"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከ20 ሀገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ድርጅት ኃላፊዎች ጋር ስኬታማ የዲፕሎማሲ ውይይት አድርገዋል" - አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ
************************
(ኢ ፕ ድ)
የአፍሪካ ሕብረት 42ኛ የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ እና በ36ኛው የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ አማካሪ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ እና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከል ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
በዚሁ ወቅት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ አማካሪ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ፣ በ36ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከ20 ሀገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ድርጅት ኃላፊዎች ጋር ስኬታማ የዲፕሎማሲ ውይይት አድርገዋል ብለዋል።
በ36ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ዋዜማ የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ጉብኝት ዋና ዓላማ የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጎለበትና ቀጣይ ግንኙነት ማሳለጥ፣ መተባበርና መደጋገፍን መሰረት ያደረጉ ስራዎችን መከወን ያደረገ ነበር።
ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ያሏትን የዳበረ ልምድ ያካፈለች ሲሆን የሳይንስ ሙዚየምን ጨምሮ ዘመኑን የዋጁ ለተቋማት መሰረት የጣሉ ስራዎችን ለፕሬዝዳንቱ ማስጎብኘታቸው ተጠቅሷል።
የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንትም የኢትዮጵያን አሁናዊ ጉዞና እምርታ አድንቀው ፤የጠበቁት በጦርነቱ ምክንያት በርካታ ችግሮችን ቢሆንም ተቋማቱን ከጎበኙ በኋላ ግን የቴክኖሎጂ አጠቃቀም በተመለከተ ከፍተኛ አድናቆት የቸሩበት እንደነበር ተጠቅሷል።
መሪዎቹ ያቀረቡት መክፈቻ ንግግር አዳዲስ ሀሳቦችና ለአፍሪካ የሚበጁ ብቻ ሳይሆን ያለፉ 60 ዓመታት የአፍሪካ የጋራ ትብብር ለማረጋጥ አባቶች ድርጅቱን ያቋቋሙበትን ምኞትና ራዕይ አድንቀዋል።
በሌላ በኩል ኢትዮጵያ ባለፉት 2 ዓመታት ያጋጠሟትን ችግሮቾ በኢትዮጵያዊ ጥበብና አርቆ አሳቢነት በኢትዮጵያ መፍትሔ መሻገር እንደሚቻል የቀዳማዊ ኃይለስላሴን ንግግር በማውሳት አንስተዋል።
አፍሪካ ችግሯን በራሷ መፍታት እንደምትችል ጠቅሰው፤ ይህም በግጭት ብቻ ሳይሆን አፍሪካን የሚፈታተኑ የአየር ንብረት ለውጥን ጨምሮ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን እንደአፍሪካ መፍታት እንደሚቻል የአረንጓዴ አሻራን ለአብነት ጠቅሰው ማብራራታቸውን አምባሳደር ታዬ አስረድተዋል።
በዚህ ረገድ የኢትዮጵያ አስተዋጽ ትልቅ እንደሆነ መጥቀሳቸውንና በምግብ ራስን መቻል አቅም ርዕይ በርሀብ እየግዳች መሆኑና የአፍሪካ ችግር በአፍሪካ መፍታት አካል ሆኖ በተግባር መተርጎም እንዳለበት መጥቀሳቸው አስታውሰዋል።
አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባል ባለመሆኗ 60 በመቶ የአፍሪካ ጉዳይ እየታየ ድምፅ አለመኖሯ የመብትና የፍትህ ጥያቄዋ አልተመለሰም፣ ይህ እንዲታሰብም እንዲሁም የቡድን 7 እና የቡድን 20 አባል እንድትሆን መጠየቋን አውስተዋል።
የዓለም አቀፍ ሚዲያ የተንሸዋረረ አተያይ የራሷን ሚዲያ ተቋም አቋቁማ የጎደፈ ገፅታዋን መመለስ እንዳለበታ መናገራቸውን ጠቅሰዋል።
ሌሎች የመልዕክታቸውም ዋና ዓላማም የፓን አፍሪካ ራዕይና ስሜት ያለበት፤ የትብብርና የአንድነት ድምፅ እንዲሆኑ ገልፀዋል። 20 የአፍሪካ አገራት መሪዎቸ እና የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝን ጨምሮ ዓለም አቀፍ ድርጅቶቸ ኃላፊዎች ማነጋገራቸው ተናግረዋል።
የሰሜኙ ጦርነት የተፈታበት መንገድ የተፈጠረውን የሰላም ቱርፋት ማሳለጥ፣ የመልሶ ግንባታ ማጠናከር ላይ ያጠነጠነ ውይይቶች ማድረጋቸውም እንዲሁ።
የኢትዮ የአረንጓዴ አሻራና የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲሁም የአካባቢውን የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች እና የሰላም ችግሮቹ በጋራ የመፍታት ጉዳዮች ላይ የሀሳብ ውይይት መደረጉን ገልፀዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት ‼️
በአካል፣በሥነ ምግባርና በሥነ ልቦና የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር የሚያግዘንን የስፖርት ማዘውተሪያ ገንብተናል። በየአካባቢው ተመሳሳይ የስፖርት ማዕከላትን እያስፋፋን እንቀጥላለን። ነገ የምንፈልጋትን ሀገር ለመገንባት በዛሬው ትውልድ ላይ መሥራት ይኖርብናል።

“አማርኛን የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያን ብሎም የዓለም ቋንቋ ልናደርገው ይገባል”
- ኒጀራዊት ጋዜጠኛ ራህመቶ ኪታ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
አማርኛ ቋንቋን የኢትጵያውያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያን ብሎም የዓለም ቋንቋ ማድረግ እንደሚገባ ኒጀራዊቷ ራህመቶ ኪታ ገለጸች፡፡
ጋዜጠኛ፣ የፊልም ዳይሬክተር፣ ፕሮዲዩሰር እንዲሁም የፍራንኮ አፍሪካን ፊልም አዋርድ አሸናፊ የሆነችው ራህመቶ ኪታ አማርኛን የአፍሪካ ህብረት የስራ ቋንቋ ለማድረግ ከዓመታት በፊት እንቅስቃሴ መጀመሯን ተናግራ አሁን ላይም አማርኛን ይፋዊ የአፍሪካ ህብረት የስራ ቋንቋ ተደርጎ ሊካተት እንደሚገባ እየሞገተች እንደሆነ ገልጻለች፡፡
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=92846
ወቅታዊ፣ትኩስና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት ተጨማሪ የመረጃ አማራጮቻችን ይከተሉ‼️
👉የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን የትዊተር ገጽ ይከተሉ፤ https://twitter.com/PressEthio
👉 የዩትዩብ ቻናላችንን ስብስክራይብ ያድርጉ፤ https://youtube.com/channel/UCoH2CVwWn9suWP7q0u2L7MA
👉 ቴሌግራም ቻናላችንን ስብስክራይብ ያድርጉ ፤ https://t.me/ethpress
👉 የኢፕድ ድረ ገጽን ይጎብኙ ፤ https://www.press.et

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከዛሬ ጀምሮ አዲስ ተማሪዎችን ይቀበላል
***************
(ኢ ፕ ድ)
በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ 5 ሺህ 100 አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ከዛሬ ጀምሮ መቀበል እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዲን ሽብሩ ተመስገን (ዶክተር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ዩኒቨርሲተው በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአገር አቀፍ ደረጃ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ 5 ሺህ 100 ተማሪዎችን የካቲት 15 እና 16 ቀን 2015 ዓ.ም ይቀበላል፡፡
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=92836

“የሕዝባችንን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ከሁሉም ፓርቲዎች ጋር በትብብር እንሰራለን”
-አቶ ጎይቶኦም በርሀ የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ቅርንጫፍ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
***************************
(ኢ ፕ ድ)
የትግራይን ሕዝብ ከችግር ለማላቀቅና በክልሉ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ በክልሉ ጉዳይ ላይ ከሚሰሩ ሕጋዊ ፓርቲዎች ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ቅርንጫፍ አስታወቀ፡፡
በትግራይ የሚመሰረተው የሽግግር መንግሥት ከትግራይ ውጭ ያሉ ፓርቲዎችን ያቀፈና በውይይት የተመሰረተ ሊሆን እንደሚገባም ጠቁሟል፡፡
የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ቅርንጫፍ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=92834

ከአበባና ፍራፍሬ ዘርፍ ከ407 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
***************
(ኢ ፕ ድ)
ባለፉት ስድስት ወራት ከሆልቲካልቸር ዘርፍ ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ወጪ ንግድ ከ407 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በግብርና ሚኒስቴር የሆልቲካልቸር ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ አብደላ ነጋሽ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የሆልቲካልቸር ዘርፍ ምርትና ምርታማነት እየተሻሻለና እየጨመረ ነው ፡፡ ባለፉት ስድስት ወራትም ከአበባ፣ ከአትክልትና ፍራፍሬ የወጪ ንግድ ከ407 ሚሊዮን 643 ሺህ ዶላር በላይ ተገኝቷል፡፡
.
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=92852

በክልሉ በስድስት ወራት 3 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰበሰበ
***************
(ኢ ፕ ድ)
በ2015 ግማሽ የበጀት ዓመት ሶስት ነጥብ ስምንት ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡
የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በ2015 ዓ.ም አስር ነጥብ ዘጠኝ ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ በስድስት ወራት አፈፃፀም ሶስት ነጥብ ስምንት ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን አስረድተዋል፡፡ ይህም ከእቅዱ አንጻር 70 ከመቶ ነው፡፡
ከባለፈው ተመሳሳይ የግማሽ ዓመት ጋር ሲነፃፀር የአንድ ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር ብልጫ እንዳለው የገለፁት የቢሮ ሃላፊው፤ በ2015 ዓ.ም እጅግ የሰፋ እና የተለጠጠ ዕቅድ መያዙንም ጠቁመዋል፡፡
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=92847

"ኢትዮጵያ የጉባኤውን ተሳታፊዎች ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ተቀብላ በደስታ ሸኝታለች" - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
👉 ጉባኤውን 1ሺህ ጋዜጠኞች ሽፋን ሰጥተውታል
*******************
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ ከየካቲት 11 እስከ 12 ቀን በተካሄደውን 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎችን ጉባኤ ተሳታፊዎችን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ተቀብላ ማስተናገዷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሰታወቀ።
የህብረቱን ጉባኤን ከአንድ ሺህ በላይ ጋዜጠኞች ሽፋን ሰጥተውታል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መልስ አለም እንደገለጹት፣ ጉባኤው ስኬታማ ነበር፣ በሚዲያዎች በኩልም አስፈላጊውን ሽፋን አግኝቷል።
ኢትትዮጵያ የጉባኤው ተሳታፊዎችን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ተቀብላ በደስታ ሸኝታለች። በጉባኤ ላይ አፍሪካውያን ብቻ ሳይሆኑ ከሌሎች አህጉራት የመጡ በርካታ ሀገራት ተሳትፈዋል።
በጥቅሉ 53 ሀገራት ተሳታፊ ነበር፣ የ29 ሀገራት መሪዎችም ተገኝተዋል፤ የ14 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ 358 የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማት መሪዎች ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል። 297 ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መምጣታቸውንና 43 የቻርተር በረራዎች እንደነበሩ ቃል አቀባዩ ገልጸዋል።
የፓን አፍሪካኒዝምን መንፈስ እንደገና ያነቃቃ ነበር ያሉት አምባሳደሩ፣ የኢትዮጵያ መሪዎች ከተለያዩ በርካታ ሀገራት መሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ተወያይተዋል።
እንደ አምባሳደሩ ማብራሪያ፣ ጉባኤን 1ሺህ ጋዜጠኞች ሽፋን ሰጥተውታል። ከሀገር ውስጥ 332 ጋዜጠኞች ሽፋን መስጠታቸው ገልጸዋል ምስጋና አቅርበዋል። ጉባኤ አስፈላጊውንና በቂ ሽፋን እንደተሰጠውም ገልጸዋል።
በሞገስ ጸጋዬ

አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ-አቢጃን-ኒው ዮርክ የሚያደርገውን የቀጥታ በረራ በድጋሚ ሊጀምር ነው
****************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ-አቢጃን-ኒው ዮርክ የቀጥታ በረራ ከግንቦት 21 ቀን 2015 ጀምሮ በድጋሚ እንደሚጀምር አስታወቀ።
በረራው እ.አ.አ ከሰኔ 2019 ጀምሮ የነበረ ቢሆንም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት እ.አ.አ መጋቢት 2020 መቋረጡን አመልክቷል።
ወደ ኒው ዮርክ የሚደረገው የቀጥታ በረራ በድጋሚ እ.አ.አ ጥቅምት 2020 በቶጎ ሎሜ በኩል ተጀምሮ እንደነበር ገልጿል።
ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም በሚጀመረው የአዲስ አበባ- አቢጃን-ኒው ዮርክ የቀጥታ በረራ በሳምንት ለአራት ቀናት እንደሚደረግ አየር መንገዱ ለኢዜአ በላከው መግለጫ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው “ የድጋሚ በረራው መጀመር አስደሳች ነው፤ ለመንገደኞችም ተጨማሪ አማራጭ የሚሰጥ ነው” ብለዋል።
በረራው በአሜሪካ እና በአፍሪካ መካከል ያለውን የአየር ትራንስፖርት ትስስር ይበልጥ የሚያጠናክር መሆኑን አመልክተዋል።
በተያያዘ ዜና አየር መንገዱ ከግንቦት 8 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አሜሪካዋ አትላንታ ከተማ አዲስ የመንገደኞች በረራ እንደሚጀምር ገልጿል።
እንደ ኢዜአ ዘገባ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ130 በላይ ዓለም አቀፍ የመንገደኞች እና የካርጎ መዳረሻዎች እንዳሉት በመግለጫው አመልክቷል።

ባለሀብቶች በአቪዬሽን ኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ
**************
(ኢ ፕ ድ)
ለትራንስፖርት ተደራሽ ባልሆኑ የአገሪቱ የቱሪዝም መዳረሻዎች ላይ በትንንሽ አውሮፕላኖችና ሄሊኮፕተሮች ለመድረስ እንዲቻል ባለሃብቶች በአቪዬሽን ኢንዱስትሪው እንዲሰማሩ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ጥሪ አቀረበ።
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው መንግስቴ በሰጡት መግለጫ የአየር ትራንስፖርት ለማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሁለንተናዊ እድገት ሚናው የጐላ ነው። በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ አራት አለም አቀፍ ኤርፖርት ደረጃ የተሰጣቸውን ጨምሮ 22 መደበኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
ኢትዮጵያ ካላት የቆዳ ስፋትና የህዝብ ቁጥር አንጻር በቂ አይደለም ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ ተደራሽነቱን ለማሳደግ ባለሃብቶች ለትራንስፖርት ተደራሽ ባልሆኑ የአገሪቱ የቱሪዝም መዳረሻዎች ላይ በትንንሽ አውሮፕላኖችና ሄሊኮፕተሮች ለመድረስ የሚያስችሉ ግንባታዎች ላይ እንዲሰማሩ ጠይቀዋል። ለቱሪዝም እድገት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል።
የአቪዬሽን ሬጉሌሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ምስራቅ ጥላሁን በበኩላቸው፣ በአቪዬሽን ኢንዱስትሪው የሚሰማሩ የከተማ አስተዳደሮች፣ ክልል መስተዳድሮችና የግል ባለሀብቶች ወደ ኢንቨስትመንት የሚሰማሩበት የአሰራር ማቀፍ መዘጋጀቱን ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በቅርቡ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋ የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙ የሚታወስ ነው።
በሞገስ ተስፋ

በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ውስጥ 397 ኪሎሜትር የአስፋልት መንገድ ግንባታ ተከናውኗል
********************
(ኢ ፕ ድ)
በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ውስጥ 397 ኪሎሜትር የአስፋልት መንገድ ግንባታ መከናወኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አሰታወቀ።
አሰተዳደሩ ባለፉት ስድስት ወራት የስራ አፈፃፀምና በቀጣይ ስራዎች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄደ።
በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ውስጥ 397 ኪሎሜትር የአስፋልት መንገድ ግንባታ ተካሂዷል። በመደበኛ፣ ወቅታዊና ከባድ ጥገና በአጠቃላይ 5,123 ኪ.ሜ የመንገድ ጥገና ስራ ተከናውኗል።
በበጀት አመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት ለተከናወኑ ተግባራት 26.27 ቢሊየን ብር ወጪ ተደርጓል።