Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹
10.1K subscribers
134 photos
22 videos
16 files
353 links
እኔ ለራሴ የሚፈልገውን ለሁሉም እፈልጋለሁ።✔️

አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏
Download Telegram
ሰበቦች ሁሉ ምን ጠቀሙ?

ቢዝነስን እንድትከፍት፣ ሥራን እንድትያዝ፣ ሁኔታዎችን እንድትለውጥ፣ ካለህበት ሁኔታ ወደ ተሻለ አንተነትህ ቀይረዋል? ወይስ ሰበቦችን በሙሉ የሚትጠቀመው ከሕልም ለመሸሸ እየተጠቀማቸው ነህ? እስቲ ቼክ አድርገው ራስን።

https://vm.tiktok.com/ZSVdgrF14/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
አዕምሮ ላይ ያለ ምስል አንተ ደሃ እንደሆንክ ሳይሆን የሚያወቀው ከዚህ በፊት ስታደርግቸው የነበረካቸውን ልማዶችን እንድታደርግ ነው። እነዛን ድርጊትን አለማድረግ ለአዕምሮ ከባድ ጦርነት ሲሆን ውጤቶች ደግሞ አሁን አንተ የማትወዳቸው ናቸው። ስለዚህ ውጤቶች በአዕምሮ ላይ በምስል የተቀመጡ ናቸው። እነዛን ምስሎችን የምታወቀው እጅንና እግርክን ይዘው ያንኑን የማትወደውን ተግባርክን እንዳታደርግ ስያደርግ ነው። ስለዚህ ራስን ደሃ ነኝ ብለ ስያሜ የምትሰጠው መቺ እንደሆነ ታውቃለህ? ውጤቶችን በእጅህ ስታገኝና ስታየው ነው። ይህንን ሁኔታ አንዳንዶች እንደማይቀየሩ ስቀበሉ አንዳንዶች ከዚህኛው አለም ጋር እስካሁን እንደተጋጩ ናቸው። አንዳንዶች ደግሞ ለዘላለም የዚህን ኃይል በአዎንታዊነት በመቀየር ተመልሶ ወደ ሕይወታቸው እንዳይመጣ መንገዱን አቁርጠውታል። አንተስ የምትፈልገውን ውጤትን ማግኘትን ከማትፈልገው ውጤት ጋር በእርግጠኝነት መቁረጥ ትፈልጋለህ? ከሆነ ምን ትጠብቃለህ? መደወል ብቻ፦ +251987234366

መልካም ዕለት እሁድን ተመኘን🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
3🙏2
በትእግስት የተራመደች ህይወት ሁሌም ቢሆን አሸናፊ ናት:: የምትዘገይ ተስፋ ልብን ታሳዝናለች፤ የተገኘች ፈቃድ ግን የሕይወት ዛፍ ናት። ይላል ስለዚህ ይህን የሕይወት ካስማ የሆነውን ተስፋ በመያዝ ውላችሁን እንድሁም ሕይወታችሁ በደስታ ይምሩት።

የተስፋ ቀን ተመኝንላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
👏4🙏32👍1
ሕይወት ምንም ገደብ የላትም አንተ ለራስህ ካስቀመጥካቸው ገደቦች በሰተቀር።

Limitless ከሚል መጽሐፍ የተወሰደ

የለወጥ ቀን ተመኝንላችሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
👍21👏1
የገጠመኝና በሕይወቴ ያተገለኝ የነበረኝ እውነተኛ ምሥጢር ማካፈል እፍልጋለሁ። በነገሮች መለዋወጥ የምትፈራና ለማድረግ የምትፈልገውን ነገር ከማድረግ ብለህ የምትሸሽ ከሆንህ እመነኝ ውጤት አታገኝም። ሰውን ለማስደስት አትኑር፣ የታየለህን ከመከተል ወደኋላ አትበል። ማንም ላይሰማ ይችላል። በዓለም ላይ ትልቁ መከራ ሌሎች አንተን መስማትና አለመስማት ሳይሆን አንተ ራስን ትሰማለህ ወይ?

የመደማመጥ ምሽትን ተመኘሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
👍21🙏1
የሚታየው ነገር በሙሉ ምንጩ ከሚታዩት እንዳለሆነ እንድትረዱት እፍልጋለሁ። ያንተ ሕይወት የሚሠራው በማይታየው መንፈሳዊ በሆነ ዓለም ነው። ይህ የሚታይ ህንጻ የሠራው ያ ኃይል ነው። ይህ የማይታይ ኃይል በጣሪያ፣ በግድግዳ የታጠር ስላይደለ አብዛኛው ሰው አይረዳም። ይህን ኃይል ለመረዳት የመጀመሪያው እርምጃ የሰውነት አካላችን ስያንቀሳቀስ እንረዳለን። የሰውነት አካላችን ትዕዛዝ የሚቀበለው ከየት ነው የሚለው ጥያቄ መልስ ስንረዳ የሕይወታችን ውጤት ምንጩንም ጭምር እንረዳለን። ማንም ሰው ልጅ ከዚህ ኃይል ጋር አብሮ ስለተወለደ አብሮ ይኖራል።

መልካም ውጤቶችን ሁሉ ተመኘሁኋላችሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
👍21🙏1
📢ጊዜው የዕውቀት እና የትክክለኛ ውሳኔ ነው!

የግል ሕይወታችሁን ለማሻሻል፣ ተጨማሪ ገቢ ለመፍጠር ወይም ድርጅታችሁን ይበልጥ አትራፊ ለማድረግ አስተማማኝ አጋር ይፈልጋሉ?

አሠልጣኝ ተመስገን አበራ አለልዎ!

☑️ የሕይወትና የቢዝነስ ክህሎት ሥልጠና
☑️ ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኙ የቢዝነስ መንገዶች
☑️ የድርጅቶች እና ተቋማት ማማከር
☑️ ለዲያስፖራው ከአደጋ የጸዳ የቢዝነስ አጋርነት ይሰጣሉ።

ተመስገን አበራ የረዥም ጊዜ ልምድ ያላቸው የቢዝነስ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ ናቸው።

📍 ያሉበት ሆነው ያማክሩን፦
📞 0987234366

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። @everthingspossible
3👏1🙏1
ወንድሜ የቤተሰባዊ ምክር ልምከርህ!

ምክሩን ከማትቀበለው ሰው ትችቱንም አትቀበለው። ተግባባን💪

ሰናይ ወሎ ተመኝንላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም አዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
3👏2🙏1
ማንም ደሃ ሆኖ የተወለደ የለም። ሁሉም ግን በራቆት ነው የተወለደ። በራቆት ስትወለድ ስለምድራዊ ሕይወት ምንም ባለተረዱ ቤተሰቦች ውስጥ ልትወልድ ትችላለህ። ይህ ደግሞ በአስተዳደግ ላይ ተጽኖ አሳድሮ ልሆን ይችላል። እናንቴ ቤት ገንዘብ እንዴ ጣዖት የሚታይ ልሆን ይችላል። በሌላ ቤት ደግሞ ገንዘብ ጌታ ተደርጎ ልወሰድ ይችላል። በዛኛው ቤት ደግሞ ገንዘብን እንደመጠቀምያ የሚያዩ ልሆኑ ይችላሉ። ይህ ሁሌ የአስተዳደግ መሠረት ላይ ትልቅ አሻራ አለው። ይሁን እንጂ ደሃ ከሆነ ቤተሰብ ውስጥ ብትገኝም ደሃ ሆኖ መሞት የለበትም።

ታዲያ የብዙ ውጣት ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅ ጥያቄ ተመሳሳይ ነው እንዴት ሀብትን ወይም ገንዘብን በሚፈልገው ልክ መፍጠር እችላለሁ? የሚል ነው። ታዲያ የትም ሳትሄድ ባለህበት ሀገር ላይ ስኬታማ የገንዝብ የማግኘት ጥበብን አሳያለሁ። ካንተ/ቺ የምጠበቀው ባሉበት ሆነው መደወል ብቻ ነው፦ 0987234366/
በውስጥ መስመር ማናገር የምትፈልጉ ይህንን ይጠቀሙ፦ @Uwillnverwalkalone

አስደናቂ ምሽትን ተመኝንላችሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
👍32🙏2
ስለእግዚአብሔር ማውቅ እግዚአብሔርን ማወቅ አይደለም። ስለእግዚአብሔር ማወቅ መረጃ ሲሆን እግዚአብሔርን ማወቅ መንፈሱን መቅመስ ነው።

በሐይማኖትህ የቱንም ያህል የተከበርህ ቄስ፣ሼክና ፓስተር ብትሆንም ስለእግዚአብሔር ማውቅ ብቻ ግን አያድንህም መንፈሱን ቀመስህ ማንነቱን ተላብሰህ ነፃ ካልወጣህ እምነትህ የውሽት ይሆናል።

አስታውስ ስለምግቡ ማወቅ ምግቡን መብላት አይደለም። ምግቡን በልተህ ስትጠግብ ሌላ ምግብ አያሳስብህምብ አየህ? አምላክህንም በልተህ ስትጠግብ ከእሱ ውጪ ሌላ ነገር አያስጨንቅህም። የአለም ነገር ሁሉ ከእግርህ በታች ይሆናል።

አምላክ የዩኒቨርሱ ምርጥ ምግብ ነው። ሰላም፣ ደስታ፣ ውበት፣ ሀብትና ህይወትን ለፍጥረት ሁሉ ይመግባል። ጥያቄው ግን አንተ አምላክን ቀምሰዋል? መንፈሱን ነክተሃል(ቴስት) አድርገዋል?

ጭንቀት፣ ፍርሃት፣ ጨለምተኝነት፣ ባዶነት፣ ራስን መጥላት የአምላክን የመንፈስ ምግብ ያለተመገቡ ሰዎች መገለጫዎች ናቸው። የሰው ልጅ በእንጀራና በዳቦ ብቻ አይኖርም። የእግዚአብሔርን መንፈስም በመመገብ ጭምር እንጂ።

የተባረከ ቀን ተመኝንላችሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ
👍72🙏1
እንደ ሰማይ ሩቅ አድረገሽ የምታስቢው አምላክ እንደ እስትንፋስሽ ቅርብ ቢሆንስ?

ካንቺ ውጪ የምትፈልጊው አምላክ በአንቺ ውስጥ ሆኖ እየፈለገሽ ቢሆንስ?

ጨረቃ እና ጸሐይ የሚሰግዱለት : እልፍ አእላፍ መላዕክት የሚያመሰግኑት አምላክ ባንቺ ውስጥ ነው። እስከ ዛሬ የአምላክን ፍቅር ካልቀመስሽ ካንቺ ውጪ በማይገኝበት በመፈለግሽ ነው። እግዚአብሔር ባንቺ ልብ አዳራሽ ያለና የሚኖር አምላክ ነው። አንቺ በሱ ልብ እናዳለሽ እርሱም ባንቺ ልብ ይኖራል። በልብሽ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ከጠፋ የክፋት: የቅናት: የፍርሃት: የጥላቻና የሐጢያት ሀሳብ ይበዛል።


የአምላክን እውነተኛ ሐይል: ውበትና ፍቅር ለመቅመስ? ልብሽ በይቅርታ ሳሙና ይታጠብ።
መፈሳዊነት ውስብስብ የህግ ጨዋታ አይደለም::መንፈሳዊነት የልብሽን መንፈስ ከአምላክ መንፈስ ጋር በፈቃድ የማገናኘት ጨዋታ ነው::ይህም ከዓለም ችግሮች ሁሉ መውጪያ ቀዳዳ ነው። በአለም ነገር ከአለም ችግር ያመለጠ አንድም ሰው በአለም ታሪክ የለም::በመንፈስ  ግን ብዙ ተዓምራት እንደሚሆኑ ስምተናልም አይተናልም። ያለን አንድ ሐይል መንፈሳዊነት ነው። እርሱም የፈጠረን አምላክ ሐይል ነው። የሚገኘውም በእኛ ልብ ውስጥ ነው። ይህ የወደድነው በጎ ስኬት እንድንፈጥር የሚያስችል ሐይል ነው። በጎ ልብ መያዝ ይህንን ሐይል ለመጠቀም ቁልፍ ነው።

መልካም እንሁን። መልካሙ የአምላክ መንፈስ በልባንችን ይፍሰስ። ከራሳችን አልፎ ለአለም ይተርፋል።

ሰናይ የመንፈስ ምሽት ተመኘን💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
👍42🙏1
ስንብት ነው ዛሬ አንድ ምክር ልምከርህ፦

ወደ ሕይወትህ ዕድል በማይታወቅ መንገድ ይመጣሉ። ማን ያውቃል ዛሬ የሕልሜህ ጥያቄ መልስ የምታገኝበት መንገድ ልምጣ ይችላል። ስለዚህ የሚመጣ ዕድልህ ባልታወቀ መንገድ ስለሆነ ልትንቀውና ልትሸሸው ትችላለህ። ምክንያቱም የነገሮች መሳካት ትንሽ በሚመስል መንገድ ስለሚመጣ ነው። ይህ እውነታ ምስክር ከፈለክ ከእኔ ወጪ ማንንም ልስጥ አልችልም። ብዞዎች የተሸወዱት የትልቅ ነገር መነሻ ራሱ ትልቅ ነው ብለውት ስለተቀበሉት ነው። የትኛውንም ዛፍ ብትታይ ከትንሽ ፍሬ ነው እያቆጠቆጠ እያደገ፣ትልቅ የሚሆነው።

መልካም እለት ሰንበት ተመኘሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
6👍3🙏1
👨‍💼 የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ፦ ተመስገን አበራ

እኛ ጋር ሲመጡ የሚያገኙአቸው ዋና ዋና ጥቅሞች

1. የሕይወት ክህሎት ማማከር፦የግል ሕይወት እና የሥራ እንቅስቃሴዎችን ለማሻሻል የሚያስችሉ ምክሮች እና ሥልጠናዎች።

2. የገቢ እና የፋይናንስ ማማከር፦ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ለመፍጠር እና የኢኮኖሚ ጫናዎችን ለመቋቋም የሚያስችሉ የቢዝነስ አማራጮች።

3. ድርጅታዊ ሥልጠና እና ማማከር፦ ለግል ድርጅቶች፣ ለሆቴሎች እና ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ምርታማነትን ለማሳደግ የሚሰጥ ሙያዊ አገልግሎት።

4. የVIP የማማከር አገልግሎት፦ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ ግለሰቦች በሀገር ውስጥ ቢዝነስ ሲጀምሩ ወይም ያሉትን ሲያካሂዱ የሚደርስባቸውን ስጋት እና ኪሳራ ለመቀነስ የሚሰጥ ድጋፍ።

📍ያሉበት ሆነው አሁኑኑ ያነጋግሩን፦
📞 ስልክ፦ +251987234366

📲 ቴሌግራም፦ https://t.me/everthingspossible
1