Exit Plus
4.09K subscribers
178 photos
2 videos
158 files
57 links
For ads and collaboration

@ExitPlusSupportBot

For any questions:
@ExitPlusSupportBot
Download Telegram
ውድ የቻናላችን ተከታዮች — ይህንን አፕ ደጋግሜ የምፖስተው በጣም አስፈላጊ ስለሆነ ነው!

እኔ ብዙ አፖችን፣ ዌብሳይቶችን ... አይቻለሁ፤ ግን እውነት ለመናገር እንደ ExitPlus የሚሆን አንድም አላገኘሁም! ExitPlus የExit Exam ዝግጅታችሁን ሙሉ በሙሉ መቀየር የሚችል እና ተማሪዎች በሀገር አቀፍ Exit
Exam ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ በመርዳት የታወቀ አፕ ነው። 🚀

እርግጥ ነው አፑ ላይ መጠነኛ ክፍያ አለው፤ ነገር ግን ከምታገኙት ትልቅ ጥቅም አንጻር ሲታይ ምንም ማለት አይደለም—ልክ እንደ
ነፃ ነው! ስለዚህ እባካችሁ ሁላችሁም ይህ ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጣችሁ።

ፈተናው ሊደርስ ሲል ከመሯሯጥ ይልቅ አሁኑኑ ጀምራችሁ ብትጠቀሙ፣ መውደቅን ከጭንቅላታችሁ አውጥታችሁ፣ ለማለፍ ብቻ ሳይሆን
ከፍተኛ ውጤት ለመስራት ትዘጋጃላችሁ! 💪


✅ በExitPlus የምታገኙት፦

🟪 ከ2015–2018 Exit ፈተናዎች ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር

🟪 ደረጃ በደረጃ የተሰሩ Model ፈተናዎች

🟪 የኮርስ ጥያቄዎች፣ ሞጁሎች፣ ሌክቸር ኖቶች ...

🟪 100% Offline

🔥 በተለይ ደግሞ ለነዚህ ዲፓርትመንቶች ቃላት የለኝም — እጅግ በጣም አሪፍ ነው፣ ይለያል!

🔹 Accounting | Management | Marketing | Economics | Law
🔹 CS | Software | IT | Civil | Mechanical |Electrical🔹 Nursing | Public Health | Medical L..
🔹 Plant Science እና ሌሎችም!


📌 ይህንን በረከትና ዕድል እንዳታጡ! ለራሳችሁ ብቻ ሳትይዙ፣ እንዲያልፉና ጥሩ የማለፊያ ውጤት እንዲያመጡ ለምትመኙላቸው
ጓደኞቻችሁ ሁሉ አሁኑኑ Share አድርጉላቸው! 👇


📲 አፑን አሁኑኑ ለማውረድ

💬ጥያቄና እገዛ: @ExitPlusSupportBot
❤4👏4🥰2🤣1
🛑 አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለ PREMIUM (ከፋይ) ተጠቃሚዎቻችን! 🛑

ውድ የ ExitPlus Premium ተጠቃሚዎች፤ እባክዎ አሁን የተለቀቀውን አዲስ አፕሊኬሽን Update እንዳያደርጉ ወይንም አጥፍተው በድጋሚ እንዳይጭኑ (Do NOT Uninstall/Reinstall) በጥብቅ እናሳስባለን።

አፑን አሁን ላይ Update ማድረግ የከፈሉበትን አካውንት (Premium Access) እና ያወረዳችሁትን ዳታ ሊያጠፋና ሊያስተጓጉል ይችላል። ስለዚህ አሁን ባላችሁበት አፕሊኬሽን ብቻ ማጥናታችሁን ቀጥሉ! Update ማድረግ ሲፈቀድ እናሳውቃችኋለን።

(ይህ ማሳሰቢያ ገና ላልከፈሉ ነፃ/Free ተጠቃሚዎች አይመለከትም!)
🙏4❤2😁2
#Update

EXIT EXAM AND NGAT EXAM

የፈተና ቀናቶች ይፋ ተደረጉ

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት የሀገር አቀፍ ፈተና የምዝገባ እና የፈተና ቀናቶችን ይፋ አድርገዋል።
@exitplus
❤6👏3
#UPDATE

የመውጫ ፈተና የመመዝገቢያ ጊዜ በመንግስት እና በግል ተቋማት በተለያየ ቀናት እንደሚደረገ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት አሳውቋል

ለመንግስት ተቋማት ከህዳር 4-10

የግል ተቀማት ከህዳር 11-17

የመመዝገቢያ ሊንኩ በቅርቡ መስራት እንደሚጀምር ተገልጿል

የድህረ ምረቃ እና የሬሜዲያል ተፈታኞች ምዝገባም ከላይ ተያይዟል
@exitplus
❤9👍5🤔2
ለ Exit Exam ዝግጅት ስታደርጉ:

📏35% ንባብ በብሉ ፕሪንቱ ላይ በመደግፍ:: ሙሉ ሞጅልና ppt ማንበብ ብዙም ውጤታማ አያደርግችሁም::

📏65% ጥያቄዎችን መስራት የተሻለ ነው::

ብዙ ጊዜይችሁን በ ንባብ ብቻ አታሳልፉት ሞኮችንና ያለፉ አመታትን ጥያቄዎችን በደንብ ብትሰሩ ይመከራል::
@exitplus
@exitplus
❤8👍3🥰1
Exit Exam 2018 Latest.PDF
193.3 KB
This is for pharmacy students.
@exitplus
@exitplus
❤1👍1
በጥር ወር መጀመሪያ እንደሚሰጥ ለሚጠበቀው የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ራሳቸው በበይነ-መረብ በቀጥታ መመዝገብ እንዳለባቸው ተገለፀ።

ተፈታኞች ራሳቸው ምዝገባ የሚያደርጉበት የኦንላይን አድራሻ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።

ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እና ክፍያን ጨምሮ ፈተናውን ለመውሰድ የተቀመጡ መስፈርቶችን እንዲያሟሉ ይጠበቃሉ።

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ የሪሚዲያል፣ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚወስዱ ተፈታኞች ራሳቸው በበይነ-መረብ በቀጥታ መመዝገብ የሚችሉበት ስርዓት እየዘረጋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።

(ተፈታኞች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች ከላይ ተያይዟል።)

@exitplus
@exitplus
❤5
#UPDATE 🔥🔥

የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ  ሊንክ ተለቋል  ተማሪዎች  በራሳቸው ተመዝግበው  ከዚያ በዩንቨርስቲዎች registerar  በኩል approval  ወደ  eaes  እንደሚላክ የትምህርት  ምዘናና ፈተናዎች  አገልግሎት   አረጋግጧል

📏ማሳሰቢያ  ትናንት በተላከው የመመዝገቢያ  ሰሌዳ መሰረት ነው መመዝገብ  ምትችሉት  አሁን ተዘግቷል

📏መመዝገቢያው ዳግም ተፈታኞችንም ያካተተ ነው ተብሏል
የመመዝገቢያ  ሊንክ👇👇👇

https://exam.ethernet.edu.et/

የትምህርት  ሚንስትር  ይሄ መተግበሪያ   አዲስ የዘንድሮ እንደሆነ ገልጿል

📝ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
@exitplus
@exitplus
❤2👏1
#Update

የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ጊዜያት አረጋግጧል።

በዚህም፣ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል።

የግል ተቋማት እና በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል።

የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ይከናወናል።

የአጋማሽ ዓመቱ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች ተፈታኞች ምዝገባ በራስ-አገዝ የምዝገባ ሥርዓት (Self-Registration System) የሚከናወን መሆኑን አገልገሎቱ አሳውቋል።

ሁሉም ተቋማት ተፈታኞቻቸውን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስመዝገብ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያጠናቅቁ፥ ፈተናዎቹን ለሚያስፈትኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዛሬው ዕለት በጻፈው ሰርኩላር አሳስቧል።

ለምዝገባ የሚከፈለው ክፍያም በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተሻሽሎ በፀደቀው የክፍያ ተመን መሠረት እንደሆነ ተገልጿል።

For All Exit Exam Files
@exitplus
@exitplus
❤6👍2
የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ለማድረግ ብቁ የሚያደርጉ መስፈርቶች (Eligibility Criteria for Exit Exam)

● ዕውቅና ባላቸው የትምህርት ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ዕጩዎች

● በተፈቀዱ የትምህርት መስጫ መንገዶች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ዕጩዎች

● የመጨረሻ ዓመት ተማሪዎች የሆኑና ሁሉንም የሚጠበቅባቸውን የትምህርት ኮርሶች ያጠናቀቁ ዕጩዎች

● በድጋሚ ለመውጫ ፈተና የሚቀመጡ ተፈታኞች

● ብቁ የሆኑ ተፈታኞች በተቀመጠላቸው የምዝገባ ጊዜ ውስጥ የፈተና ምዝገባ ክፍያ መፈፀም ይኖርባቸዋል

● የተመዘገቡ ተፈታኞች ለፈተናው ብቁ መሆናቸው በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጋገጥ ይኖርበታል

● ሐሰተኛ፣ አሳሳች ወይም የማይረጋገጥ መረጃ ማቅረብ ለፈተናው ለመመዝገብ ይከለክላል። ከፈተናው ለመወገድም ያበቃል።

@exitplus
@exitplus
❤1
#ጥቆማ

ለግል እና ለክልል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና እንዲሁም የመግቢያ ፈተናዎች የምዝገባ አስፈጻሚዎች ስልጠና በዛሬው ዕለት ህዳር 04/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በበይነ-መረብ ይሰጣል።

የተቋማትቱ የምዝገባ አስፈጻሚዎች በስልጠናው እንዲሳተፉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ጋብዟል።

የምዝገባ አስፈጻሚ ከሆኑ ይሳተፉ 👇
https://teams.microsoft.com/meet/3937237327810751?p=PHSqM8CbTu672E9kJ8


@exitplus
❤2
Registration for Exit Exam Opens 13 Nov 2026, 11:30 PM
@exitplus
👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Exit exam ምዝገባ steps
የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ሊንኩ

https://exam.ethernet.edu.et/

Join our channel👇👇
@exitplus
👍3❤2
ይመዝገቡ!

በጥር ወር 2019 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) ምዝገባ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል።

ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል።

በምዝገባ ሒደት እገዛ የሚፈልጉ ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችን በማናገር በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ይጠበቃል።

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://exam.ethernet.edu.et

@exitplus
❤2👍1
#UPDATE

የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ሊንኩ ከምሽቱ 5:30 ጀምሮ እንደሚከፈት አቶ ግርማይ አረጋግጠዋል ።

ከህዳር 4-10 የመንግስት ተማሪዎች እንዲመዘገቡ እንደተወሰነ ይታወሳል

https://exam.ethernet.edu.et/

Join our channel to stay updated
@exitplus
❤1
አሁኑኑ ይመዝገቡ!

በጥር ወር 2019 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) ምዝገባ እስከ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ብቻ እንደሚከናወን ይታወቃል።

ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል።

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://exam.ethernet.edu.et

@exitplus
❤3
#EXIT_EXAM

Registration for the 2019 Mid-Year Exit Exam (First-Time Takers Only) is now open!

Registration Portal 🔗 LINK

Video Guide 📺 LINK

ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️
@ExitPlusSupportBot
❤5