ትምህርት በህይወት ዘውድ👑 ላይ ያለ ውድ ጌጥ ነው። የጥበብን መንገድ ያበራል እንዲሁም ፈርጀብዙ ለሆኑ እድሎች በሮችን ይከፍታል። በውስጣችን የታመቀውን ክህሎተት የምናወጣበትን መንገድ ይቀይስልናል፣ ህልሞቻችንን ወደ እውነታ እንድንቀይርና በእውቀት ገነት ውስጥ እንድናብብ አእምሮአችንን በአብርሆቱ ያበለጽጋል።
በተማርነው እያንዳንዱ ትምህርት የወደፊት ዕጣ ፈንታችን መሐንዲሶች እንሆናለን፣ በነገው ብሩህ የወደፊትችን ላይ ትላንትን ከነገ የሚያስተሳስር በዕውቀት ጡብ ድልድይ እንገነባለን። 🌟📚🌍
#ኤክስትሪም_በዲላ
#ኑ_ስለመማር_እንማማር👌
ጥር 03/2017 ዓ.ም የነበረን ቆይታ በፎቶ✅
#ኤክስትሪም_የትምህርት_ማማከርና_ስልጠና_ማዕከል
የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/+ywbtylL_UI8zZWFk

👍2❤1🔥1
Open Positions
#1760
3 days a week
2 hours a day (5 hrs weekly)
Salary Negotiable
For grade 2 and 8
School Safari Academy
Location: #Yeka_Abado
#Both M/F can apply
#1761
3 days a week
1 hours a day
Salary Negotiable
For grade 1
School: British International
Subjects Selective
Location: #Emperial
#Female
To apply use @tutorextremecoordinator send us the job Number/Code mentioned on the vacancy.
📞 Contact Us: Ready to elevate your child learning experience? Reach out today to learn more about our services or to schedule your first session!
+251929835602
+251965861599
#Extreme_Educational_Consultancy_and_Training_Center
#Office address:
Goro square on the way to Ayat in front of St mikael church 2nd floor, office number 202.
Follow us
Tiktok | Youtube | Linkedn | Facebook | Instagram | Telegram

Extreme Educational Consultancy and Training Center / Extreme Home and Online Tutor · Addis Ababa
Find local businesses, view maps and get driving directions in Google Maps.
👍4🔥2❤1🕊1
ለPhD ትምህርት ፈላጊዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ተመቻቸ።
#Extreme_Info
"ስለመማር እንማማር" በሚል ርዕስ ቅዳሜ ጥር 3 ቀን 2017 ዓ.ም በኤክስትሪም የትምህርት ማማከርና ስልጠና ማዕከል አማካኝነት በዲላ ከተማ ዳራሮ ኮፊ ሀውስ እጅግ አስደሳች የሆነ የውይይት፤ ተጋባዥ እንግዶች የህይወት ልዶቻቸውን የሚያጋሩበትና ኤክስትሪም የትምርት ማማከርና ስልጠና ማዕከል ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ እየሰራቸው ያሉ ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን የሚያስተዋውቅ መድረክ ተዘጋጅቶ ነበር። በመድረኩ ላይ ቁጥራቸው በርከት ያሉ ታዳሚያን የተሳተፉ ሲሆን ትምህርትን በተመለከተ ከተለያዩ የሙያ መስኮች የተወጣጡ ወጣት ምሁራን ገንቢ ሀሳቦችን በማንሳት ሰፊ ውይይት አድርገዋል ። በውይይቱ ከተነሱ አጀንዳዎች መካከል የትምህርት ጥራትን በተመለከተ መንግስት እየሰራ ካለው ስራ በተጨማሪ ወጣት ምሁራን፣ ተማሪዎች እና ወላጆች እንዲሁም በዘርፉ የተሰማሩ እንደኤክስትሪም ያሉ የግል ድርጅቶች ምን ማድረግ አለባቸው የሚሉ ሀሳቦች በስፋት የተነሱ ሲሆን ሰፋ ያለ ፍሬያማና ተስፋ ሰጪ የሆነ ውይይት ማድረግ ተችሏል ።
ሌላው በውይይት መድረኩ ከቀረቡት ዝግጅቶች መካከል የህይወት ልምዳቸውን እንዲያጋሩ የተጋበዙ በተለያዩ የሙያ መስኮች የተሰማሩ ወጣት ምሁራንን የሚያስተዋውቅ መርሀ-ግብር የነበረ ሲሆን በዚህ ዝግጅትም ወጣት ዶክተር አብነት ምትኩ ፣ ወጣት ስራ ፈጣሪ አስማማው ሙሉጌታ እና ማሪታይን ኢንጂነር አማኑኤል ሽፈራሁ ለብዙ ወጣቶች መማሪያ የሚሆን የትምህርት፣ የስራና፣ የህይወት ልምዳቸውን ለታዳሚያን አጋርተዋል።
በስተመጨረሻም በውይይት መድረኩ ላይ ተሳታፊ የነበሩት ደራሲና የመሰረት መኩሪያ ፋውንዴሽን መስራች አቶ ኤሊያስ አዶላ የማስተርስ ዲግሪያቸውን ለጨረሱና የዶክትሬት ዲግሪያቸውን መቀጠል ለሚፈልጉ በስፋራው ተገኝተው ለነበሩ ታዳሚያን ወጣቶች እንዲሁም ለሌሎችም ነፃ የትምህርት እድል እንደሚያመቻቹ ቃል ገብተዋል። በተጨማሪም በክብር እንግድነት ቀርቦ የህይወት ልምዱን ለታዳሚያን ያጋራው ወጣት አስማማው ሙሉጌታ ደራሲ ኤሊያስ አዶላ በቀጣይ ለሚያሳትሙት መፅሐፍ ነፃ የሽን ዲዛይን ስራ እንደሚሰራ ቃል ገብቷል ።
ኤክስትሪም የትምህርት ማማከርና ስልጠና ተቋም እየሰራ ስላለው ዘርፈ-ብዙ ስራ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ በማዕከሉ ማኔጂንግ ዳይሬክተር በዶክተር ፍሬው በቀለ አማካኝነት ለታዳሚያን የተደረገ ሲሆን የውይይት መድረኩ በድርጅቱ መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ ወጣት ልጅዓለም ፀጋዬ አጋፋሪነት ስኬታማ በሆነ መንገድ ተካሂዶ ተጠናቋል።
ዘገባዉ በአማኑኤል ተስፋዬ
በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች አብራችሁን ሁኑ👌

👍8❤1😱1