የትምህርት ቤት አመራርነት የውድድር ማስታወቂያ
====================
ነሃሴ/22/2016 ዓ.ም (የመስቃን ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
የመስቃን ወረዳ ት/ቤቶች ፅ/ቤት የትምህርት ሥርዓቱን በሠለጠነና የተሻለ የሙያ ብቃት ባለው የሰው ሀይል ለመምራትና የተጠያቂነት ስርዓት ለማስፈን በአዲስ መልክ የትምህርት ቤት አመራር ማለትም ( 22 ምክትል ርዕሳነ መምህራን፣ 60 ዋና ርዕሳነ መምህራንና 6 ሱፐርቫይዘር) በአጠቃላይ ባሉን የመወዳደሪያ ክፍት መደቦች 88 የሰው ሃይል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የውድድር ማስታወቂያው በማውጣት ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ምዝገባው ከነሐሴ 20 እስከ 24/2016 ዓም ድረስ ብቻ የሚቆይ ሲሆን መስፈርቱን የምታሟሉ መምህራንና የሚመለከታችሁ ሁሉ መስቃን ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም እንድትመዘገቡ እያስታወቅን የውድድር ማስታወቂያው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

#አገዉ_ምድር_ጠቅላላ_ሆስፒታል ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ባለሞያዎችን ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል!!
ለሌሎችም እንዲደርስ #ሼር አድርጉልን!!
👉 አመልካቾች የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ የሆስፒታሉን ባለቤት ዶ/ር Ayenew Simachew ማነጋገር ይችላሉ!!
#እንጅባራ!!

VACANCY ANNOUNCEMENT
Dambi Dollo University seeks qualified professionals and invites interested candidates who meet the following requirements.