📌 ማሳሰቢያ ለPrivate እና Re-exam ተፈታኞች፦
የመመዝገቢያ ሊንኩ
https://exam.ethernet.edu.et/ የሚሰራ ቢሆንም፣ አሁን ላይ ምዝገባው “Closed” ይላል። ይህ የሚያሳየው የምዝገባ ፎርሙ በሲስተሙ በኩል ገና ክፍት እንዳልተደረገ ነው። በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ሲስተሙ ክፍት ሲደረግ ወዲያውኑ እናሳውቃለን — ሳትጨነቁ ተከታተሉን።
@exitplus

exam.ethernet.edu.et
Examination Registration | Ministry of Education
Examination registration: Exit Exam first-time and re-sit, NGAT. Ministry of Education, Ethiopia.
❤5
#ሰበር
የዳግም ተፈታኞች ምዝገባ ተጀምሯል ተመዝገቡ
ምዝገባው እስከ ህዳር 21 ይቆያል ተብሏል
1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ።
ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል።
2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል።
3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም።
4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ።
5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር የምትፈጽሙ ይሆናል።
6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል።
7. username የረሳችሁ “Forgot username” በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል፤ አንዱን ብቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

❤7
Forwarded from Exit Plus
ውድ የቻናላችን ተከታዮች እና የExit Exam ተፈታኞች — ደጋግሜ እንደነገርኳችሁ አሁን የምንዘናጋበት ጊዜ አይደለም! 🚨
✅ ExitPlus የExit Exam ዝግጅታችሁን እንዴት ሙሉ በሙሉ ይቀይረዋል?
🟪 ከ2015–2018 የወጡ Exit ፈተናዎች ከሙሉና ዝርዝር ማብራሪያ ጋር
🟪 ደረጃ በደረጃ የተሰሩ (Step-by-step) Model ፈተናዎች
🟪 የኮርስ ጥያቄዎች፣ ሞጁሎች፣ ሌክቸር ኖቶች እና Exam Outlines ሁሉም በአንድ ቦታ
🟪 100% Offline: ያለ ዳታ በፈለጋችሁት ሰዓትና ቦታ በፍጥነት የሚሰራ
📲 አፑን አሁኑኑ ለማውረድ
💬 ለማንኛውም ጥያቄና እገዛ: @ExitPlusSupportBot
በመጪው ሀገር አቀፍ Exit Exam ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ከፈለጋችሁ፣ ExitPlus አፕን በቁም ነገር ልትጠቀሙበት ይገባል።
ExitPlus የExit Exam ዝግጅታችሁን እና የፈተና አቀራረባችሁን ሙሉ በሙሉ መቀየር የሚችል፤ ከጭንቀትና ከተበታተኑ PDFዎች አውጥቶ ወደ ግልጽና ጠንካራ ዝግጅት የሚያሸጋግር አፕ ነው! 🚀
ይህ አፕ ተማሪዎች በሀገር አቀፍ Exit Exam ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ በመርዳት የታወቀ ታሪክ ያለው ነው። ስለዚህ ማንም ተማሪ
ጊዜው ሳይረፍድበት ዛሬውኑ አውርዶ መለማመድ መጀመር አለበት!
✅ ExitPlus የExit Exam ዝግጅታችሁን እንዴት ሙሉ በሙሉ ይቀይረዋል?
🟪 ከ2015–2018 የወጡ Exit ፈተናዎች ከሙሉና ዝርዝር ማብራሪያ ጋር
🟪 ደረጃ በደረጃ የተሰሩ (Step-by-step) Model ፈተናዎች
🟪 የኮርስ ጥያቄዎች፣ ሞጁሎች፣ ሌክቸር ኖቶች እና Exam Outlines ሁሉም በአንድ ቦታ
🟪 100% Offline: ያለ ዳታ በፈለጋችሁት ሰዓትና ቦታ በፍጥነት የሚሰራ
📌 ለራሳችሁ ብቻ አትያዙት! የቅርብ ጓደኞቻችሁ ፈተናውን እንዲያልፉና ጥሩ የማለፊያ ውጤት እንዲያመጡ ከፈለጋችሁ፣ ይህንን ፖስት
አሁኑኑ Share አድርጉላቸው! አንድ ላይ ተዘጋጅታችሁ ይህንን ፈተና የመጨረሻ ሙከራችሁ አድርጉት! 👇
📲 አፑን አሁኑኑ ለማውረድ
💬 ለማንኛውም ጥያቄና እገዛ: @ExitPlusSupportBot
❤5👍5🙏1