ኢትዮ የስራ ማስታዎቂያ Ethio Vacancy
10.7K subscribers
1.95K photos
2 videos
9 files
2.51K links
አዳዲስ ለተመራቂና ስራ ለማሻሻል የስራ ማስታወቂያወችን በማይታመን ፍጥነት እጃችሁ ላይ ይደርሳል
የስራ ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት ምርጥ Channel
https://t.me/ethiovacancynet
Download Telegram
ከ1300 በላይ ክፍት የሥራ መደቦች
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

ማሳሰቢያ

• አመልካቾች ከታህሳስ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት አስፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፣
- በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ እናት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ቢሮ፣
- በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት፣
- እንዲሁም በሁሉም ክልሎች የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
• ስራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ዜሮ ዓመት ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንዲሁም የዩኒቨርስቲ መመረቂያ ውጤት ለወንድ 2.5 እና ለሴት 2.00 መሆን አለበት፣
• የትምህርት ደረጃ /Level/ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች የCOC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
• ዜሮ ዓመት ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ የሚያመለክቱ ተወዳደሪዎች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው፣
• የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ቋንቋ ክህሎት ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
• መሠረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት (Basic computer skill) ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣

ዝርዝሩን በድረ ገፃችን ላይ ያንብቡ
👉 https://ics.gov.et/job/national-job-opening

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
👍61
አምባሳደር ኮሌጅ
የስራ መደብ: መምህር
ተፈላጊ ሙያ: ፋርማሲ, ኮምፒውተር ሳይንስ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 11/04/2017
👍21
ክፍት የስራ ማስታወቂያ ከ አድማስ ዩኒዮን
👍5
እንዳያልፋችሁ!
1
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ |

ቀጣሪ ድርጅት:- በደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ

ተፈላጊ ብዛት:- 115 ጤና ባለሙያዎች

ከዚህ በታች በተገለፀው የትምህርት መስክ አመልካቶችን አወዳድሮ በመምህርነት በቋሚ ኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቶች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

የመመዝገቢያ ጊዜ:- እስከ 16/05/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

የምዝገባ ቦታ፡- አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የብቃትና ስው ሀብት አስተዳደር ቡድን አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5፤

ማሳሰቢያ:- በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች/የመንግስት ተቋማት በሥራ ላይ ሆናችሁ የምታመለክቱ ተወዳዳሪዎች በውድድሩ አሸናፊ ከሆናችሁ መልቀቂያ ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
👍7
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
👍5🔥3