Ethio-Job -Vacancy🇪🇹
108K subscribers
757 photos
1 video
1.14K links
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
Find job advertisements from newspapers, TV and radio, billboards, websites, social media, and more in one place.
promotion @YAjobvacancy_bot
Download Telegram
ጁኒየር አውቶ መካኒክ
#agbg_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
የቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4/3 በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
Quanitity Required: 9
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: October 4, 2024
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ እህል ጎተራ አካባቢ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ፊት ለ ፊት በሚገኘው የሰው ሃብት ቢሮ  ቁጥር 6 በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: agbghr12@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251982097897 መደወል ይችላሉ።
For more join via Telegram: 👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍62
OVID Real Estate would like to invite qualified and competent applicants to apply for the following vacant post.

Required No:40

Position: 1. Sales Representative

Position: 2. Inventory Manager

Position: 3. Procurement Division Manager

Position: 7. Contract Officer

Position: 4. Contract Admin

Position: 5. Contract Engineer

Position: 6. Compliance Officer

Position: 7. Contract Officer

Position: 8. Collection Officer

Position: 9. Quantity Surveyor

Position: 10. Supplier Quality

Position: 11. Managerial Assistance

How to Apply                  
 👇👇👇                      
https://shegerjobs.com/2024/10/04/ovid-real-estate-vacancy-announcement/

Deadline: Oct 11, 2024.
For more join via Telegram: 👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍64🤗1
🌟Finance Officer
🌟HOTTO Restaurant by TOPTABLE TRADING PLC
🌟BA Degree in Accounting, Finance, or a related - 1 year of experience in accounts payable, general accounting
🌟Open until 11-October-2024
🌟Skills Required:
-Proficiency in accounting software (e.g., QuickBooks, Sage, or other relevant tools).
-Strong attention to detail and organizational skills.
-Excellent communication and teamwork abilities
🌟Send application letter and updated CV through email on helen.zewdu@hottoaddis.com

-Please ensure the position title, “Finance Officer,” is clearly mentioned in the subject line
🌟TOPTABLE TRADING PLC
A4 Building, 3rd Floor, Cape Verde Street, Around Bole Atlas, Addis Ababa

📲 +251944011994
📲 +251945937373
For more join via Telegram: 👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍81
Job Title: ካምፕ አስተዳደር
Job Type: On-site - Permanent (Full-time)
Job Sector: #Project_management_and_administration
Work Location: Addis Ababa, Ethiopia
Education Qualification: Bachelor's Degree
Experience Level: Senior
Vacancies: 3
Applicants Needed: Male
Salary/Compensation: Monthly
Deadline: October 19th, 2024
Description:
የስራ ማስታወቂያ
የስራ አይነት ፡- ካምፕ አስተዳደር
የቅጥር አይነት፡- ቋሚ
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ደመወዝ፡- በስምምነት
ብዛት፡- 3 (ሶስት) ካምፕ መኖር የሚችል
የትምህርት ደረጃ፡- በማኔጅመንት ዲግሪ
የስራ ልምድ፡- በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪና በሪልእስቴት ከ4 (አራት) አመት ያላነሰ ተመሳሳይ ልምድ ያለው
የስራ ተግባራት
- የሰራተኞችን የትርፍ ሰዓት በአግባቡ መመዝገብና መቆጣጠር፤
- የፕሮጀክቱን ሰራተኞች መግቢያና መውጫ ሰዓት መከታተል፤
- የድርጅቱን ኃብት ንብረት መጠበቅ፤
- ካምፕ ውስጥ የሚገኙ አገልግሎቶችን መከታተልመምራት ለምሳሌ፡- የጤና፣ የማደሪያ ክፍሎች፣የምግብ ቤቶች፣ የንፅህና ክፍሎች፣መብራት፣ውሃእና ጥበቃ፤
- ካምፕ ውስጥ የሚሰሩ ስራዎችን በኃላፊነት ይከታተላል፤
- በካምፕ ማደር የሚገባቸውን ሰራተኞች ሊሟላላቸው የሚገባውን ጥያቄዎች ይመልሳል፤ ሲፈቀድ ይፈፅማል።
- የሰራተኛውን የስራ ዲሲፕሊን በማደሪያ ቤቶች ከድርጅቱ ባህል ያፈነገጡ ተግባራት መከታተል፣ ማረምና ማስተካከል፤
- የምግብ ቤቶችን አቅርቦት አስቤዛ መከታተል ብክነት እንዳይፈጠር መስራት፤
- ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል።
ማስታወቂያ ከወጣበት በ5 (አምስት) ቀናት ውስጥየትምህርትና የስራ ልምድን በመያዝ በዋና መ/ቤታችንአዲስ አበባ ለቡ መብራት በሚገኘው ዲ.ኤም.ሲኮንስትራክሽን ኩባንያ እንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ኃይልአስተዳደር መምሪያ መቅረብ ይችላል።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ +2519 95 02 88 07
ኢሜል፡ bamlak2345@gmail.com_
D
MC REAL ESTATE
[Verified Company ]
For more join via Telegram: 👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍101
Job Title: Mechanical Engineering
Job Type: On-site - Permanent (Full-time)
Job Sector: #Mechanical_and_Electrical_engineering
Work Location: Addis Ababa, Ethiopia
Education Qualification: Bachelor's Degree
Experience Level: Senior
Applicants Needed: Male
Salary/Compensation: Monthly
Deadline: October 6th, 2024
Description:
Job Title: Mechanical Engineer
Education Qualification: Degree in Mechanical Engineer
 Mechanical - Engineer 8Years relevant work experience.
Interested and qualified applicants who meet the stated requirement are invited to submit their update CV and non-returnable copy of their credentials along with original documents with in 5 (five day) working days of this announcement᎖ at our head office located ᎖ lebu mebrat DMC Construction PLC building 2nd floor᎖ Human Resource and Administration department.      
For further information please call - +251911629257 or 0995028807
You can send your documents via our email address: bamlak2345@gmail.com
DMC construction PLC
__
DMC REAL ESTATE
[Verified Company ]
For more join via Telegram: 👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍6
Accountant
#gorgeous_furniture
#finance
#Addis_Ababa
BA Degree in Accounting or in a related field of study
Duties and Responsibilities:
- Maintains best fixed asset system, which includes preparation of journal entries, reconciliation of general ledger to fixed assets system, and preparation of depreciation schedules for budgeting purposes
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: October 7, 2024
How To Apply: Submit your application letter in person located at Semmit 72 showroom\Gerji Mebrat Haile. For more information contact Tel. +251940510000\+251940520000
For more join via Telegram: 👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍71
ሲ.ሲ.ቲቪ. ካሜራ አፕሬተር
ሴንቼሪ አዲስ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
በኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ በሌቭል-IV ዲፕሎማ
እስከ 7-October-2024
ብዛት:1
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አትላስ አካባቢ ኤስ.ኦ.ኤስ. ፊት ለፊት ሴንቼሪ ኤክስኪዩቲቭ ታወር 17ኛ ፎቅ የሰዉ ኃይል ልማትና አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ ወይም
በኢሜል info@centuryaddiscon.com.et
☎️ 0116677602
☎️ 0116683516
For more join via Telegram: 👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍92
Job Title: የፕሮጀክት አስተዳደር
Job Type: On-site - Permanent (Full-time)
Job Sector: #Project_management_and_administration
Work Location: Addis Ababa, Ethiopia
Education Qualification: Bachelor's Degree
Experience Level: Senior
Vacancies: 3
Applicants Needed: Male
Salary/Compensation: Monthly
Deadline: October 19th, 2024
Description:
የስራ አይነት ፡- የፕሮጀክት አስተዳደር
የቅጥር አይነት፡- ቋሚ
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ደመወዝ፡- በስምምነት
ብዛት፡- 3 (ሶስት) ካምፕ መኖር የሚችል
የትምህርት ደረጃ፡- በማኔጅመንት ዲግሪ
የስራ ልምድ፡- በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪና በሪልእስቴት ከ5 (አምስት) አመት ያላነሰ ተመሳሳይ ልምድ ያለው
የስራ ተግባራት
- የፕሮጀክቱን የሰራተኛ አስተዳደር ጉዳዮችንያከናውናል፤
- ጊዜያዊንና ኮንትራት ሰራተኞችን የቅጥርፎርማሊቲ ይከታተላል ያስፈፅማል፤
- የሰራተኛው የስራ አፈፃፀም ብቃት በየጊዜውእንዲለካ ይከታተላል፤
- የሰራተኛው የስራ ዲሲፕሊን እንዲከበር በጥብቅክትትል ያደርጋል፤
- የሰራተኛውን የስራ ሰዓት ይከታተላል የዓመት ሕረፍት፣የሕክምና ፍቃድና የመሳሰሉትን ይከታተላል፤
- የሰራተኞች የምግብ ቤት፣ የመኝታ ቤቶች የንፅሕና መስጫ ቦታዎችን የግቢውን አገልግሎት መስጫና ንፅህና የተጠበቀ መሆኑን ያረጋግጣል፤
- የትርፍ ሰዓት አፈፃፀም ይከታተላል፤
- ወደ ድርጅቱ የሚገቡና የሚወጡ የኩባንያችን ንብረቶች ይጠብቃል ይከተተላል፤
- የግቢውን ደህንነት የተሟላ እንዲሆን ያደርጋል፤
- የሰራተኛው ሴፍቲ የተጠበቀ እንዲሆን ይሰራል የመሳሰሉትን ያከናውናል።
ማስታወቂያ ከወጣበት በ5 (አምስት) ቀናት ውስጥየትምህርትና የስራ ልምድን በመያዝ በዋና መ/ቤታችንአዲስ አበባ ለቡ መብራት በሚገኘው ዲ.ኤም.ሲኮንስትራክሽን ኩባንያ እንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ኃይልአስተዳደር መምሪያ መቅረብ ይችላል።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ +2519 95 02 88 07
ኢሜል፡ bamlak2345@gmail.com
____
DMC REAL ESTATE
For more join via Telegram: 👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍252
🌟Junior Auto Electrician
🌟የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን
🌟BSc in Electrical or Electronics Engineering or  10+3/level IV and above in Auto Electrician or related - 0/1 years as Auto Electrician in construction Machinery, Plant and Equipment, Maintenance
🌟እስከ 15-October-2024
🌟ብዛት:2
🌟የሥራ ቦታ: አ.አ
🌟መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት መምሪያ ቢሮ ሲቪ እና የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በተጠየቀው የሙያ መስክ ያለው እንዲሁም ከግል መስሪያ ቤት ከሆነ ግብር የተከፈለበት የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ
-በቴክኒክና ሙያ የሰለጠናችሁ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
-የምረቃ ጊዜያችሁ ከ2015 ዓ.ም በኋላ ከሆነ የመውጫ ፈተና ውጤት ማያያዝ ይኖርባችኋል
☎️ 011-470-20-51
☎️ 011-470-29-94
For more join via Telegram: 👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍154
🔥የሥምሪትና ቁጥጥር ሠራተኛ

🔥ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር

🔥እውቅ ና ካለው የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋም በIT ወይም በአካውንቲንግ  TVTE III እና ከዚያ በላይ ያላት/ያለው - የሥራ ልምድ አያስፈልግም

🔥እስከ 15-October-2024

🔥የሥራ ልምድ ና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍል ከተማ ዊንጌት ቀለበት መንገድ አደባባዩን ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል ግዮን በረኪና ግቢ ውስጥ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ መመዝገብ ወይም
🔥በፖስታ ሳጥን ቁጥር  22669
☎️ 0114450504
For more join via Telegram: 👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍123👾3
🌓Documentation Officer

🌓AMG STEEL FACTORY

🌓MA/BA Degree in Business Management/Marketing Management /Supply chain  Management/Economics   or in any other related field of study - 2 years and above

🌓Open until 9-November-2024
🌓Place of work: Gelan/Akaki
🌓Apply with this link ፡ https://forms.gle/BW2wwt1dL3psiYAs8

📲 0911-23-70-96
📲 0929-93-28-00

Note: Our Company will cover transport expense for candidates who will be called for examination
For more join via Telegram: 👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍152😡2👎1
ጸሀፊ
#century_general_trading_p_l_c
#business
#Addis_Ababa
የመጀመርያ ዲግሪ ወይም በሴክሬትሪያል ሳይንስ ፣ ቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ችሎታዎች:
- አንድ ድርጅት ያለችግር እንዲሰራ ለማገዝ የተለያዩ አስተዳደራዊ ተግባራትን ያከናውናሉ
- የስልክ ጥሪዎችን ይመልሳሉ፣ ኢሜይሎችን ያዘጋጃሉ እና ይልካሉ
- ማስታወሻ ደብተር ያዘጋጃሉ፣ ቀጠሮዎችን ያዘጋጃሉ፣ መልእክቶችን ይወስዳሉ፣ ሰነዶችን ያዘጋጃሉ፣ ስብሰባዎችን ያደራጃሉ እና የአገልግሎት ስብሰባዎችን ያዘጋጃሉ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: November 26, 2024 ለበለጠ መርጃ +251911350814 መደወል ይችላሉ።
ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ🙏🙏🙏 መልካም ቀን!!!
Telegram :👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍112
★[በ0 አመት] የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ሰልጠኝ ክፍት የስራ ቦታዎች ማስታወቂያ

♦️Closing Date: NOVEMBER 22, 2024

ETHIOPIAN AIRLINES GROUP WOULD LIKE TO ANNOUNCE A NEW TRAINEE VACANT POSITIONS.

✔️ POSITION: TRAINEE CABIN CREW

❇️ REQUIRED EDUCATIONAL QUALIFICATION:  A MINIMUM OF ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAM CERTIFICATE (EUEEC) WITH A MINIMUM 200 RESULT.  ለTRAINEE CABIN CREW በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ (ዝቅተኛው) 200 ነጥብ ያስመዘገበ ለማመልከት ብቁ ነው።

የዕድሜ ገደቡ ከ19 እስከ 30 ዓመት ነው።

ቁመት ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ የሆነ ክንድ ለሴት እንዲሁም ለወንድ ቢያንስ 1.70 ሜትር ቁመት መሆን አለበት።

የምዝገባ ጊዜው ከህዳር 08/2017 ዓ/ም እስከ ህዳር 12/2017 ዓ/ም ነው።


ምዝገባው ፦
- በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)
- አዲስ አበባ (በኦንላይን ልክ ማመልከቻው ሲከፈት ይፋ ይደረጋል)
- አምቦ ዩኒቨርሲቲ (አምቦ)
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (አርባ ምንጭ)
- አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (አሶሳ)
- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ባህር ዳር)
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ)
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (ድሬዳዋ)
- ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ( ጋምቤላ)
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ጎንደር)
- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (ሀዋሳ)
- ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ (ጅግጅጋ)
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ (መቐለ)
- ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ)
- መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ (ሮቤ)
- ሰመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰመራ)
- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ) ይከናወናል።

ተጨማሪ መረጃዎች፣ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፣ ዝርዝር ጉዳዮች እንዲሁም ሌሎችም የወጡ ማስታወቂያዎች በዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረገጽ ላይ ሰፍሮ ይገኛል ይመልከቱ 👇

https://dailyjobsethiopia.com/2024/11/07/ethiopian-airlines-vacancy-fresh-graduates-2024/

Share to your friends
ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ🙏🙏🙏
Telegram :👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍95👎2
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

👉1. ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ባለሙያ

° ደረጃ ፡- 14
° ደመወዝ ፡- 38,557 
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ቢዝነስ አስተዳደር፣ኢኮኖሚክስ እና በተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡-  የመጀመሪያ ዲግሪ / ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡-3/2 ዓመት 
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት


👉2. ከፍተኛ የማርኬቲንግ ባለሙያ

° ደረጃ ፡- 14
° ደመወዝ ፡- 38,557 
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት ፡- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስ እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡-  የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡- 3/2 ዓመት 
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

👉3. ከፍተኛ የብራንዲንግ ባለሙያ

° ደረጃ፡- 14
° ደመወዝ፡- 38,557 
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በማርኬቲንግ ፣ ቢዝነስ አስተዳደር እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡-  የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡-3/2 ዓመት 
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-በግራፊክስ ፣ በዲዛይን እና ተዛማች ሰርተፊኬሽን ያለው/ያላት
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

👉4. ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ

° ደረጃ፡-9 
° ደመወዝ፡- 24,435
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በእንጨት ወይም በብረት ሥራ
° የትምህርት ደረጃ፡-  10+2
° የስራ ልምድ ፡- 3 ዓመት 
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

👉5. የመረጃ ዴስክ ባለሙያ

° ደረጃ፡-11
° ደመወዝ፡- 29,029
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በጆርናሊዝም፣ ቋንቋና ስነ ፅሁፍ፣ ፖለቲካል ሣይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡-  የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡-1/0  ዓመት 
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

👉 እስከ 17-03-2017 ዓ.ም ማመልከት

👉ምዝገባ በኦንላይን ከታች:
https://tinyurl.com/ipdchoexternalvacancy

👉ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርት ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች  ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል መያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
☎️ 0118722420
ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ🙏🙏🙏 መልካም ቀን!!!
Telegram :👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍288😡1
ሹፌር የድሮ 3ኛ ወይም ህዝብ 1
የስራ ልምድ 3 ዓመት ጀምሮ
የስራ ቦታ: አቧሬ
ደሞዝ:በስምምነት
ጾታ ወንድ
🌐አድራሻ-22መክሊት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 006
ለበለጠ መረጃ👇👇👇
                 📞0974121262
                     📞0974057222
ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ🙏🙏🙏 መልካም ቀን!!!
Telegram :👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍42🔥1
ጽዳት ጠዋት 12 ገቢ ቀን10 ሰዓት ወጪ
የስራ ልምድ 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ቦሌ አትላስ
ደሞዝ:5000
ጾታ:ሴት
🌐አድራሻ-22መክሊት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 006
ለበለጠ መረጃ👇👇👇
                 📞0974121262
                     📞0974057222
ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ🙏🙏🙏 መልካም ቀን!!!
Telegram :👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍63
ስቶር ኪፐር
#nova_business_group
#business
#Addis_Ababa
ዲፕሎማ በየትኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ፆታ፡ ሴት
የስራ ሰዓት: ከጠዋት 2:00 ሰዓት እስከ 12:00 ሰዓት ከሰኞ - ቅዳሜ
የስራው ቦታ፡ ሳሪስ አቦ  / አመልካቾች መኖሪያው ቤታቸው ከላይ በተጠቀሰው የስራ ቦታ ወይም በጣም ሊቀርብ በሚችል አካባቢ ላይ መሆን ይጠበቅበታል፡፡
የሚጠበቁ ስራዎች:
- የተመረቱ እቃወችን መቆጣጠር
- ደንበኞችን ማስተናገድ
- የስራ ትዕዛዞችን ከደምበኞች መቀበል
- የደምብኞችን ጥያቄዎች በአካል፣ በስልክ፣ በሶሻል ሚዲያ መቀበልና ማስተናገድ ናቸዉ።
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #3_years
Salary: 5000.00
Deadline: December 12, 2024 ለበለጠ መረጃ +251900058180 መደወል ይችላሉ።
ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ🙏🙏🙏
Telegram :👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍161
ስቴሽነሪ ቤት ሰራተኛ
ኮምፒዉተር የምትችል
የስራ ቦታ:22
ደሞዝ:4000 መነሻ
ጾታ:ሴት
🌐አድራሻ-22መክሊት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 006
ለበለጠ መረጃ👇👇👇
                 📞0974121262
                     📞0974057222
ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ🙏🙏🙏 መልካም ቀን!!!
Telegram :👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
🌕ጁኒየር አካውንታንት
🌕ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት
🌕በአካውንቲንግ በፋይናንስ አስተዳደር /በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ(0 ዓመት) ወይም 10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
🌕ተጨማሪ ክህሎት/ባህሪ
-የኮምፒውተር ስልጠና (Basic computer operating skill)
-የፒችትሪ ወይም ተመሳሳይ አካውንቲንግ ሶፍትዌር አሰራር (Application) እውቀት
🌕ደመወዝ:6250.00
🌕የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
🌕እስከ 2-December-2024 ማመልከት
🌕የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን COCን ጨምሮ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ

☎️ 011-439-00-75
ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ🙏🙏🙏 መልካም ቀን!!!
Telegram :👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
👍41
ለካቢን ክሩ(cabin crew) ተመዝጋቢዎች ጥሪ ተደርጓል
የስም ዝርዝሩን ለመመልከት👇👇👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results#
ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ🙏🙏🙏 መልካም ቀን!!!
Telegram :👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
https://t.me/+29WkWTrybTZmZWU0
3