#Both M/F can apply (Preferred Female)

To apply use @tutorextremecoordinator  send us the job Number/Code mentioned on the vacancy.

📞 Contact Us: Ready to elevate your child learning experience? Reach out today to learn more about our services or to schedule your first session!

+251929835602
+251965861599

#Extreme_Educational_Consultancy_and_Training_Center

Join us on telegram
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
👍123
Open Position

#1778
3 days a week
1 hours a day
Salary based on company scale
For grade 9
Subjects maily Math and English and others.
Location: #Ferensay
#Both M/F can apply

To apply use @tutorextremecoordinator  send us the job Number/Code mentioned on the vacancy.

📞 Contact Us: Ready to elevate your child learning experience? Reach out today to learn more about our services or to schedule your first session!

+251929835602
+251965861599

#Extreme_Educational_Consultancy_and_Training_Center

Join us on telegram
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
👍93
2. በአሁን ወቅት እንደ ወላጅ፣ እንደ መምህር ፣ እንደ ተማሪ ወይም እንደ ማህበረሰብ፤ የሚስተዋለው ክፍተት የትኛው ነው?

መልስዎ ብዙ ሲሆን Comment Section ላይ መዘርዘር ይችላሉ!
Anonymous Poll
17%
ሀ. የሙያ ዕድገት (Professional Development)
42%
ለ. ተነሳሽነት ማጣት (Lack of Engagement)
20%
ሐ. የተማሪ-የወላጅ-የትምህርት ተቋማት ግንኙነት ላይ ያለመሥራቱ
4%
መ. የክፍል ውስጥ ክትትል ማነስ
17%
ሠ. የትምህርት ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ማጣት
3. ሙያዎትን እንዲያሳድጉና ክህሎትዎ ለማዳበር የሚያስችል ስልጠና ቢዘጋጅልዎ፤ የትኛውን የስልጠና አሰጣጥ ስልት ይመርጣሉ?
Anonymous Poll
18%
ሀ. የማዕከል ስልጠና (Center Workshop)
36%
ለ. በይነመረብ (Online)
9%
ሐ. የአንድ ለአንድ (Coaching) ስልጠና
28%
መ. በቡድን ውይይት የሚዳብር (Group Discussions)
8%
ሠ. የስልጠና ማኑዋል ብቻ በማግኘት በግል መሰልጠን