Exit Plus
4.09K subscribers
178 photos
2 videos
158 files
57 links
For ads and collaboration

@ExitPlusSupportBot

For any questions:
@ExitPlusSupportBot
Download Telegram
ነገ ይጠናቀቃል!!

በጥር 2019 ዓ.ም መጀመሪያ እንደሚሰጥ የሚጠበቀውን ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) የምዝገባ ጊዜ ነገ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ይጠናቀቃል።

ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ/በራሷ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል።

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://exam.ethernet.edu.et
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ሰላም ውድ የExit Plus ቤተሰቦች! 👋
​አፕሊኬሽኑን እንዴት Download አድርጋችሁ መጠቀም እንዳለባችሁ የሚያሳይ አጭር እና ግልጽ ቪዲዮ አዘጋጅተንላችኋል። ከላይ በተቀመጠው ቪዲዮ መሰረት በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ! 📲✨

​⚠️
ማሳሰቢያ፦ የድምጽ ጥራቱ የተወሰነ ዝቅ ሊል ስለሚችል፣ በደንብ ግልጽ ሆኖ እንዲሰማችሁ ጸጥ ያለ ቦታ ሆናችሁ ወይም ኤርፎን (Earphone) ተጠቅማችሁ እንድትከታተሉ እንመክራለን። 🎧

@exitplus
👏3❤1
Forwarded from Ethio job Vacancy™
ለስራ ቅጥር ፈተና እና ኢንተርቪው ሙሉ ዝግጅት በJobplus App! 🚀

ድንገት ስልክ ተደውሎልህ "ነገ የጽሁፍ ፈተና ወይም ኢንተርቪው አለህ" ስትባል መደናገጥ ይብቃ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣

ባንኮችና ትልልቅ ድርጅቶች ለሚያወጡት የቅጥር ውድድር Jobplus አስፈላጊውን ዝግጅት በአንድ ቦታ አዘጋጅቶልሃል።


✅ በJobplus App ውስጥ የተካተቱት፦

🟪 Written Exams: የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የባንኮች እና የተለያዩ ተቋማት ያለፉ የቅጥር ፈተናዎች ከግልጽ ማብራሪያ ጋር


🟪 Interview Q&A: በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ የተዘጋጁ ወሳኝ የቃለ-መጠይቅ ጥያቄዎችና HR ባለሙያዎችን የሚያሳምኑ የተመረጡ ምላሾች


🟪 Tips & Common Mistakes: ብዙ ተወዳዳሪዎች በፈተናና በኢንተርቪው ወቅት የሚሰሯቸው ስህተቶች እና እንዴት በብልሃት ማለፍ እንደሚቻል የሚያሳዩ ወሳኝ ምክሮች

🟪 100% Offline: ያለ ኢንተርኔት በየትኛውም ቦታና ሰዓት በፍጥነት የሚሰራ

📌 የሌሎችን ስህተት ደግመህ ያገኘሃትን ወርቃማ የስራ ዕድል እንዳታበላሽ፣ በተወዳዳሪዎችህ ላይ ብልጫ ለመውሰድ አሁኑኑ

Jobplus ን አውርደህ ዝግጅትህን ጀምር! 👇

👉 📲Download JopPlus App

💬 ለማንኛውም ጥያቄና እገዛ: @Jobplus_support_bot
🥰1👏1
#NGAT_Registration

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከዛሬ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ጀምሮ ይከናወናል፡፡
 
የNGAT ምዝገባ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የወጣው መርሐግብር ያሳያል፡፡

የመመዝገቢያ ሊንክ፦ https://exam.ethernet.edu.et (አሁን ላይ active አይደለም፡፡ በትዕግስት ይጠብቁ፡፡)

በተሻሻለው የክፍያ ተመን፣ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ 3,500 ብር (500 ብር የምዝገባ እና 3,000 ብር የፈተና) መደረጉ አይዘነጋም፡፡

@ExitPlus
❤3
Exit Plus pinned a video
Exit Plus pinned a photo
የPrivate University እና ድጋሜ ተፈታኞች Registration ከ11-17 ይጀመሪል ተብሎ ነበር ነገር ግን registration እስከ አሁን አልተጀመረም ሲጀመር አሳውቃቿለሁ።

@exitplus
👍12👏1
Exit Plus pinned a photo
Forwarded from Exit Plus
ወንድሜ፣ እህቴ — ለExit Exam በብልሃት የምትዘጋጅበት ጊዜ አሁን ነው! 🚀

የExit Exam፣ የModel ፈተናዎችንና የጥናት ማቴሪያሎችን እየፈለግክ ከሆነ፣ ExitPlus የሚያስፈልግህን ሁሉ በአንድ ቦታ አዘጋጅቶልሃል።


✅ በExitPlus ውስጥ የተካተቱት፦

🟪 ከ2015–2018 የወጡ Exit Exam ጥያቄዎች ከሙሉ እና ዝርዝር ማብራሪያ ጋር

🟪 ደረጃ በደረጃ የተሰሩ (Step-by-step) Model ፈተናዎች

🟪 በየኮርሱ የተዘጋጁ የልምምድ ጥያቄዎች (Course-Based Practice Questions)

🟪 ሞጁሎች፣ ሌክቸር ኖቶች እና የፈተና አውትላይኖች (Exam Outlines) ሁሉም በአንድ ቦታ

🟪 100% ያለ ኢንተርኔት (Offline) በፈለግከው ቦታና ሰዓት ያለ ዳታ የሚሰራ

📌 በየቀኑ በብልሃት ተለማምደህ በልበ ሙሉነት ለመዘጋጀት እና ይህን ፈተና የመጨረሻ ሙከራህ ለማድረግ ዛሬውኑ ጀምር! 👇👇👇

📲 አፑን ለማውረድ:

💬 ለማንኛውም ጥያቄና እገዛ: @ExitPlusSupportBot
❤2
#UPDATE

የግል ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ምዝገባ ከምሽቱ 5:30 በኋላ ክፍት ይሆናል

@exitplus
​📌 ማሳሰቢያ ለPrivate እና Re-exam ተፈታኞች፦

​የመመዝገቢያ ሊንኩ
https://exam.ethernet.edu.et/ የሚሰራ ቢሆንም፣ አሁን ላይ ምዝገባው “Closed” ይላል። ይህ የሚያሳየው የምዝገባ ፎርሙ በሲስተሙ በኩል ገና ክፍት እንዳልተደረገ ነው። በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ሲስተሙ ክፍት ሲደረግ ወዲያውኑ እናሳውቃለን — ሳትጨነቁ ተከታተሉን።

@exitplus
❤5
NGAT Registration open for 2019 Mid Year

Registration Link : https://exam.ethernet.edu.et
❤5