ETN Learn🇪🇹
1.7K subscribers
490 photos
43 videos
15 files
474 links
Download Telegram
Forwarded from ETN Ecosystem (Nathnael Biruk)
ሰላን ጋይስ እንዴት አመሻችሁ፡

ስለክሪፕቶከረሲው አለም ወቅታዊ ሁኔታዎች የምንወያይበትና ጥልቅ የሆኑ አሁናዊ ሁነቶችን የምንወያይበት የETN LIVE መድረካችን የጀመረ በመሆኑ በዚሁ በቴሌግራም ኦፊሴላዊ ገፃችን በኩል ትቀላቀሉ ዘንድ ልናስታውሳችሁ ወደድን።

https://t.me/etnetsacoin?livestream
Forwarded from ETN Ecosystem (Nathnael Biruk)
A surprise on the way . . . #ETN_KAZNA🔥
2🔥1
📈ዕድል ለቀዳሚዎች ታደላለች።

🤑ቢትኮይን የናረው ሁሉም ሰው ስለተስማማበት አይደለም፤ ዓለም ገና በጥርጣሬ ዓይን እያየች ሳለ፣ ጥቂት "እብድ" የሚባሉ ሰዎች የወደፊቱን ማየት ስለቻሉ እንጂ።

ታሪክ የሚጻፈው፣ ነገሩ ከመለመዱ በፊት ሰዎች በሳቁባቸው "አማኞች" ነው።

🔸ቀዳሚ ሁን። (Be early)
🔸ደፋር ሁን። (Be bold)
🔸ከተለመደው አስተሳሰብ ውጣ። (Be the outlier)

ዛሬ ባንተ ጽናት ላይ የሚያፌዙ ሰዎች፣ ነገ "ሚስጥሩን ንገረን" ብለው የሚጠይቁህ ሰዎች ናቸው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ የሚጀምረው የICE የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የቀጥታ መድረክ የመማማሪያ ፕሮግራማችን ዛሬም እንደወትሮው በሰአቱ በመገኘት "የገንዘብ ስነልቦና በኢትዮጵያ" በሚል ርእስ ለምን ትሬዲንግ እንደኢትዮጵያዊ እንደሚከብደን እና እንዴት ይሄንን መሰናክል ማለፍ የሚያስችሉንን ሁነቶች ማሟላት እንደምንችል ለመወያየት ዝግጅታችንን ጨርሰን ተገኝተናል። ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9JFXuWv5evH-sHgg6/
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡

🔖የትሬዲንጉ አለምን ከ10ሩ ሰዎች 9ኙ ስኬታማ እንዳይሆኑ የሚያደርጋቸው የእውቀት ማነስ ሳይሆን ራሳቸውን የማወቅ እና የመግዛት ብሎም አእምሮዋቸውን በስሜት ከመነዳት አድነው የማስተዳደር ጉዳይ ብቻ ነው።

🗣️ከእነዚህ መካከል የበቀል ትሬድ አንዱና ዋነኛ የእድገታችን እክል ሆኖ እናገኘዋለን። እቺን እጥር ምጥን ያለች መማሪያ ፖስት ጋበዝኳችሁ።

▶️ከምሽቱ 3 ሰዓት ሲል ዘወትር ቅዳሜ፤ እሁድ፤ ሰኞና እሮብ የምናደርገውን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የመማማሪያ የቀጥታ መድረክ ሰዓቱ ሲደርስ የሚመቻችሁ ብቅ ማለታችሁን እንዳትዘነጉ። በያላችሁበት መልካም ምሽት።

⚡️And dont forget to show some love. Let the knowledge spread. Share, Comment, Like and Follow.

https://vt.tiktok.com/ZSm1UCbe1/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የምሽቱ የላይቭ ርእስ ፡ የሶሻል ሚዲያ ጉሩዎች ኢንዱስትሪ እና ስነልቦናቸው - ማወቅ የሚኖሩብን ጉዳዮች ክፍል ሁለት

https://vt.tiktok.com/ZS9JBHoV5d41k-sN0Cy/
Forwarded from ETN Ecosystem (Salim Ahmed)
ETN Identity: Building Trust Before Scale

ማንኛውም የዲጂታል ሥርዓት በአንድ ቀላል ጥያቄ ይጀምራል፦

አንተ ማን ነህ?

ዛሬ ባሉ አብዛኞቹ የመረጃ መረቦች (Platforms) ላይ ለዚህ ጥያቄ ደጋግመን መልስ እንሰጣለን አዲስ አካውንት፣ አዲስ የይለፍ ቃል፣ አዲስ ስጋት። ሥርዓቶች እያደጉ ሲሄዱ ማንነታችን ይበታተናል፤ ደህንነትን መጠበቅ ይከብዳል፤ ሸክሙም በተጠቃሚው ላይ ይወድቃል።

ETN Identity የተፈጠረው ይህንን ለመቀየር ነው።

ETN Identity በ ETN Ecosystem ስር ያለ የተዋሃደ መግቢያ (Login) እና የማንነት ማረጋገጫ ንብርብር ነው። በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ደህንነቱ በተጠበቀ መታወቂያ እንድንጠቀም ያስችለናል ይህም አጠቃቀሙን ቀላል፣ ወጥ እና አስተማማኝ ያደርገዋል።

ተጠቃሚው ከሥርዓቱ ጋር እንዲላመድ ከመገደድ ይልቅ፣ ETN Identity ሥርዓቱን ከተጠቃሚው ጋር ያስማማዋል።

በ “Sign in with ETN” አማካኝነት ማንነት አንድ ጊዜ ይረጋገጣል፤ ከዚያም በሚያስፈልግበት ቦታ ሁሉ በድጋሚ ጥቅም ላይ ይውላል። አፕሊኬሽኖች የይለፍ ቃላትን (Passwords) አያያዙም፤ ደህንነትም በየጊዜው አዲስ ግንባታ አያስፈልገውም። የማረጋገጥ ሂደቱ በተረጋጋ ሁኔታ ከጀርባ ይከናወናል።

ነገር ግን ETN Identity ከውስጣዊ አገልግሎት ባለፈ ጥቅም አለው።

ገንቢዎች (Builders) እና ዲቨሎፐሮች የ ETN Identityን መመዘኛ በመጠቀም በራሳቸው መድረኮች እና አገልግሎቶች ላይ ሊያዋህዱት ይችላሉ። ይህም ፈጣን ግንባታን ያመጣል፣ የደህንነት ስጋትን ይቀንሳል፣ እንዲሁም ትርጉም ባላቸው ስራዎች ላይ ጊዜን ለማዋል ያስችላል።

ETN Identity ስለ መታየት (Visibility) አይደለም።
ስለ አስተማማኝነት (Reliability) እንጂ።

ጥሩ መሰረተ-ልማት ብዙ ጊዜ አይታይም — ግን ጥቅሙ ሁልጊዜ ይታወቃል። የማንነት ማረጋገጫ በሰላም ሲሰራ፣ ሥርዓቶች በተፈጥሮአዊ መንገድ ያድጋሉ። ተጠቃሚዎች በነፃነት ይንቀሳቀሳሉ። ገንቢዎች ይፈጥናሉ። እምነትም እየጠነከረ ይሄዳል።

የ ETN Identity ሚናም ይሄው ነው፦

አገልግሎቶችን ማገናኘት፣ አጠቃቀምን ማቅለል፣ እና ለማደግ የሚያስችል ጠንካራ መሰረት መጣል።
ምክንያቱም አንድ ሥርዓት ከማደጉ በፊት፣
ማንነት ትርጉም ሊኖረው ይገባል።
🎉"ነፃ" የ30 ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የተሟላ ፕሮፌሽናል ኮርስ


📣በቻሌንጁ ፡
🥇አንደኛ ለወጣ ፡ የ$300 ዶላር ፈንድ አካውንት
🥈ሁለተኛ ለወጣ ፡ $200 ዶላር ፈንድ አካውንት
🥉ሶስተኛ ለወጣ ፡ $100 ዶላር ፈንድ አካውንት እና
ከ4ተኛ እስከ 7ተኛ ለወጡ ተማሪዎች ደግሞ እያንዳንዳቸው የ$50 ዶላር ፈንድ አካውንት ተሸላሚዎች ይሆናሉ።የቻልንጁ አሸናፊ የሚመረጠው አካውንት አሳድጎ በወሩ መጨረሻ ማሳየት ሳይሆን የፕላኑን እያንዳንዱን መመዘኛዎች በይበልጥ አሟልቶ የቆየው ይሆናል።


ምን ምን ይይዛል?!
✔️30 የመማሪያ ቪዲዮዎች
✔️30 መማሪያ ፒዲኤፎች
✔️90 ዶላር የሚያወጣ የDISC ፐርሰናሊቲ ፈተና
✔️30 በDISC ፐርሰናሊቲ ላይ መሰረት ያደረጉ እለታዊ የትሬዲንግ ተግባራዊ ቻሌንጆች
✔️ትምህርታዊ የተማሪዎች ክርክር
✔️የመመረቂያ ሪሰርች
✔️የመጨረሻ ፕረዘንቴሽን እና ዲፌንስ
✔️ከHFM ጋር በመተባበር የምንሰጣችሁ ሰርተፊኬት

🔖በአጭሩ በነጮቹ ዋጋ ቢወጣለት እስከ ከ$300 እስከ $500 ዋጋ ያለውን በነፃ፤ ግን ደግሞ ከአንዳንድ ግዴታዊ ቅድመሁነቶች ጋር . . .

የምዝገባው አካሄድ ምን ቅድመ ሁኔታ እንከተል?

ደረጃ 1፡ ካፒታል ማዘጋጀት (The Capital)
ከዚህ በታች ባለው የፓርትነር ሊንካችን የ HFM አካውንት ይክፈቱ ወይም ይግቡ (Login)፡

👉 https://register.hfm.com/sv/en/new-live-account/?refid=30502183

ለመመዝገብ የሚያስፈልገው የአሁኑ ዝቅተኛ ዲፖሲት መስፈርት (Current Requirement): $40 ዶላር በራሳችሁ አካውንት ለአንድ ወር ቻሌንጁ ዲፖዚት(Deposit) ማድረግ።

ማሳሰቢያ: ይህ ዝቅተኛ የመግቢያ መስፈርት በየ48 ሰዓቱ በ$10 ዶላር ከፍ እያለ ይሄዳል።በዚህም ምዝገባውን ከማክሰኞ ፌብሩዋሪ 10 ምሽት ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ ለመመዝገብ የሚያስፈልገው ዝቅተኛ የዲፖዚት መጠን ወደ$60 ዶላር ያድጋል፤ ከ48 ሰዓት በኋላ ለመመዝገብ የሚያስፈልጋችሁ ዝቅተኛ የራሳችሁ ዲፖዚት ዋጋ ወደ $70 ዶላር ያድጋል ማለት ነው።

ደረጃ 2ማረጋገጫ (Verification)
ዲፖዚት ያደረጋችሁበትን ስክሪንሻት (Screenshot) አንሱት።

ከዚህ በታች ባለው የመመዝገቢያ ፎርም (Google Form) በትክክል ይሙሉ።
👉 https://forms.gle/LyVAyybX6f1N8vXS9

ደረጃ 3፡ ወደ ኮርሱ ለመግባት (Access) ቲማችን የእርስዎን ID እና ዲፖዚት ትክክለኛነት ያረጋግጣል። እንደተረጋገጠም (በ24 ሰዓታት ውስጥ) ወደ Project ICE Lobby መቀላቀያ የሚሆን "Private Link" ይላክለዎታል።

ከዚህ በፊት የሌላ IB የነበራችሁ ተመዝጋቢዎች በዋናው የHFM ዌብሳይት ከስተመር ሰፖርት በኩል IB ማስቀየር እንደምትፈልጉ በመናገር የምትቀይሩት ወደ REF ID: 30502183 መሆኑን ስታሳውቋቸው ይለውጡላቹሀል። ከለወጡት በኋላ ዲፖዚት በማድረግ ከላይ ያሉትን ቅድመሁነቶች መከተል የምትችሉ ይሆናል።

⚠️ ህጎች (RULES):
⛔️ ስክሪንሻት በ DM (በውስጥ መስመር) መላክ የተከለከለ ነው። ፎርሙን ብቻ ይጠቀሙ
⛔️ የውሸት መረጃ ወይም ዲፖዚት ስክሪንሻት ከላኩ፣ ከፕሮግራሙ እና ከቻናሉ ይታገዳሉ (Banned)።
⛔️ "First come, first served" - ቀድሞ የመጣና የሞላ ቅድሚያ ያገኛል።አጠቃላይ የመጀመሪያ ዙር የመቀመጫ አቅም 500 ብቻ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርታዊ የቀጥታ መድረካችን ላይ "Identity Shift: From 'Hustler' to 'Asset Manager'" በሚል ርእስ እንዴት ከሰርቫይቫል እሳቤ የራሳችንን ትልቅ የትሬዲንግ ኢምፓየር የምንገነባበትን የእሳቤ ውቅር [Mindset] ኧንዴት መገንባት እንደምንችል የምንወያ ይሆናል። ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9JaSwwLWkjU-lW4g3/
Forwarded from ETN Ecosystem (Salim Ahmed)
❤️ ከግርግር ይልቅ ጥንካሬ። 🇪🇹

ጩኸት የበዛባቸው ፕሮጀክቶች የሰውን ትኩረት ይስቡ ይሆናል። ጠንካራ መሰረት (Infrastructure) ያላቸው ግን ለዘመናት ይቆያሉ።

ብዙዎች "አዲስ ጅምርን" (Startups) እና "መሰረተ-ልማትን" (Foundations) ያቀላቅላሉ። አዳዲስ ጅምሮች ዕድገትን ያሳድዳሉ፤ መሰረተ-ልማቶች ግን ትውልድን ያሻግራሉ።

አዲሱ ጽሁፋችን ETN ለምን እንደ ተራ የክሪፕቶ ፕሮጀክት እንዳልተገነባ እና ይህ ልዩነት ለአፍሪካ ዲጂታል የወደፊት ጊዜ ለምን ወሳኝ እንደሆነ ያስረዳል።

ይህ ስለ ጊዜያዊ ወሬና ግርግር (Hype) አይደለም።

🔸 ስለ ዲጂታል ሉዓላዊነት (Digital Sovereignty) ነው።
🔸 ስለ ትዕግስት ነው።
🔸 ፋሽን ከሆኑ ወሬዎች በላይ ስለሚቆዩ ሥርዓቶች ግንባታ ነው።

ስለ ባለቤትነት፣ ስለ ረጅም ጊዜ እይታ እና ከጩኸት ይልቅ ስለ መሰረተ-ልማት ግንባታ ግድ የሚላችሁ ከሆነ — ይህ ጽሁፍ ለእናንተ ነው።

🔖 ያንብቡ፦ The Quiet Power of Infrastructure: The ETN Model

🔗 X Article [The Quiet Power of Infrastructure: The ETN Model]

ይህ ሃሳብ ትክክል እንደሆነ ካመኑበት፣ ለሌሎችም ያካፍሉት። ጥልቅ ሃሳቦች ለብዙዎች ሊደርሱ ይገባልና።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
በቀጠለው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርታዊ የቀጥታ መድረካችን ላይ "Identity Shift: From 'Hustler' to 'Asset Manager Part 2'" በሚል ርእስ እንዴት ከሰርቫይቫል እሳቤ የራሳችንን ትልቅ የትሬዲንግ ኢምፓየር የምንገነባበትን የእሳቤ ውቅር [Mindset] ኧንዴት መገንባት እንደምንችል የምንወያ ይሆናል። ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9JaSwwLWkjU-lW4g3/
https://vt.tiktok.com/ZS9J9GQXLvwAo-GkrVx/
ትሬዲንግን ከቁማርነት ለይቼ እንዴት እንደኋላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መቁጠር እንችላለን?

ማለቅ ስለነበረበት በድጋሚ ዛሬም ለሶስተኛ ቀን የቀጠለው በሀስለር እና በሪስክ ማኔጀር መካከል ያለውን ልዩነት የመለየት ስራ እና እንዴት ትሬዲንግን እንደ ቢዝነስ ቆጥረን እንደ ፕሮፌሽናል እንዴት መስራት እንደምንችል የምንወያይበት የቀጥታ መድረክ እነሆ ስለጀመር ተቀላቀሉን።

https://vt.tiktok.com/ZS9J4rMPoQ7CG-ZGobB/
🇪🇹 ገንዘብ እየተቀየረ ነው… ግን ለምን እንደሆነ ገብቶናል?

ዓለም በአንድ ጀምበር ተነስታ ገንዘብን ለመቀየር አልወሰነችም። ገንዘብ እየተቀየረ ያለው በነዚህ ምክንያቶች ነው፦

🔸 ዓለማችን ዲጂታል ስለሆነች
🔸 ስራ ዓለም አቀፋዊ ስለሆነ
🔸 እምነት (Trust) ይበልጥ ውስብስብ እየሆነ ስለመጣ
🔸 ወጣቱ ትውልድ ከመቼውም ጊዜ በላይ ስለተሳሰረ

ነገር ግን ዋናው ጥያቄ ይሄ ነው፦
🤞 በስሜት እየተጋለብን ነው… ወይስ በብልሃት እየተረዳን?

ለእነዚህ ነጥቦች ምላሽ የሚሰጥ ጥልቅ እና ሚዛናዊ ጽሁፍ አሁን አጋርቻለሁ፦
💰 ገንዘብ በታሪክ ውስጥ ለምን እየተለወጠ እንደመጣ
💰 የዛሬው የገንዘብ ሥርዓት ለምን ግፊት እንደበዛበት
💰 ዲጂታል ገንዘብ ለምን በአጋጣሚ እንዳልመጣ
💰 ከመጠቀም በፊት መረዳት ለምን እንደሚቀድም

ይህ የተጋነነ ወሬ (Hype) አይደለም።
ይህ ስለ ትሬዲንግ (Trading) አይደለም።
ይህ የመሠረት ግንባታ ነው።

🔖 ሙሉውን ጽሁፍ በ X (Twitter) ላይ ያንብቡ፦
🔗 [ገንዘብ ለምን እየተቀየረ ነው? ይህ ለውጥ በአጋጣሚ የመጣ አይደለም]

ይህ ውይይት ለኢትዮጵያ ወጣቶች አስፈላጊ ነው ብለው ካመኑ X ላይ ያለውን ጽሁፋችንን፦
👍 ላይክ ያድርጉ
🔻 መልሰው ያጋሩት (Retweet)
🔻 ለጓደኞችዎ ይላኩ

ከመገመት (Speculation) ይልቅ የፋይናንስ ግንዛቤን የቫይራል (Viral) እናድርገው።

እዚህ ጋር አንቆምም።
ቀጣይ፦
🔜 ክፍል 3፦ ክሪፕቶከረንሲ እና ብሎክቼይን ምንድን ናቸው? በቀላል አቀራረብ

ግራ የሚያጋቡ ቃላት የሉም።
ወሬ የለም።
ግልጽነት ብቻ።

መረዳት መጀመሪያ።
ቴክኖሎጂ ቀጥሎ።
ግብይት በመጨረሻ።

Stay Tuned!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ ፡

🔖እንደተለመደው የዚህ ኮሚዩኒቲ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ለህዝባቸው ቢያንስ ጥሩ እውቀትን እየሰጡ ነው፤ የሚያወሩትንም የሚያውቁ ናቸው ብዬ የማስባቸውን በዚህ የትሬዲንግ መስክ ውስጥ የሚሳተፉ ወጣቶችን ኢንተርቪው በማድረግ ሁላችንም ተምረንባቸው የምናልፍባቸውን ክስተቶች መፍጠር እና ለነዚሁ ትሬደሮች ደግሞ የበለጠ ተደራሽነታቸውን ለማስፋት እንደአንድ ኢትዮጵያዊ ኮሚዩኒቲ እርስ በእርስ የምንረዳዳበትን መድረክ ከመታገስ ጌታቸው እስከ ICT Jo እና ሌሎችንም ከዚህ በፊት በነበሩን እንቅስቃሴዎች ሳመጣላችሁ ቆይቻለው።

✔️ዛሬ ደግሞ ከሰሞኑ ጥሩ የኮሚዩኒቲ እንቅስቃሴን እና የአስተማመር ሂደትን ሲከተል የተመለከትኩትን እዮብ የተባለ ኢትዮጵያ ወጣት ትሬደር እና የ @Traderhim ኮሚዩኒቲ መስራችን ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ The Interview በተባለው መርሀግብራችን ላይ ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል።

ቅዳሜ Feb 14. 2026 ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ላይቭ
እንግዳ ፡ ትሬደር እዮብ [ @traderhim ]
የት ፡ @ice_ethiopia የቲክቶክ ኦፊሴላዊ ገፅ ላይ

መልካም ቀን በያላችሁበት ተመኘን።

📣Powered By : ETN Ecosystem😍

🤝 Sponsors : CryptoTalk-ET 🇪🇹 | ET-Netsa Apps | ICE Trading Psychology Academy
© February 05. 2026
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጋይስ እንዴት አመሻችሁ፡

ቃል መጠየቁ ሊጀምር ስለሆነ ገባ ገባ እያላችሁ። አዳዲሶችም ሆናችሁ ነባሮች ትጠቀሙበታላችሁ እና ገባ ገባ እያላችሁ። 🙏🏾

https://vt.tiktok.com/ZS9Jg4ssSMUD3-J3X6m/
🎉"ነፃ" የ30 ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የተሟላ ፕሮፌሽናል ኮርስ


📣በቻሌንጁ ፡
🥇አንደኛ ለወጣ ፡ የ$300 ዶላር ፈንድ አካውንት
🥈ሁለተኛ ለወጣ ፡ $200 ዶላር ፈንድ አካውንት
🥉ሶስተኛ ለወጣ ፡ $100 ዶላር ፈንድ አካውንት እና
ከ4ተኛ እስከ 7ተኛ ለወጡ ተማሪዎች ደግሞ እያንዳንዳቸው የ$50 ዶላር ፈንድ አካውንት ተሸላሚዎች ይሆናሉ።የቻልንጁ አሸናፊ የሚመረጠው አካውንት አሳድጎ በወሩ መጨረሻ ማሳየት ሳይሆን የፕላኑን እያንዳንዱን መመዘኛዎች በይበልጥ አሟልቶ የቆየው ይሆናል።


ምን ምን ይይዛል?!

✔️30 የመማሪያ ቪዲዮዎች
✔️30 መማሪያ ፒዲኤፎች
✔️90 ዶላር የሚያወጣ የDISC ፐርሰናሊቲ ፈተና
✔️30 በDISC ፐርሰናሊቲ ላይ መሰረት ያደረጉ እለታዊ የትሬዲንግ ተግባራዊ ቻሌንጆች
✔️ትምህርታዊ የተማሪዎች ክርክር
✔️የመመረቂያ ሪሰርች
✔️የመጨረሻ ፕረዘንቴሽን እና ዲፌንስ
✔️ከHFM ጋር በመተባበር የምንሰጣችሁ ሰርተፊኬት

🔖በአጭሩ በነጮቹ ዋጋ ቢወጣለት እስከ ከ$300 እስከ $500 ዋጋ ያለውን በነፃ፤ ግን ደግሞ ከአንዳንድ ግዴታዊ ቅድመሁነቶች ጋር . . .

የምዝገባው አካሄድ ምን ቅድመ ሁኔታ እንከተል?

ደረጃ 1፡ ካፒታል ማዘጋጀት (The Capital)
ከዚህ በታች ባለው የፓርትነር ሊንካችን የ HFM አካውንት ይክፈቱ ወይም ይግቡ (Login)፡

👉 https://register.hfm.com/sv/en/new-live-account/?refid=30502183

ለመመዝገብ የሚያስፈልገው የአሁኑ ዝቅተኛ ዲፖሲት መስፈርት (Current Requirement): $60 ዶላር በራሳችሁ አካውንት ለአንድ ወር ቻሌንጁ ዲፖዚት(Deposit) ማድረግ።

ማሳሰቢያ: ይህ ዝቅተኛ የመግቢያ መስፈርት በየ48 ሰዓቱ በ$10 ዶላር ከፍ እያለ ይሄዳል።በዚህም ምዝገባውን ከማክሰኞ ፌብሩዋሪ 14 ምሽት ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ ለመመዝገብ የሚያስፈልገው ዝቅተኛ የዲፖዚት መጠን ወደ$60 ዶላር ያድጋል፤ ከ48 ሰዓት በኋላ ለመመዝገብ የሚያስፈልጋችሁ ዝቅተኛ የራሳችሁ ዲፖዚት ዋጋ ወደ $70 ዶላር ያድጋል ማለት ነው።

ደረጃ 2ማረጋገጫ (Verification)
ዲፖዚት ያደረጋችሁበትን ስክሪንሻት (Screenshot) አንሱት።

ከዚህ በታች ባለው የመመዝገቢያ ፎርም (Google Form) በትክክል ይሙሉ።
👉 https://forms.gle/LyVAyybX6f1N8vXS9

ደረጃ 3፡ ወደ ኮርሱ ለመግባት (Access) ቲማችን የእርስዎን ID እና ዲፖዚት ትክክለኛነት ያረጋግጣል። እንደተረጋገጠም (በ24 ሰዓታት ውስጥ) ወደ Project ICE Lobby መቀላቀያ የሚሆን "Private Link" ይላክለዎታል።

ከዚህ በፊት የሌላ IB የነበራችሁ ተመዝጋቢዎች በዋናው የHFM ዌብሳይት ከስተመር ሰፖርት በኩል IB ማስቀየር እንደምትፈልጉ በመናገር የምትቀይሩት ወደ REF ID: 30502183 መሆኑን ስታሳውቋቸው ይለውጡላቹሀል። ከለወጡት በኋላ ዲፖዚት በማድረግ ከላይ ያሉትን ቅድመሁነቶች መከተል የምትችሉ ይሆናል።

⚠️ ህጎች (RULES):
⛔️ ስክሪንሻት በ DM (በውስጥ መስመር) መላክ የተከለከለ ነው። ፎርሙን ብቻ ይጠቀሙ
⛔️ የውሸት መረጃ ወይም ዲፖዚት ስክሪንሻት ከላኩ፣ ከፕሮግራሙ እና ከቻናሉ ይታገዳሉ (Banned)።
⛔️ "First come, first served" - ቀድሞ የመጣና የሞላ ቅድሚያ ያገኛል።አጠቃላይ የመጀመሪያ ዙር የመቀመጫ አቅም 500 ብቻ ነው።

ለበለጠ መረጃ ፡ በ @ic_ethiopia ላይ ጥያቄዎቻችሁን ልታቀርቡልን ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍1
#Market_Insights #Monday_Opening #Hot_Issue

🚨 የነገው የገበያ መከፈት (Market Open) ለምን ይፈራል? ማዕከላዊ ባንኮች የገቡበት "የሞት ሽረት አጣብቂኝ"🚨

🗣️የሳምንቱ መጨረሻ አብቅቷል። ነገ ጠዋት የዓለም የፋይናንስ ገበያዎች ደወል ሲደወል፣ ባለሀብቶች ከ1970ዎቹ ወዲህ አይተውት ወደማያውቁት ፈታኝ እና አስፈሪ እውነታ ውስጥ ይነቃሉ።
የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ መዘጋት እና ኢራን "የነዳጅ ክፍያ በዩዋን ብቻ ይፈጸም" ማለቷ የፖለቲካ ዜና ብቻ አይደለም። ይህ ክስተት የዓለምን ኢኮኖሚ ወደ አንድ አስፈሪ አቅጣጫ እየገፋው ነው ➾ Stagflation (ስታግፍሌሽን) 2.0!

⁉️ስታግፍሌሽን ማለት ምን ማለት ነው?
"የኢኮኖሚ መቀዛቀዝና የዋጋ ንረት" በአንድ ጊዜ መከሰት ማለት ነው። ይህ ደግሞ ለማንኛውም ሀገር ማዕከላዊ ባንክ (Central Bank) ትልቁ ቅዠት ነው።

📌ነገ ገበያዎች ሲከፈቱ የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክን (Federal Reserve) ጨምሮ የዓለም ባንኮች የገቡበትን ታሪካዊ አጣብቂኝ አብረን እንየው👇
የማዕከላዊ ባንኮች ዱብ ዕዳ (The Fed’s Ultimate Trap) 🪤
በተለምዶ የዋጋ ንረት (Inflation) ሲከሰት ማዕከላዊ ባንኮች የባንክ ወለድን (Interest rates) በመጨመር ኢኮኖሚውን ያረጋጋሉ። ኢኮኖሚው ሲቀዛቀዝ ደግሞ ወለድን በመቀነስ ገንዘብ ያትማሉ። አሁን ግን የነዳጅ አቅርቦት በመስተጓጎሉ ምክንያት ዓለም አቀፍ የዋጋ ንረት እንደ አዲስ እያገረሸ ነው። በዚህ ጊዜ ማዕከላዊ ባንኮች ሁለት መጥፎ አማራጮች ብቻ አሏቸው፡-
አማራጭ 1 (ወለድን መጨመር)፡ የነዳጅ ዋጋ መናር ያመጣውን የዋጋ ንረት ለማርገብ ወለድን ከፍ ካደረጉ፤ ቀድሞውኑ በዕዳ የተዘፈቀውን የዓለም ኢኮኖሚ አንቀው ይገድሉታል። ኩባንያዎች ይከስማሉ፣ የሥራ አጥነት ይንሰራፋል፣ ገበያው ይንኮታኮታል።
አማራጭ 2 (ወለድን መቀነስ / ገንዘብ ማተም)፡ ወለድን በመቀነስ ኢኮኖሚውን ለማትረፍ ከሞከሩ ደግሞ፤ የገንዘብን የመግዛት አቅም (Purchasing power) ያጠፉታል። ዶላር ይዳከማል፣ የነዳጅ ዋጋ ይበልጥ ሰማይ ይነካል፣ ይህ ደግሞ "የዶላርን የበላይነት ለማክተም" ለሚፈልጉት እንደ ቻይና እና ኢራን ላሉ ሀገራት ትልቅ ድል ይሆናል።

ይህ "Checkmate" (የቼዝ ጨዋታ የመጨረሻ መቋጠሪያ) ነው። ወደ ፊትም ወደ ኋላም መጓዝ አይቻልም።

ታዲያ ስማርት መኒ (Smart Money) በዚህ ሳምንት ምን እያደረገ ነው? 💼
💵ትላልቆቹ የዎል ስትሪት (Wall Street) ባለሀብቶች እና ሄጅ ፈንዶች (Hedge Funds) ነገ ጠዋት ይህንን ቀውስ ወደ ትርፍ ለመቀየር ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል። እኛ እንደሪቴል ትሬደር ማወቅ ያሉብን ጉዳዮች ምንድናቸው?

🪙 1. ወርቅ (Gold) የዓለም ብቸኛ መሸሸጊያ ሆኗል
ማንኛውም የወረቀት ገንዘብ (Fiat currency) እምነት ሲያጣ፣ ወርቅ ያበራል። የዶላር የበላይነት አደጋ ላይ በወደቀበት፣ የነዳጅ አቅርቦት በተዘጋበት እና የዋጋ ንረት ባንዣበበበት በዚህ ወቅት፣ ወርቅ "Safe Haven" (አስተማማኝ መሸሸጊያ) በመሆን ታሪካዊ የዋጋ ጭማሪ (Breakout) ሊያሳይ ይችላል።

🪙 2. የቢትኮይን (Bitcoin) ትልቁ ፈተና
ቢትኮይን "ዲጂታል ወርቅ" (Digital Gold) ነው ወይስ ተራ የቴክኖሎጂ አክሲዮን? ይህ ሳምንት የቢትኮይንን እውነተኛ ማንነት የሚፈትሽ ይሆናል። ባለሀብቶች ከባህላዊው የባንክ ስርአት መውደቅ (Fiat debasement) ለማምለጥ ወደ ቢትኮይን ከጎረፉ፣ ክሪፕቶ ከምንጊዜውም በላይ ጠንካራ የኢኮኖሚ አጥር (Hedge) መሆኑን ያረጋግጣል።

📉 3. የአክሲዮን ገበያው (Stock Market) ደም መፋሰስ
በነዳጅ አቅርቦት ላይ ጥገኛ የሆኑ የትራንስፖርት፣ የማምረቻ እና የኢንዱስትሪ ኩባንያዎች አክሲዮኖች ከፍተኛ የዋጋ ማሽቆልቆል ሊያጋጥማቸው ይችላል። በሌላ በኩል የኃይል (Energy) ኩባንያዎች እና አማራጭ የኃይል ምንጮች (Renewable energy) ላይ የሚሰሩ ድርጅቶች አክሲዮኖች ሰማይ ሊነኩ ይችላሉ።

🌎 እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ታዳጊ ሀገራት (Emerging Markets) ትርጉሙ ምንድን ነው?
ይህ የጂኦ-ፖለቲካ እና የማክሮ-ኢኮኖሚ መናወጥ ታዳጊ ሀገራትን ክፉኛ ይጎዳል። የነዳጅ ማስመጪያ ወጪ በእጥፍ ሲያድግ፣ የውጭ ምንዛሬ (FX) እጥረት ይባባሳል። ይህ ደግሞ በቀጥታ ወደ ሀገር ውስጥ የዋጋ ንረት (Imported Inflation) ይተረጎማል። የነዳጅ፣ የትራንስፖርት እና የሸቀጦች ዋጋ ላይ የሚኖረው ጫና ከባድ ይሆናል። ከቻላችሁ ለሚመጣው ከብድ ያለ ኢኮኖሚያዊ መቃወስ ከቤት አስቤዛ እስከተለያዩ ጉዳዮቻችሁ ድረስ ለራሳችሁም ለቤተሰባችሁም ስትሉ መጥናችሁ ደቁሱ፤ ማድረግ ያለባችሁን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ሞክሩ።

📊ማጠቃለያ
🗺የተረጋጋው የፋይናንስ ዘመን አብቅቷል። ነገ ገበያዎች ሲከፈቱ የምናየው የቁጥሮች መለዋወጥ ብቻ አይደለም፤ የዓለም የኃይል ሚዛን ከምዕራቡ (ዶላር) ወደ ምስራቁ (ዩዋን/ወርቅ)፣ እንዲሁም ከወረቀት ገንዘብ ወደ "ጠንካራ ሀብቶች" (Hard Assets) እያደረገ ያለውን ታሪካዊ ሽግግር ነው።

🛡በዚህ ፈታኝ ሳምንት ውስጥ በስሜት መነዳት (Panic selling/buying) ትልቁ ስህተት ነው። አሸናፊዎቹ አዝማሚያውን ቀድመው የተረዱት እና ሀብታቸውን ከዋጋ ግሽበት ወደሚከላከሉ አማራጮች (እንደ ወርቅ፣ ጠንካራ ሪል ስቴት እና ውሱን አቅርቦት ወዳላቸው ንብረቶች) ያሸጋገሩት ብቻ ናቸው።

📊🔔የነገውን የገበያ መከፈት (Opening Bell) በንቃት እንከታተል!


ለተጨማሪ ፈጣን፣ ጥልቅ እና ወቅታዊ የዓለም አቀፍ ጂኦ-ፖለቲካ፣ ፎሬክስ፣ ክሪፕቶ እና የፋይናንስ ትንታኔዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇

📣Powered By : ETN Ecosystem❤️
ክሪፕቶና ቴክኖሎጂ ነክ ጉዳዮችን በ :
😍CryptoTalk-ET 🇪🇹
😍ET-Netsa Apps
የተሟላ ነፃ የፎሬክስ ትምህርት:
😍NegadRas Fx Academy
የቴክኒካል አናሊስሶችን :
😍CTE-Technicals
😍Korma
የትሬዲንግ ሳይኮሎጂን በ:
😍ICE Trading Psychology Academy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3🔥1
We r back to our Tiktok Live Night Session. Join us.

https://vt.tiktok.com/ZS9RXS6RqUhGB-12HYr/