ETN Ecosystem
2.49K subscribers
367 photos
87 videos
9 files
311 links
Channel @et_apps
Bot @ET_Netsa_Airdrop_bot
Official ETN Announcements
All Ad Revenue and Star Reactions go to ETN Liquidity Pool.

Proudly Ethiopian🇪🇹

Learn more about us here👇: https://www.linktr.ee/etneco
Download Telegram
Forwarded from Nathnael Biruk
በኢሞሽን ጆርናሊንግ ዙሪያ እንዴት ስሜቶቻችሁን በየትሬዱ መከተብ እንዳለባችሁና ይህ ልምዳችሁ እንዴት የትሬዲንግ አለም ነፃነታችሁን እንደሚያሳውጃችሁ የምናወራበት የቲክቶክ ላይቭ ትምህርታዊ ፕሮግራማችን አሁን ጀምሯል። መቀላቀል ፍላጎቱ ያላችሁ ልጆች ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS91smqaFMdg7-HM7B7/
3
እስካሁን በትሬዲንጉ አለም የጎደለህ ሳይኮሎጂ ከሆነ አይተኸውም ሰምተኸውም የማታቀውን እድል አመቻችተንልሀልና እዚህ ፖስት ላይ የለጠፍነውን መልእክት ከልብህ አይተህ ወስንበት። በማስማር ህይወቴ ሁሉ እንደዚህ ፕሮጀክት የለፋሁበት የለምና እመኑኝ ከምታስቡት በላይ ትጠቀሙበታላችሁ። Just Trust Me and Try It Out.🙏🙌✌️
Share, Comment, Follow እና Like አደራ እንዳይረሳ።🙌

https://vt.tiktok.com/ZSaGE4DY3/
👍2
ያው ለናንተ እንደምሰጠው ነፃ አገልግሎት እስከ 300$ የሚያወጣውንም የሳይኮሎጂ ትምህርት በነፃ ለመስጠት በመወሰን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ትሬደር ይሰማ ዘንድ ዛሬም ደግሜ ላስቸግራችሁ ነው። ከኮሜንቶቹ ጥሩ ላይክ ያገኘ: ላይክ እና ሼር ያረገ ቤተሰባችን ወደ1 TB (አዎ አንድ ቴራ ባይት ነው ያልኩት) የትሬዲንግ ከ200 በላይ የትሬዲንግ መማሪያ ኮርሶች(ቪዲዮዎች አይደለም ኮርሶች ነው ያልኩት) እና መፅሀፍቶችን የያዘ ፋይል ጊቭ አዌይ ለ3 ቤተሰቦቻችን እንሰጣለን። Let's go family. SHOW SOME LOVE. 🔥

https://vt.tiktok.com/ZSaWDTELb/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2👏1
🚨 ነፃ የሆነው የ30 ቀን PROJECT ICE የምዝገባ በር በይፋ ተከፍቷል!
ምን ምን ይይዛል?!
✔️30 የመማሪያ ቪዲዮዎች
✔️30 መማሪያ ፒዲኤፎች
✔️90 ዶላር የሚያወጣ የDISC ፐርሰናሊቲ ፈተና
✔️30 በDISC ፐርሰናሊቲ ላይ መሰረት ያደረጉ እለታዊ የትሬዲንግ ተግባራዊ ቻሌንጆች
✔️ትምህርታዊ የተማሪዎች ክርክር
✔️የመመረቂያ ሪሰርች
✔️የመጨረሻ ፕረዘንቴሽን እና ዲፌንስ
✔️ከHFM ጋር በመተባበር የምንሰጣችሁ ሰርተፊኬት

🔖በአጭሩ በነጮቹ ዋጋ ቢወጣለት እስከ ከ$300 እስከ $500 ዋጋ ያለውን በነፃ፤ ግን ደግሞ ከአንዳንድ ግዴታዊ ቅድመሁነቶች ጋር . . .

የምዝገባው አካሄድ ምን ቅድመ ሁኔታ እንከተል?

ደረጃ 1፡ ካፒታል ማዘጋጀት (The Capital)
ከዚህ በታች ባለው የፓርትነር ሊንካችን የ HFM አካውንት ይክፈቱ ወይም ይግቡ (Login)፡

👉 https://register.hfm.com/sv/en/new-live-account/?refid=30502183

ለመመዝገብ የሚያስፈልገው የአሁኑ ዝቅተኛ ዲፖሲት መስፈርት (Current Requirement): $30 ዶላር በራሳችሁ አካውንት ለአንድ ወር ቻሌንጁ ዲፖዚት(Deposit) ማድረግ።

ማሳሰቢያ: ይህ ዝቅተኛ የመግቢያ መስፈርት በየ48 ሰዓቱ በ$10 ዶላር ከፍ እያለ ይሄዳል።በዚህም ምዝገባውን ከአርብ ምሽት ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ ለመመዝገብ የሚያስፈልገው ዝቅተኛ የዲፖዚት መጠን ወደ$40 ዶላር ያድጋል ማለት ነው።

ደረጃ 2ማረጋገጫ (Verification)
ዲፖዚት ያደረጋችሁበትን ስክሪንሻት (Screenshot) አንሱት።

ከዚህ በታች ባለው የመመዝገቢያ ፎርም (Google Form) በትክክል ይሙሉ።
👉 https://forms.gle/LyVAyybX6f1N8vXS9

ደረጃ 3፡ ወደ ኮርሱ ለመግባት (Access) ቲማችን የእርስዎን ID እና ዲፖዚት ትክክለኛነት ያረጋግጣል። እንደተረጋገጠም (ከ 6-12 ሰዓታት ውስጥ) ወደ Project ICE Lobby መቀላቀያ የሚሆን "Private Link" ይላክለዎታል።

⚠️ ህጎች (RULES):
⛔️ ስክሪንሻት በ DM (በውስጥ መስመር) መላክ የተከለከለ ነው። ፎርሙን ብቻ ይጠቀሙ
⛔️ የውሸት መረጃ ወይም ዲፖዚት ስክሪንሻት ከላኩ፣ ከፕሮግራሙ እና ከቻናሉ ይታገዳሉ (Banned)።
⛔️ "First come, first served" - ቀድሞ የመጣና የሞላ ቅድሚያ ያገኛል።አጠቃላይ የመጀመሪያ ዙር የመቀመጫ አቅም 500 ብቻ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከቁማርተኛ እሳቤ ወደ ፕሮፌሽናል ትሬደርነት እንዴት መለወጥ እንደምንችል የምናነሳበት የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ክፍለጊዜ እነሆ ስለጀመረ የቀጥታ መድረክ የቲክቶክ መድረካችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ጥሪያችንን ለማቅረብ ወደድን። እንደትሬደር ሁላችሁንም ስለሚጠቅም ብትገኙ ጥሩ ባይ ነን።

https://vt.tiktok.com/ZS91op78ghe46-6iQly/
🇪🇹 ገንዘብ በዝምታ ህይወታችንን እየቀረጸ ነው ብንረዳውም ባንረዳውም!

አብዛኞቻችን "ገንዘብ በትክክል ምንድነው?" ተብለን ተምረን አናውቅም።
ነገር ግን ምን ያህል መታገስ እንዳለብን፣ ህልማችን ምን ያህል ትልቅ መሆን እንዳለበት እና የወደፊት ህይወታችን ምን ያህል አስተማማኝ እንደሆነ የሚወስነው እሱ ነው።

ብዙ የኢትዮጵያ ወጣቶች በየቀኑ ደክመው ይሰራሉ፣
ግን አሁንም የኑሮ ጫና፣ እርግጠኛ አለመሆን እና ስለ ወደፊቱ ግራ መጋባት ይሰማቸዋል።

ይህ ድክመት አይደለም።
ይህ የሚሆነው፣ እኛ ገንዘብን በሚገባ ከመረዳታችን በፊት እሱ የእኛን ባህሪ መቅረጽ ሲጀምር ነው።

ለዚህ ነው ቀለል ያሉ ግን ጥልቅ ጥያቄዎችን የሚጠይቅ፣ እውነታውን የሚያጋልጥ ጽሁፍ ያዘጋጀሁት፦

ገንዘብ በትክክል ምንድነው?
ከቁጥሮች ይልቅ "እምነት" ለምን ይበልጣል?
ለምን አንዳንድ ስርዓቶች ትዕግስትን ሲሸልሙ ሌሎች ይቀጣሉ?
ከክሪፕቶ፣ ብሎክቼይን ወይም ንግድ (Trading) በፊት መረዳት ለምን ይቀድማል?

ይህ ጽሁፍ የውሸት ወሬ (Hype) አይደለም።
"በአጭር ጊዜ ሀብታም መሆን" የሚል ተራ ተስፋም የለበትም።
ይህ ስለ ግልጽነት፣ ስለ ትዕግስት እና የወደፊት ህይወትን በእውቀት ላይ ስለመገንባት ነው።

📘 ጽሁፉ በእነዚህ ሁለት ዓለም አቀፍ የታወቁ መጽሐፍት ሃሳብ ላይ የተመሰረተ ነው፦
• The Psychology of Money (የገንዘብ ስነ-ልቦና)
• The Bitcoin Standard (የቢትኮይን መለኪያ)

✍️ አዘጋጅ፦ Salim Ahmed
🏛 አቅራቢ፦ ETN Ecosystem

👉 ሙሉውን ጽሁፍ በ X (Twitter) ላይ ያንብቡ፦
🔗 [ገንዘብ ምንድነው? ለኢትዮጵያ ወጣቶችስ ለምን ግድ ሊላቸው ይገባል?]

📢 አንድ ትልቅ ጥያቄ፦
ይህ ውይይት ለእናንተ ትርጉም ካለው፣ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እንዲደርስ እርዱኝ። በ X ላይ ሼር በማድረግ፣ Repost በማድረግ እና ሌሎች እንዲያነቡና እንዲያስቡ በመጋበዝ ተባበሩን።

🧠 መጀመሪያ ገንዘብን መረዳት።
🚀 ቴክኖሎጂ በኋላ ይመጣል።
📊 ግብይት (Trading) መጨረሻ ላይ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
🐝 Crypto Bees, Assemble. 📉

ገበያው እያወራ ነው።📉

በጩኸት ሳይሆን — በምልክቶች (Signals)።
በወሬ ሳይሆን — በተጨባጭ ሁኔታዎች።

ዛሬ የክሪፕቶ ገበያውን እውነታ ለመተንተን (Decode ለማድረግ) በቀጥታ ስርጭት (Live) እንገናኛለን፦

🔺በትክክል ምን እየተካሄደ ነው?
🔺ትዕግስት ከድንጋጤ የሚያሸንፈው የት ላይ ነው?
🔺በዲሲፕሊን የሚመራ አእምሮ ይህን መዋዠቅ (Volatility) እንዴት ይቋቋማል?

ይህ ውይይት ለቁማርተኞች አይደለም።

ይህ ለዴቨሎፐሮች፣ ለትሬደሮች፣ ለተማሪዎች እና ለረጅም ጊዜ አሳቢዎች ነው።

🗓 ቀን፦ የካቲት 6, 2026
ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ETN Ecosystem Telegram Channel
🔈 Speaker:- Nathnael Biruk.

ገበያው ከስሜት ይልቅ ለግልጽነት ሽልማት ይሰጣል ብለህ ካመንክ፣
እንደ ንብ (Bee) የምትቀሳቀስ ከሆነ — ትኩረት ያለህ፣ ከቡድን ጋር የምትሰራ እና የማትታክት —
እዚያ ተገኝ።

🔔 ማሳሰቢያ (Notifications) አብራ።
🤝 አንድ ቁምነገር የሚወድ ጓደኛህን ጋብዝ።
🚀 ገበያውን አብረን እናንብበው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5🙏3
Live stream started
Live stream finished (57 seconds)
Live stream started
ሰላን ጋይስ እንዴት አመሻችሁ፡

ስለክሪፕቶከረሲው አለም ወቅታዊ ሁኔታዎች የምንወያይበትና ጥልቅ የሆኑ አሁናዊ ሁነቶችን የምንወያይበት የETN LIVE መድረካችን የጀመረ በመሆኑ በዚሁ በቴሌግራም ኦፊሴላዊ ገፃችን በኩል ትቀላቀሉ ዘንድ ልናስታውሳችሁ ወደድን።

https://t.me/etnetsacoin?livestream
🔥3👌2👏1
A surprise on the way . . . #ETN_KAZNA🔥
10🔥6👍31
Live stream finished (2 hours)
📈ዕድል ለቀዳሚዎች ታደላለች።

🤑ቢትኮይን የናረው ሁሉም ሰው ስለተስማማበት አይደለም፤ ዓለም ገና በጥርጣሬ ዓይን እያየች ሳለ፣ ጥቂት "እብድ" የሚባሉ ሰዎች የወደፊቱን ማየት ስለቻሉ እንጂ።

ታሪክ የሚጻፈው፣ ነገሩ ከመለመዱ በፊት ሰዎች በሳቁባቸው "አማኞች" ነው።

🔸ቀዳሚ ሁን። (Be early)
🔸ደፋር ሁን። (Be bold)
🔸ከተለመደው አስተሳሰብ ውጣ። (Be the outlier)

ዛሬ ባንተ ጽናት ላይ የሚያፌዙ ሰዎች፣ ነገ "ሚስጥሩን ንገረን" ብለው የሚጠይቁህ ሰዎች ናቸው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8👌1
CryptoTalk-Ethiopia🇪🇹
📈ዕድል ለቀዳሚዎች ታደላለች። 🤑ቢትኮይን የናረው ሁሉም ሰው ስለተስማማበት አይደለም፤ ዓለም ገና በጥርጣሬ ዓይን እያየች ሳለ፣ ጥቂት "እብድ" የሚባሉ ሰዎች የወደፊቱን ማየት ስለቻሉ እንጂ። ታሪክ የሚጻፈው፣ ነገሩ ከመለመዱ በፊት ሰዎች በሳቁባቸው "አማኞች" ነው። 🔸ቀዳሚ ሁን። (Be early) 🔸ደፋር ሁን። (Be bold) 🔸ከተለመደው አስተሳሰብ ውጣ። (Be the outlier) ዛሬ ባንተ ጽናት…
ይህ ለኢቲኤን ምን ማለት እንደሆነ አልነግርህም! ❤️🟠

ETN isn’t built for the crowd that waits for permission.

ETN የተገነባው ነገሩ ከመለመዱ በፊት (Before consensus) እሴቱን ለተረዱ፣ ከወሬ (Hype) ይልቅ ትምህርትን ለመረጡ፣ እና ከጩኸት ይልቅ ራዕይን ላስቀደሙ ጥቂት ሰዎች ነው።

Being part of ETN means you’re not late to the future እናንተ ራሳችሁ የወደፊቱን እየገነባችሁ ነው እንጂ።
🚀🇪🇹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7🔥3
ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ የሚጀምረው የICE የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የቀጥታ መድረክ የመማማሪያ ፕሮግራማችን ዛሬም እንደወትሮው በሰአቱ በመገኘት "የገንዘብ ስነልቦና በኢትዮጵያ" በሚል ርእስ ለምን ትሬዲንግ እንደኢትዮጵያዊ እንደሚከብደን እና እንዴት ይሄንን መሰናክል ማለፍ የሚያስችሉንን ሁነቶች ማሟላት እንደምንችል ለመወያየት ዝግጅታችንን ጨርሰን ተገኝተናል። ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9JFXuWv5evH-sHgg6/
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡

🔖የትሬዲንጉ አለምን ከ10ሩ ሰዎች 9ኙ ስኬታማ እንዳይሆኑ የሚያደርጋቸው የእውቀት ማነስ ሳይሆን ራሳቸውን የማወቅ እና የመግዛት ብሎም አእምሮዋቸውን በስሜት ከመነዳት አድነው የማስተዳደር ጉዳይ ብቻ ነው።

🗣️ከእነዚህ መካከል የበቀል ትሬድ አንዱና ዋነኛ የእድገታችን እክል ሆኖ እናገኘዋለን። እቺን እጥር ምጥን ያለች መማሪያ ፖስት ጋበዝኳችሁ።

▶️ከምሽቱ 3 ሰዓት ሲል ዘወትር ቅዳሜ፤ እሁድ፤ ሰኞና እሮብ የምናደርገውን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የመማማሪያ የቀጥታ መድረክ ሰዓቱ ሲደርስ የሚመቻችሁ ብቅ ማለታችሁን እንዳትዘነጉ። በያላችሁበት መልካም ምሽት።

⚡️And dont forget to show some love. Let the knowledge spread. Share, Comment, Like and Follow.

https://vt.tiktok.com/ZSm1UCbe1/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1🔥1
የምሽቱ የላይቭ ርእስ ፡ የሶሻል ሚዲያ ጉሩዎች ኢንዱስትሪ እና ስነልቦናቸው - ማወቅ የሚኖሩብን ጉዳዮች ክፍል ሁለት

https://vt.tiktok.com/ZS9JBHoV5d41k-sN0Cy/
CryptoTalk-Ethiopia🇪🇹
🇪🇹 ገንዘብ በዝምታ ህይወታችንን እየቀረጸ ነው ብንረዳውም ባንረዳውም! አብዛኞቻችን "ገንዘብ በትክክል ምንድነው?" ተብለን ተምረን አናውቅም። ነገር ግን ምን ያህል መታገስ እንዳለብን፣ ህልማችን ምን ያህል ትልቅ መሆን እንዳለበት እና የወደፊት ህይወታችን ምን ያህል አስተማማኝ እንደሆነ የሚወስነው እሱ ነው። ብዙ የኢትዮጵያ ወጣቶች በየቀኑ ደክመው ይሰራሉ፣ ግን አሁንም የኑሮ ጫና፣ እርግጠኛ አለመሆን…
ገንዘብ መቼም ቢሆን...
ወረቀት፣ ቁጥር ወይም ምንዛሬ ብቻ አልነበረም።

ገንዘብ ኃይል ነው።
የመምረጥ ኃይል።
"አልቀበልም" የማለት ኃይል።
ከማይጠቅሙ ሥርዓቶች ራስን የማግለል ኃይል።

ግን አብዛሀኛው ሰው የሚማረው ገንዘብ እንዴት "እንደሚገኝ" ብቻ ነው
ገንዘብ በትክክል እንዴት "እንደሚሰራ" ግን ማንም አይነግረንም።

ለዚህም ነው ብዙዎች ጠንክረው የሚሰሩት...
ገንዘቡ ግን እነሱን መልሶ እየጎዳቸው ያለው።

የዋጋ ግሽበት በዝምታ ጊዜያችሁን ይሰርቃል።
ዕዳ በዝምታ ነፃነታችሁን ይሰርቃል።
ድንቁርና ደግሞ ትውልድን ይሰርቃል።

ለዚህ ነው ስለ ገንዘብ መረዳት ዛሬ ላይ እንደ ምርጫ የማይታየው።
ነገሩ የህልውና ጉዳይ (Survival) ነው።

በአንድ ጀምበር ሀብታም ለመሆን ሳይሆን፣
ቀስ በቀስ እየደኸዩ መሄድን ለማቆም ነው።

ቢትኮይን በአጋጣሚ የመጣ ነገር አይደለም።
የመጣው አሮጌዎቹ ህጎች ለተራው ህዝብ መስራት ሲያቆሙ ነው።

ገንዘብ እየተቀየረ ነው።
እናንተ ብትሳተፉም ባትሳተፉም።

ጥያቄው "ሀብታም ትሆናለህ?" የሚለው አይደለም።

ጥያቄው፦
"የምትጫወትበትን ጨዋታ ህግ ተረድተኸዋል?" የሚለው ነው።

ይህንን ሃሳብ ሙሉ በሙሉ በዝርዝር በዚህ ጽሁፍ ውስጥ አስቀምጬዋለሁ 👇

ይህንን ስለገንዘብ ያነሳንበትን የመጀመሪያ ክፍል ምን ያህሎቻችሁ አንብባችሁታል? ካነበባችሁት ወደ ቀጣዪ ክፍል እንድናልፍ በEmojiዎቻችሁ ግለፁልን!

🔗ሙሉውን እዚህ ያንብቡ
ገንዘብ ምንድነው? ለኢትዮጵያ ወጣቶችስ ለምን ግድ ሊላቸው ይገባል?

በዝግታ አንብቡት።

ይህ የተጋነነ ወሬ (Hype) አይደለም እውነተኛ ግንዛቤ እንጂ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍41