ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለመሃል ሜዳ ግቢ (Mehal Meda Campus) ከዚህ በታች በተግለፁት የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን በቋሚ ቅጥርና በኮንትራት ቅጥር እና በውጪ ዝውውር እወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ መመዝገብ ትችላላችሁ::

❤1

ከ1300 በላይ ክፍት የሥራ መደቦች❗
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
ማሳሰቢያ
• አመልካቾች ከታህሳስ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት አስፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፣
- በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ እናት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ቢሮ፣
- በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት፣
- እንዲሁም በሁሉም ክልሎች የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
• ስራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ዜሮ ዓመት ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንዲሁም የዩኒቨርስቲ መመረቂያ ውጤት ለወንድ 2.5 እና ለሴት 2.00 መሆን አለበት፣
• የትምህርት ደረጃ /Level/ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች የCOC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
• ዜሮ ዓመት ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ የሚያመለክቱ ተወዳደሪዎች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው፣
• የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ቋንቋ ክህሎት ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
• መሠረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት (Basic computer skill) ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣
ዝርዝሩን በድረ ገፃችን ላይ ያንብቡ
👉 https://ics.gov.et/job/national-job-opening
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

👍6❤1