ETN Learn🇪🇹
1.7K subscribers
490 photos
43 videos
15 files
474 links
Download Telegram
እስካሁን በትሬዲንጉ አለም የጎደለህ ሳይኮሎጂ ከሆነ አይተኸውም ሰምተኸውም የማታቀውን እድል አመቻችተንልሀልና እዚህ ፖስት ላይ የለጠፍነውን መልእክት ከልብህ አይተህ ወስንበት። በማስማር ህይወቴ ሁሉ እንደዚህ ፕሮጀክት የለፋሁበት የለምና እመኑኝ ከምታስቡት በላይ ትጠቀሙበታላችሁ። Just Trust Me and Try It Out.🙏🙌✌️
Share, Comment, Follow እና Like አደራ እንዳይረሳ።🙌

https://vt.tiktok.com/ZSaGE4DY3/
ሰርክ እሮብ እሮብ ከምሽቱ 3 ሰዓት የሚጀምረው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርት ዛሬ ደግሞ "የማይበገረው ትሬደር፡ ስሜትን ተቆጣጥሮ ገበያውን የማሸነፍ ጥበብ " በሚል ርእስ እንዴት ከ10% ስኬታማ ትሬደሮች ጋር መመደብ እንደምንችል የምንመረምርበት እና የምንማማርበት መድረክ ስለጀመረ በትሬዲንግ ህይወታችሁ እጅጉን ሊጠቅማችሁ ይችላልና ላይቩን ተቀላቀሉ ለማለት ወደድን።

https://vt.tiktok.com/ZS91Tkn2veqN4-Ip9W4/
🚨 ነፃ የሆነው የ30 ቀን PROJECT ICE የምዝገባ በር በይፋ ተከፍቷል!
ምን ምን ይይዛል?!
✔️30 የመማሪያ ቪዲዮዎች
✔️30 መማሪያ ፒዲኤፎች
✔️90 ዶላር የሚያወጣ የDISC ፐርሰናሊቲ ፈተና
✔️30 በDISC ፐርሰናሊቲ ላይ መሰረት ያደረጉ እለታዊ የትሬዲንግ ተግባራዊ ቻሌንጆች
✔️ትምህርታዊ የተማሪዎች ክርክር
✔️የመመረቂያ ሪሰርች
✔️የመጨረሻ ፕረዘንቴሽን እና ዲፌንስ
✔️ከHFM ጋር በመተባበር የምንሰጣችሁ ሰርተፊኬት

🔖በአጭሩ በነጮቹ ዋጋ ቢወጣለት እስከ ከ$300 እስከ $500 ዋጋ ያለውን በነፃ፤ ግን ደግሞ ከአንዳንድ ግዴታዊ ቅድመሁነቶች ጋር . . .

የምዝገባው አካሄድ ምን ቅድመ ሁኔታ እንከተል?

ደረጃ 1፡ ካፒታል ማዘጋጀት (The Capital)
ከዚህ በታች ባለው የፓርትነር ሊንካችን የ HFM አካውንት ይክፈቱ ወይም ይግቡ (Login)፡

👉 https://register.hfm.com/sv/en/new-live-account/?refid=30502183

ለመመዝገብ የሚያስፈልገው የአሁኑ ዝቅተኛ ዲፖሲት መስፈርት (Current Requirement): $30 ዶላር በራሳችሁ አካውንት ለአንድ ወር ቻሌንጁ ዲፖዚት(Deposit) ማድረግ።

ማሳሰቢያ: ይህ ዝቅተኛ የመግቢያ መስፈርት በየ48 ሰዓቱ በ$10 ዶላር ከፍ እያለ ይሄዳል።በዚህም ምዝገባውን ከአርብ ምሽት ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ ለመመዝገብ የሚያስፈልገው ዝቅተኛ የዲፖዚት መጠን ወደ$40 ዶላር ያድጋል ማለት ነው።

ደረጃ 2ማረጋገጫ (Verification)
ዲፖዚት ያደረጋችሁበትን ስክሪንሻት (Screenshot) አንሱት።

ከዚህ በታች ባለው የመመዝገቢያ ፎርም (Google Form) በትክክል ይሙሉ።
👉 https://forms.gle/LyVAyybX6f1N8vXS9

ደረጃ 3፡ ወደ ኮርሱ ለመግባት (Access) ቲማችን የእርስዎን ID እና ዲፖዚት ትክክለኛነት ያረጋግጣል። እንደተረጋገጠም (ከ 6-12 ሰዓታት ውስጥ) ወደ Project ICE Lobby መቀላቀያ የሚሆን "Private Link" ይላክለዎታል።

⚠️ ህጎች (RULES):
⛔️ ስክሪንሻት በ DM (በውስጥ መስመር) መላክ የተከለከለ ነው። ፎርሙን ብቻ ይጠቀሙ
⛔️ የውሸት መረጃ ወይም ዲፖዚት ስክሪንሻት ከላኩ፣ ከፕሮግራሙ እና ከቻናሉ ይታገዳሉ (Banned)።
⛔️ "First come, first served" - ቀድሞ የመጣና የሞላ ቅድሚያ ያገኛል።አጠቃላይ የመጀመሪያ ዙር የመቀመጫ አቅም 500 ብቻ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከቁማርተኛ እሳቤ ወደ ፕሮፌሽናል ትሬደርነት እንዴት መለወጥ እንደምንችል የምናነሳበት የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ክፍለጊዜ እነሆ ስለጀመረ የቀጥታ መድረክ የቲክቶክ መድረካችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ጥሪያችንን ለማቅረብ ወደድን። እንደትሬደር ሁላችሁንም ስለሚጠቅም ብትገኙ ጥሩ ባይ ነን።

https://vt.tiktok.com/ZS91op78ghe46-6iQly/
🙏1
🇪🇹 ገንዘብ በዝምታ ህይወታችንን እየቀረጸ ነው ብንረዳውም ባንረዳውም!

አብዛኞቻችን "ገንዘብ በትክክል ምንድነው?" ተብለን ተምረን አናውቅም።
ነገር ግን ምን ያህል መታገስ እንዳለብን፣ ህልማችን ምን ያህል ትልቅ መሆን እንዳለበት እና የወደፊት ህይወታችን ምን ያህል አስተማማኝ እንደሆነ የሚወስነው እሱ ነው።

ብዙ የኢትዮጵያ ወጣቶች በየቀኑ ደክመው ይሰራሉ፣
ግን አሁንም የኑሮ ጫና፣ እርግጠኛ አለመሆን እና ስለ ወደፊቱ ግራ መጋባት ይሰማቸዋል።

ይህ ድክመት አይደለም።
ይህ የሚሆነው፣ እኛ ገንዘብን በሚገባ ከመረዳታችን በፊት እሱ የእኛን ባህሪ መቅረጽ ሲጀምር ነው።

ለዚህ ነው ቀለል ያሉ ግን ጥልቅ ጥያቄዎችን የሚጠይቅ፣ እውነታውን የሚያጋልጥ ጽሁፍ ያዘጋጀሁት፦

ገንዘብ በትክክል ምንድነው?
ከቁጥሮች ይልቅ "እምነት" ለምን ይበልጣል?
ለምን አንዳንድ ስርዓቶች ትዕግስትን ሲሸልሙ ሌሎች ይቀጣሉ?
ከክሪፕቶ፣ ብሎክቼይን ወይም ንግድ (Trading) በፊት መረዳት ለምን ይቀድማል?

ይህ ጽሁፍ የውሸት ወሬ (Hype) አይደለም።
"በአጭር ጊዜ ሀብታም መሆን" የሚል ተራ ተስፋም የለበትም።
ይህ ስለ ግልጽነት፣ ስለ ትዕግስት እና የወደፊት ህይወትን በእውቀት ላይ ስለመገንባት ነው።

📘 ጽሁፉ በእነዚህ ሁለት ዓለም አቀፍ የታወቁ መጽሐፍት ሃሳብ ላይ የተመሰረተ ነው፦
• The Psychology of Money (የገንዘብ ስነ-ልቦና)
• The Bitcoin Standard (የቢትኮይን መለኪያ)

✍️ አዘጋጅ፦ Salim Ahmed
🏛 አቅራቢ፦ ETN Ecosystem

👉 ሙሉውን ጽሁፍ በ X (Twitter) ላይ ያንብቡ፦
🔗 [ገንዘብ ምንድነው? ለኢትዮጵያ ወጣቶችስ ለምን ግድ ሊላቸው ይገባል?]

📢 አንድ ትልቅ ጥያቄ፦
ይህ ውይይት ለእናንተ ትርጉም ካለው፣ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እንዲደርስ እርዱኝ። በ X ላይ ሼር በማድረግ፣ Repost በማድረግ እና ሌሎች እንዲያነቡና እንዲያስቡ በመጋበዝ ተባበሩን።

🧠 መጀመሪያ ገንዘብን መረዳት።
🚀 ቴክኖሎጂ በኋላ ይመጣል።
📊 ግብይት (Trading) መጨረሻ ላይ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Forwarded from ETN Ecosystem (Salim Ahmed)
🐝 Crypto Bees, Assemble. 📉

ገበያው እያወራ ነው።📉

በጩኸት ሳይሆን — በምልክቶች (Signals)።
በወሬ ሳይሆን — በተጨባጭ ሁኔታዎች።

ዛሬ የክሪፕቶ ገበያውን እውነታ ለመተንተን (Decode ለማድረግ) በቀጥታ ስርጭት (Live) እንገናኛለን፦

🔺በትክክል ምን እየተካሄደ ነው?
🔺ትዕግስት ከድንጋጤ የሚያሸንፈው የት ላይ ነው?
🔺በዲሲፕሊን የሚመራ አእምሮ ይህን መዋዠቅ (Volatility) እንዴት ይቋቋማል?

ይህ ውይይት ለቁማርተኞች አይደለም።

ይህ ለገንቢዎች፣ ለትሬደሮች፣ ለተማሪዎች እና ለረጅም ጊዜ አሳቢዎች ነው።

🗓 ቀን፦ የካቲት 6, 2026
ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ETN Ecosystem Telegram Channel
🔈 Speaker:- Nathnael Biruk.

ገበያው ከስሜት ይልቅ ለግልጽነት ሽልማት ይሰጣል ብለህ ካመንክ፣
እንደ ንብ (Bee) የምትቀሳቀስ ከሆነ — ትኩረት ያለህ፣ ከቡድን ጋር የምትሰራ እና የማትታክት —
እዚያ ተገኝ።

🔔 ማሳሰቢያ (Notifications) አብራ።
🤝 አንድ ቁምነገር የሚወድ ጓደኛህን ጋብዝ።
🚀 ገበያውን አብረን እናንብበው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ETN Ecosystem (Nathnael Biruk)
ሰላን ጋይስ እንዴት አመሻችሁ፡

ስለክሪፕቶከረሲው አለም ወቅታዊ ሁኔታዎች የምንወያይበትና ጥልቅ የሆኑ አሁናዊ ሁነቶችን የምንወያይበት የETN LIVE መድረካችን የጀመረ በመሆኑ በዚሁ በቴሌግራም ኦፊሴላዊ ገፃችን በኩል ትቀላቀሉ ዘንድ ልናስታውሳችሁ ወደድን።

https://t.me/etnetsacoin?livestream
Forwarded from ETN Ecosystem (Nathnael Biruk)
A surprise on the way . . . #ETN_KAZNA🔥
2🔥1
📈ዕድል ለቀዳሚዎች ታደላለች።

🤑ቢትኮይን የናረው ሁሉም ሰው ስለተስማማበት አይደለም፤ ዓለም ገና በጥርጣሬ ዓይን እያየች ሳለ፣ ጥቂት "እብድ" የሚባሉ ሰዎች የወደፊቱን ማየት ስለቻሉ እንጂ።

ታሪክ የሚጻፈው፣ ነገሩ ከመለመዱ በፊት ሰዎች በሳቁባቸው "አማኞች" ነው።

🔸ቀዳሚ ሁን። (Be early)
🔸ደፋር ሁን። (Be bold)
🔸ከተለመደው አስተሳሰብ ውጣ። (Be the outlier)

ዛሬ ባንተ ጽናት ላይ የሚያፌዙ ሰዎች፣ ነገ "ሚስጥሩን ንገረን" ብለው የሚጠይቁህ ሰዎች ናቸው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ የሚጀምረው የICE የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የቀጥታ መድረክ የመማማሪያ ፕሮግራማችን ዛሬም እንደወትሮው በሰአቱ በመገኘት "የገንዘብ ስነልቦና በኢትዮጵያ" በሚል ርእስ ለምን ትሬዲንግ እንደኢትዮጵያዊ እንደሚከብደን እና እንዴት ይሄንን መሰናክል ማለፍ የሚያስችሉንን ሁነቶች ማሟላት እንደምንችል ለመወያየት ዝግጅታችንን ጨርሰን ተገኝተናል። ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9JFXuWv5evH-sHgg6/
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡

🔖የትሬዲንጉ አለምን ከ10ሩ ሰዎች 9ኙ ስኬታማ እንዳይሆኑ የሚያደርጋቸው የእውቀት ማነስ ሳይሆን ራሳቸውን የማወቅ እና የመግዛት ብሎም አእምሮዋቸውን በስሜት ከመነዳት አድነው የማስተዳደር ጉዳይ ብቻ ነው።

🗣️ከእነዚህ መካከል የበቀል ትሬድ አንዱና ዋነኛ የእድገታችን እክል ሆኖ እናገኘዋለን። እቺን እጥር ምጥን ያለች መማሪያ ፖስት ጋበዝኳችሁ።

▶️ከምሽቱ 3 ሰዓት ሲል ዘወትር ቅዳሜ፤ እሁድ፤ ሰኞና እሮብ የምናደርገውን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የመማማሪያ የቀጥታ መድረክ ሰዓቱ ሲደርስ የሚመቻችሁ ብቅ ማለታችሁን እንዳትዘነጉ። በያላችሁበት መልካም ምሽት።

⚡️And dont forget to show some love. Let the knowledge spread. Share, Comment, Like and Follow.

https://vt.tiktok.com/ZSm1UCbe1/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የምሽቱ የላይቭ ርእስ ፡ የሶሻል ሚዲያ ጉሩዎች ኢንዱስትሪ እና ስነልቦናቸው - ማወቅ የሚኖሩብን ጉዳዮች ክፍል ሁለት

https://vt.tiktok.com/ZS9JBHoV5d41k-sN0Cy/
Forwarded from ETN Ecosystem (Salim Ahmed)
ETN Identity: Building Trust Before Scale

ማንኛውም የዲጂታል ሥርዓት በአንድ ቀላል ጥያቄ ይጀምራል፦

አንተ ማን ነህ?

ዛሬ ባሉ አብዛኞቹ የመረጃ መረቦች (Platforms) ላይ ለዚህ ጥያቄ ደጋግመን መልስ እንሰጣለን አዲስ አካውንት፣ አዲስ የይለፍ ቃል፣ አዲስ ስጋት። ሥርዓቶች እያደጉ ሲሄዱ ማንነታችን ይበታተናል፤ ደህንነትን መጠበቅ ይከብዳል፤ ሸክሙም በተጠቃሚው ላይ ይወድቃል።

ETN Identity የተፈጠረው ይህንን ለመቀየር ነው።

ETN Identity በ ETN Ecosystem ስር ያለ የተዋሃደ መግቢያ (Login) እና የማንነት ማረጋገጫ ንብርብር ነው። በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ደህንነቱ በተጠበቀ መታወቂያ እንድንጠቀም ያስችለናል ይህም አጠቃቀሙን ቀላል፣ ወጥ እና አስተማማኝ ያደርገዋል።

ተጠቃሚው ከሥርዓቱ ጋር እንዲላመድ ከመገደድ ይልቅ፣ ETN Identity ሥርዓቱን ከተጠቃሚው ጋር ያስማማዋል።

በ “Sign in with ETN” አማካኝነት ማንነት አንድ ጊዜ ይረጋገጣል፤ ከዚያም በሚያስፈልግበት ቦታ ሁሉ በድጋሚ ጥቅም ላይ ይውላል። አፕሊኬሽኖች የይለፍ ቃላትን (Passwords) አያያዙም፤ ደህንነትም በየጊዜው አዲስ ግንባታ አያስፈልገውም። የማረጋገጥ ሂደቱ በተረጋጋ ሁኔታ ከጀርባ ይከናወናል።

ነገር ግን ETN Identity ከውስጣዊ አገልግሎት ባለፈ ጥቅም አለው።

ገንቢዎች (Builders) እና ዲቨሎፐሮች የ ETN Identityን መመዘኛ በመጠቀም በራሳቸው መድረኮች እና አገልግሎቶች ላይ ሊያዋህዱት ይችላሉ። ይህም ፈጣን ግንባታን ያመጣል፣ የደህንነት ስጋትን ይቀንሳል፣ እንዲሁም ትርጉም ባላቸው ስራዎች ላይ ጊዜን ለማዋል ያስችላል።

ETN Identity ስለ መታየት (Visibility) አይደለም።
ስለ አስተማማኝነት (Reliability) እንጂ።

ጥሩ መሰረተ-ልማት ብዙ ጊዜ አይታይም — ግን ጥቅሙ ሁልጊዜ ይታወቃል። የማንነት ማረጋገጫ በሰላም ሲሰራ፣ ሥርዓቶች በተፈጥሮአዊ መንገድ ያድጋሉ። ተጠቃሚዎች በነፃነት ይንቀሳቀሳሉ። ገንቢዎች ይፈጥናሉ። እምነትም እየጠነከረ ይሄዳል።

የ ETN Identity ሚናም ይሄው ነው፦

አገልግሎቶችን ማገናኘት፣ አጠቃቀምን ማቅለል፣ እና ለማደግ የሚያስችል ጠንካራ መሰረት መጣል።
ምክንያቱም አንድ ሥርዓት ከማደጉ በፊት፣
ማንነት ትርጉም ሊኖረው ይገባል።
🎉"ነፃ" የ30 ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የተሟላ ፕሮፌሽናል ኮርስ


📣በቻሌንጁ ፡
🥇አንደኛ ለወጣ ፡ የ$300 ዶላር ፈንድ አካውንት
🥈ሁለተኛ ለወጣ ፡ $200 ዶላር ፈንድ አካውንት
🥉ሶስተኛ ለወጣ ፡ $100 ዶላር ፈንድ አካውንት እና
ከ4ተኛ እስከ 7ተኛ ለወጡ ተማሪዎች ደግሞ እያንዳንዳቸው የ$50 ዶላር ፈንድ አካውንት ተሸላሚዎች ይሆናሉ።የቻልንጁ አሸናፊ የሚመረጠው አካውንት አሳድጎ በወሩ መጨረሻ ማሳየት ሳይሆን የፕላኑን እያንዳንዱን መመዘኛዎች በይበልጥ አሟልቶ የቆየው ይሆናል።


ምን ምን ይይዛል?!
✔️30 የመማሪያ ቪዲዮዎች
✔️30 መማሪያ ፒዲኤፎች
✔️90 ዶላር የሚያወጣ የDISC ፐርሰናሊቲ ፈተና
✔️30 በDISC ፐርሰናሊቲ ላይ መሰረት ያደረጉ እለታዊ የትሬዲንግ ተግባራዊ ቻሌንጆች
✔️ትምህርታዊ የተማሪዎች ክርክር
✔️የመመረቂያ ሪሰርች
✔️የመጨረሻ ፕረዘንቴሽን እና ዲፌንስ
✔️ከHFM ጋር በመተባበር የምንሰጣችሁ ሰርተፊኬት

🔖በአጭሩ በነጮቹ ዋጋ ቢወጣለት እስከ ከ$300 እስከ $500 ዋጋ ያለውን በነፃ፤ ግን ደግሞ ከአንዳንድ ግዴታዊ ቅድመሁነቶች ጋር . . .

የምዝገባው አካሄድ ምን ቅድመ ሁኔታ እንከተል?

ደረጃ 1፡ ካፒታል ማዘጋጀት (The Capital)
ከዚህ በታች ባለው የፓርትነር ሊንካችን የ HFM አካውንት ይክፈቱ ወይም ይግቡ (Login)፡

👉 https://register.hfm.com/sv/en/new-live-account/?refid=30502183

ለመመዝገብ የሚያስፈልገው የአሁኑ ዝቅተኛ ዲፖሲት መስፈርት (Current Requirement): $40 ዶላር በራሳችሁ አካውንት ለአንድ ወር ቻሌንጁ ዲፖዚት(Deposit) ማድረግ።

ማሳሰቢያ: ይህ ዝቅተኛ የመግቢያ መስፈርት በየ48 ሰዓቱ በ$10 ዶላር ከፍ እያለ ይሄዳል።በዚህም ምዝገባውን ከማክሰኞ ፌብሩዋሪ 10 ምሽት ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ ለመመዝገብ የሚያስፈልገው ዝቅተኛ የዲፖዚት መጠን ወደ$60 ዶላር ያድጋል፤ ከ48 ሰዓት በኋላ ለመመዝገብ የሚያስፈልጋችሁ ዝቅተኛ የራሳችሁ ዲፖዚት ዋጋ ወደ $70 ዶላር ያድጋል ማለት ነው።

ደረጃ 2ማረጋገጫ (Verification)
ዲፖዚት ያደረጋችሁበትን ስክሪንሻት (Screenshot) አንሱት።

ከዚህ በታች ባለው የመመዝገቢያ ፎርም (Google Form) በትክክል ይሙሉ።
👉 https://forms.gle/LyVAyybX6f1N8vXS9

ደረጃ 3፡ ወደ ኮርሱ ለመግባት (Access) ቲማችን የእርስዎን ID እና ዲፖዚት ትክክለኛነት ያረጋግጣል። እንደተረጋገጠም (በ24 ሰዓታት ውስጥ) ወደ Project ICE Lobby መቀላቀያ የሚሆን "Private Link" ይላክለዎታል።

ከዚህ በፊት የሌላ IB የነበራችሁ ተመዝጋቢዎች በዋናው የHFM ዌብሳይት ከስተመር ሰፖርት በኩል IB ማስቀየር እንደምትፈልጉ በመናገር የምትቀይሩት ወደ REF ID: 30502183 መሆኑን ስታሳውቋቸው ይለውጡላቹሀል። ከለወጡት በኋላ ዲፖዚት በማድረግ ከላይ ያሉትን ቅድመሁነቶች መከተል የምትችሉ ይሆናል።

⚠️ ህጎች (RULES):
⛔️ ስክሪንሻት በ DM (በውስጥ መስመር) መላክ የተከለከለ ነው። ፎርሙን ብቻ ይጠቀሙ
⛔️ የውሸት መረጃ ወይም ዲፖዚት ስክሪንሻት ከላኩ፣ ከፕሮግራሙ እና ከቻናሉ ይታገዳሉ (Banned)።
⛔️ "First come, first served" - ቀድሞ የመጣና የሞላ ቅድሚያ ያገኛል።አጠቃላይ የመጀመሪያ ዙር የመቀመጫ አቅም 500 ብቻ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርታዊ የቀጥታ መድረካችን ላይ "Identity Shift: From 'Hustler' to 'Asset Manager'" በሚል ርእስ እንዴት ከሰርቫይቫል እሳቤ የራሳችንን ትልቅ የትሬዲንግ ኢምፓየር የምንገነባበትን የእሳቤ ውቅር [Mindset] ኧንዴት መገንባት እንደምንችል የምንወያ ይሆናል። ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9JaSwwLWkjU-lW4g3/
Forwarded from ETN Ecosystem (Salim Ahmed)
❤️ ከግርግር ይልቅ ጥንካሬ። 🇪🇹

ጩኸት የበዛባቸው ፕሮጀክቶች የሰውን ትኩረት ይስቡ ይሆናል። ጠንካራ መሰረት (Infrastructure) ያላቸው ግን ለዘመናት ይቆያሉ።

ብዙዎች "አዲስ ጅምርን" (Startups) እና "መሰረተ-ልማትን" (Foundations) ያቀላቅላሉ። አዳዲስ ጅምሮች ዕድገትን ያሳድዳሉ፤ መሰረተ-ልማቶች ግን ትውልድን ያሻግራሉ።

አዲሱ ጽሁፋችን ETN ለምን እንደ ተራ የክሪፕቶ ፕሮጀክት እንዳልተገነባ እና ይህ ልዩነት ለአፍሪካ ዲጂታል የወደፊት ጊዜ ለምን ወሳኝ እንደሆነ ያስረዳል።

ይህ ስለ ጊዜያዊ ወሬና ግርግር (Hype) አይደለም።

🔸 ስለ ዲጂታል ሉዓላዊነት (Digital Sovereignty) ነው።
🔸 ስለ ትዕግስት ነው።
🔸 ፋሽን ከሆኑ ወሬዎች በላይ ስለሚቆዩ ሥርዓቶች ግንባታ ነው።

ስለ ባለቤትነት፣ ስለ ረጅም ጊዜ እይታ እና ከጩኸት ይልቅ ስለ መሰረተ-ልማት ግንባታ ግድ የሚላችሁ ከሆነ — ይህ ጽሁፍ ለእናንተ ነው።

🔖 ያንብቡ፦ The Quiet Power of Infrastructure: The ETN Model

🔗 X Article [The Quiet Power of Infrastructure: The ETN Model]

ይህ ሃሳብ ትክክል እንደሆነ ካመኑበት፣ ለሌሎችም ያካፍሉት። ጥልቅ ሃሳቦች ለብዙዎች ሊደርሱ ይገባልና።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
በቀጠለው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርታዊ የቀጥታ መድረካችን ላይ "Identity Shift: From 'Hustler' to 'Asset Manager Part 2'" በሚል ርእስ እንዴት ከሰርቫይቫል እሳቤ የራሳችንን ትልቅ የትሬዲንግ ኢምፓየር የምንገነባበትን የእሳቤ ውቅር [Mindset] ኧንዴት መገንባት እንደምንችል የምንወያ ይሆናል። ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9JaSwwLWkjU-lW4g3/
https://vt.tiktok.com/ZS9J9GQXLvwAo-GkrVx/
ትሬዲንግን ከቁማርነት ለይቼ እንዴት እንደኋላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መቁጠር እንችላለን?

ማለቅ ስለነበረበት በድጋሚ ዛሬም ለሶስተኛ ቀን የቀጠለው በሀስለር እና በሪስክ ማኔጀር መካከል ያለውን ልዩነት የመለየት ስራ እና እንዴት ትሬዲንግን እንደ ቢዝነስ ቆጥረን እንደ ፕሮፌሽናል እንዴት መስራት እንደምንችል የምንወያይበት የቀጥታ መድረክ እነሆ ስለጀመር ተቀላቀሉን።

https://vt.tiktok.com/ZS9J4rMPoQ7CG-ZGobB/