This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 for python beginners......👍enjoy it.🔰
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
wath is python?? .....learn to code🤝🤝join and share for your loved one.🙏 https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1
/GENERAL_KNOWLEDGE BEMILEW ትንሽ ስለ Software Engineering እንበላቹ😊
SOFTWARE ENGINEERING‼️
📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች ወይም አፕልኬሽኖችን ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።
📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
🎯 በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ 5 አመት የሚወስድ ሲሆን እንደ እነ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ላይ ደግሞ የ 4 አመት ትምህርት ነው ።
📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓
🎯 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Maths ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።
📚 Software Engineeering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓
🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ ግዴታ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇።
📚Some of main programming languags are
👩💻• C++
👨💻• JAVA
👩💻• PYHTON
👨💻• C#
👩💻• HTML
👨💻• CSS
👩💻• JAVASCRPT
📚 በ Software Engineeering የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል❓
🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የተለያዩ አፕሊኬሽን ስራዎችን መስራት ና መፍጠርን ያካትታል ማለትም Application Ena Software Develope ማድረግ ነው።
👨💻👩💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who:
📌• Designs, builds, and tests software applications.
📌• Understands user requirements and solves problems using coding/technology.
📌• Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand.
📚 በ Software Engineeering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓
📚1. Applications Developer
📚2. Cyber Security Analyst
📚3. Game Developer
📚4. Information Systems Manager
📚5. IT Consultant
📚6. Multimedia Programmer
📚7. Web Developer
📚8. Web Designer
📚9. Software Engineer
📚 Software Engineeering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❓
🎯 በ Software Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።
📚 የ Software Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓
🎯 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።
📚 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓
🎯 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።
©Aconcise Adapted from @ E L A T E C H https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1

👍3
🤝HELLO LEARN TO CODE,❤️ HOW ARE YOU DOING? 🖐😍✍️LET US SEE HOW CAN WE USE ALGORITHM TO SOLVE PROBLEMS AS WELL AS WE LEARN TO CONVERT THAT ✏️ALGORITM INTO c++ CODE🔰. Let's go! 1. find the area of circle of radius 'r'? USING ALGORITHM; STEP 1; start step 2; output "area of circle: "; STEP 3; input "radius of circle("r"); STEP 4; area<——-PI * r * r; STEP 5; PI = 3.14; STEP 6; cout area; STEP 7; end(stop) . 💻 NOW ↪️ Let's convert this code C++ equivalent one like written below—-> #include <iostream> using namespace std; .. .int main() { . int r; . float PI = 3.14; . float area = PI * r * r; . cout « area; . cout « " area of circle: " « area; . return 0; } .
🔍then by runnig the compiler you get an output »»» area of circle: ___ https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1 ✍️✍️THEN LET US PASS TO SECOND PROBLEM; 2. Find the sum of two numbers. BY writing an algorithm; STEP 1; start STEP 2; input the first number : num1; STEP 3; input the second number : num2; STEP 4; sum<——— num1 + num2; STEP 5; cout sum; STEP 6; end 📒📒📒 WELL! LETS COMPILE THIS ALGORITM TO C++ CODE .... #include <iostream> using namespace std; . int main() { . int num1; . int num2; . int sum = num1 + num2; . cout « sum; . cout « " the output: " « sum; . return 0; } 🔐📃 THEN your compiler print an output »»»»>. " the output: " therefore , this mark simple it is at elementary level.
HOW CAN YOU WRITE « A SQUARE OF R» DURING CODING?
Anonymous Quiz
8%
2*R*
33%
R**R
39%
R**2
20%
SQU* R
which choice best describes a code in programming language?
Anonymous Quiz
41%
a syntax rule for a program
44%
a set of instructions
6%
an error occured after running
9%
an assembly language
Algorithm-and-Flow-Chart @LTC.pdf
734.8 KB
This material helps you well to solve problems of algorithm and flowcharts. I find it cool👍👍👌🏿
https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1
https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1
https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1
https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1
»a statement that evaluates the value of each cases to be execuated is called...
Anonymous Poll
13%
else statement
57%
switch statement
28%
if statement
24%
while loop statement
LTC✏️.... take a look at this ✍️✍️
Integrated Development Environment (IDE) Softwares የተለያዩ ለሞባይል አና ለኮምፒውተር የሚሆኑ ፕሮግራሞችን ወይም ሶፍትዌሮችን ለመስራት/develop የምንተከምባችው ፕሮግራሞች ናቸው። በሌላ መልኩ ደግሞ IDE ፕሮግራሞችን በመጠቀም የተለያዩ አይነት ሮቦቶች/Robots አና አውቶሜትድ/Automated የሆኑ የቴክኖሎጂ እቃሆችን ለመቆጣጠር የሚያስችሉንን ፕሮግራም ለመፃፍ እንተከምባቸዋለን። IDE ፕሮግራሞች ሁሉም በሚባል ደረጀ በነፃ ማውረድ/Download ማድረግ ይቻላል። ከዚም ባሻገር ደግሞ ፕሮግራሚንግ መማር ከፈለግን፣ ለሁሉም አይነት እደ ፕሮጋሞች ታስቦ የተጻፉ ብዙ መረጃሆች ኢንተርኔት ላይ በብዛት ማግኘት ይቻላል። በተለያዩ ዓለም አገራት ትንሽ የማይባሉ ሰዎች ፕሮግራሚንግ/programming በራሳቸው የተማሩ ናቸው። ከዚ በታች ያለው ሊንክ የተለያዩ አይነት IDE ፕሮግራሞችን ያሳየናል። ሊንኩን በመጫን ይመልከቱት፣ እንዲሁም ፍላጎቱ ካላቹ በማውረድ/download በማረግ ይጠቀሙት።
<< https://www.keycdn.com/blog/best-ide>>
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
JOIN OUR T 🇪 🇱 🇪 🇬 🇷 🇦 🇲 🇨 🇭 🇦 🇳 🇳 🇪 🇱
👉👉https://t.me/PROGRAMINGLANGUAGES1👈👈

👍1