የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ የቤተሰብን፣የአካባቢን ብሎም የሀገርን ልማት የሚጎዳ እና ለትዉልድ የማይበጅ አስከፊ ተግባር ነዉ!
በመሆኑም የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩትን በማጋለጥ የበኩላችንን እንወጣ!
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል

❤3👍1
የማህበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃዶች ለማህበረሰቡ ጠቀሜታ ያላቸውና ማህበረሰቡን መሰረት ያደረጉ አስፈላጊ መረጃዎችንና የመዝናኛ ፕሮግራሞች በማዘጋጀት የማህበረሰቡን የመረጃ አጠቃቀም ባህልና እውቀት የማዳበር ግዴታ አለባቸው።
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የሚሰጣቸው የምዝገባ እና ፍቃድ እንዲሁም የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎቶች፡-
👉 የብሮድካስት፣ የህትመት እና የበይነ-መረብ መገናኛ ብዙኃን ፈቃድ
👉 የመገናኛ ብዙኃንና ተያያዥ የንግድ ሥራ መደቦች ላይ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ
👉 የማስታወቂያ ሥራ ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ አካላት ብቃት ማረጋገጫ
👉 የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙኃን ቋሚና ጊዜያዊ የዜና ወኪሎች ፍቃድ
👉 የውጪ ሀገር ዜጎች የፊልም ቀረፃ ፍቃድ
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
👉 የብሮድካስት፣ የህትመት እና የበይነ-መረብ መገናኛ ብዙኃን ፈቃድ
👉 የመገናኛ ብዙኃንና ተያያዥ የንግድ ሥራ መደቦች ላይ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ
👉 የማስታወቂያ ሥራ ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ አካላት ብቃት ማረጋገጫ
👉 የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙኃን ቋሚና ጊዜያዊ የዜና ወኪሎች ፍቃድ
👉 የውጪ ሀገር ዜጎች የፊልም ቀረፃ ፍቃድ
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
በዕለት ተዕለት ኑሯችን ውስጥ በግል የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንም ሆነ በምናደርጋቸው ንግግሮች፣ የመረጃ ልውውጦች ውስጥ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ እንዳይኖር ምን ያክል እንጠነቀቃለን?
የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ በቃል፣ በጽሑፍ፣ በምሥልና ሥዕል፣ በቅርጻ ቅርጽ እና በሌሎች ተመሳሳይ መንገዶች ሊተላለፍ ይችላልና የምናስተላልፋቸውን መልዕክቶች በኃላፊነትና በጥንቃቄ መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል፡፡
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን በጋራ እንከላከል!
በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ በቃል፣ በጽሑፍ፣ በምሥልና ሥዕል፣ በቅርጻ ቅርጽ እና በሌሎች ተመሳሳይ መንገዶች ሊተላለፍ ይችላልና የምናስተላልፋቸውን መልዕክቶች በኃላፊነትና በጥንቃቄ መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል፡፡
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን በጋራ እንከላከል!
በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
👍4❤2
የብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ ቆይታ
ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠ የሬዲዮ ሞገድን በመጠቀም የሚሰራጭ የሬዲዮ ብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ፡-
1. በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰራጭ ሲሆን ለ10 ዓመት
2. የሥርጭት ሽፋኑ በክልል ደረጃ የተወሰነ ሲሆን ለ8 ዓመት
3. የሥርጭት ሽፋኑ በአካባቢ ደረጃ የተወሰነ ከሆነ ለ6 ዓመት
4. የማኅበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ ከሆነ ለ10 ዓመት፤ እና
5. የአጭር ጊዜ የማኅበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ ከሆነ ለ1 ዓመት ዪሆናል፡፡

👍2
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ለማህበራዊ ስምረት፣ለፖለቲካ መረጋጋት፣ ለሀገራዊ አንድነት፣ ለሰብዓዊ ክብር፣ ለብዝኃነትና ለእኩልነት ጠንቅ ነው፡፡ በመሆኑም ይህን አስከፊ ተግባር ለመከላከልና ለመቆጣጠር ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
👌1
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ አምባሳደር ተወካይ ጋር በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30/2017 ዓ/ም፤ (Ethiopian Media Authority)
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር)፣ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሶፊ ጋር በትብብር በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።
አምባሳደሯ፤ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የሚዲያው ዘርፍ የተሻለ እንዲሆን ጥሩ ስራ እየሰራ እንደሆነ ገልጸው፤ ቀጣይ ተቋሙ በሚሰራቸው ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ አጋርነታቸውን እንደሚያሳዩ ተናግረዋል።

በብሮድካስት አገልግሎት ለሥርጭት የሚቀርብ ማንኛውም ኘሮግራም ወይም ዜና የሚከተሉትን ማክበር ይኖርበታል፡-
👉ኘሮግራሞች ወይም ዜናዎች የተለያዩ አመለካከቶችን በማንፀባረቅ አጠቃላይ ሕብረተሰቡን እንዲያገለግሉ ሚዛናዊና ከአድሎ በፀዳ መልኩ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
👉የሚሰራጨው ኘሮግራም ወይም ዜና ይዘትና ምንጭ እውነተኛና ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ አሠራጮቹ ሪፖርቱ ላይ ተገቢ ጥንቃቄ እንዲያደርጉና ስህተት ሲገኝም ማረም ይጠበቅባቸዋል፤ ጥፋቶችን ለማረም የሚያስችል የአሠራር ሥነ-ሥርዓትም ሊኖራቸው ይገባል፡፡

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"The center of excellence is important to promote quality journalism."
👍4
የመገናኛ ብዙኃን ዋና ዋና ሚናዎች፡-
• ለሕዝቡ መረጃ መስጠት፣ ማስተማር፣ ማሳወቅና ማዝናናት
• ለሰላም፣ ለልማትና ስኬት የሕዝቡን ተሳትፎ ማሳደግ
• የዜጎችን የእርስ በእርስ ግንኙነትና ትስስር ማጠናከር
• የሕዝቦችን ቋንቋ፣ ባህልና ዕሴት ማስተዋወቅና ማጎልበት
• የሀገርን አጠቃላይ በጎ ገፅታ ከፍ ማድረግ ዋና ሚናዎች ናቸዉ፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
• ለሕዝቡ መረጃ መስጠት፣ ማስተማር፣ ማሳወቅና ማዝናናት
• ለሰላም፣ ለልማትና ስኬት የሕዝቡን ተሳትፎ ማሳደግ
• የዜጎችን የእርስ በእርስ ግንኙነትና ትስስር ማጠናከር
• የሕዝቦችን ቋንቋ፣ ባህልና ዕሴት ማስተዋወቅና ማጎልበት
• የሀገርን አጠቃላይ በጎ ገፅታ ከፍ ማድረግ ዋና ሚናዎች ናቸዉ፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
የመረጃ ምንጭ ጥበቃ
የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/13 ንዑስ አንቀፅ (1 እና 2) እንደሚያስረዳው የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ለመገናኛ ብዙኃን ማንነቱ እንዳይገለፅ በመስማማት መረጃ የሰጠን ምንጭ እንዲገልፁ አይገደዱም ይላል፡፡
ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ፍርድ ቤት በሚከተሉት ሁኔታዎች የመረጃ ምንጭ እንዲገልፅ ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል።
የተፈፀመው ከባድ ወንጀል ላይ ክስ ለመመስረት ወይም መከላከያ ለማቅረብ፣ በሀገር ፀጥታ ላይ ግልፅ እና ድርስ አደጋን ለመከላከል ወሳኝ የመረጃ ምንጭ ሲሆን እና ክስ ለመመስረት ወይም መከላከያ ለማቅረብ አስፈላጊና ተቀባይነት ያለው ማስረጃ ከሆነ እና ድርስ የሆነውን አደጋ ለመከላከል ሌላ አማራጭ የሌለ ሲሆን እንዲያሳውቁ ይገደዳሉ፡፡
በዚህ ጥበቃ ላይ ገደብ ማደረግ ከበድ ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲኖረው ፍርድ ቤት በልዩ ሁኔታዎች መረጃ ለማግኘት የመረጃ ምንጭ እንዲገለፅ ትዕዛዝ ሊሰጥ እንደሚችል ተመልክቷል፡፡ ይህ አለማቀፋዊ ተቀባይነት ያለው የምንጭ ጥበቃ ለጋዜጠኝነት ሙያ ካለው ከፍተኛ አስፈላጊነት አንፃር ለዘርፉና ለህዝብ ጥቅም ሲባል የሚደረግ ነው፡፡

👍1
በኢትዮ-ቻይና የሚዲያ አጋርነት ዘርፉን ለማጠናከር ከስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 ዓ/ም
በኢትዮ-ቻይና የሚዲያ አጋርነት የሚዲያ ዘርፉን ለማጠናከር በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከስምምነት መደረስ መቻሉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከቻይናዉ ብሔራዊ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን አስተዳደር ጋር በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በተወያዩበት ወቅት ተገልጿል፡፡
የቻይና ብሄራዊ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን አስተዳደር ሚኒስትር በሆኑት ሚስ ሳዎ ሹሚን የተመራ ልዑክ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) እና ከተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በትብብር በሚሰሩ ጉዳዮች ዙሪያ የተወያዩ ሲሆን፤ እንደ ሀገር ያለውን የኢትዮጵያ እና የቻይና መልካም ግንኙነት በሚዲያው ዘርፍ በማጠናከር ኢንዱስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ከስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
ሁለቱ ተቋማት የሚዲያ ምህዳሩን በቴክኖሎጂ ለማዘመን፣ ጥራት ያላቸውን ይዘቶች ለማምረት፣ የስርጭት ተደራሽነትን ለማስፋት እንዲሁም የአቅም ግንባታ ስራዎች ለመስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
የሚዲያው ዘርፍ በጥናትና ምርምር ላይ የተመሰረቱ ስራዎችን በመስራት ዘርፉ ያለውን አቅም በሚገባ መጠቀም እንዲችል የተሞክሮ ልውውጦችን በማድረግና ትብብርን የበለጠ በማጎልበት የአቅም ግንባታ ስራዎችን በመስራት ዘርፉን በጋራ ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡
በሚዲያው ዘርፍ የሚኖረው ጠንካራ ግንኙነት በኢትዮጵያና ቻይና ዘርፈ ብዙ ግንኙነትን የበለጠ ማጎልበት እንደሚችል ተገልጿል፡፡

❤1👏1