ኢትዮ የስራ ማስታዎቂያ Ethio Vacancy
10.7K subscribers
1.95K photos
2 videos
9 files
2.51K links
አዳዲስ ለተመራቂና ስራ ለማሻሻል የስራ ማስታወቂያወችን በማይታመን ፍጥነት እጃችሁ ላይ ይደርሳል
የስራ ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት ምርጥ Channel
https://t.me/ethiovacancynet
Download Telegram
ድርጅታችን ለዩቱብ(YouTube) ቻናላችን የሙሉ ጊዜ ጋዜጠኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ከታች የተገለጸውን
መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች፣ በተጠቀሰው የማመልከቻ መንገዶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀሞሮ ባሉ
ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
ተፈላጊ ችሎታ
➢ በጋዜጠኝነት ትምህርት የተመረቀ/ች
➢ በሙያ ልምድ ያለው/ላት
➢ ዜና የማዘጋጀት እና የማቅረብ ልምድ ያለው/ላት
➢ ከተቻለ ድምጽ እና ምስል በቪድዮ መልኩ ማቅናበር የሚችል/ትችል
➢ ሴት አምልካቾች በደንብ ያበረታታሉ
የስራ ቦታ
➢ አዲስ አበባ
ደሞውዝ
➢ በስምምነት(አጓጊ)
የማመልከቻ መንገዶች
አመልካቾች ሲቪያቹን (CV) እና የስራ ልምዳቹሁን ከሚከተሉት መንገዶች በአንዱ መንገድ መላክ ትችላላቹ
➢ በ 0921906792/0967988047 በቴሌግራም በመላክ
➢ ethiodaily.digital@gmail.com ኢሜል በማድረግ
የቴክኒክና ሙያ መምህር ይፈለጋል!
አካውንታንት ይፈለጋል!
የቅጥር ማስታወቂያ እንዳያልፋችሁ!
CVና Application Letter እንዲዘጋጅላችሁ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ https://t.me/cv28c
ወይም @cv28c ብለው የቴሌግራም አካውንታችን በመግባት ልታናግሩን ትችላላችሁ!
በጣም የሚያምሩ የCV ፎርማቶች አሉን!
Civil engineering, Urban engineering, 0 Experience
ከ7ኛ-12ኛ ክፍል Textbooks በPDF ከፈለጋችሁ
👇👇👇
በዚህ ቻናል ገብታችሁ መግኘት ይችላሉ
@EthiopiaDigitalLibrary
@EthiopiaDigitalLibrary
@EthiopiaDigitalLibrary
@EthiopiaDigitalLibrary
በዚህ ቻናል በመግባት ማግኘት ይችላሉ!
ገቢዎች ሚኒስቴር የሥራ 👆👆👆 ማስታወቂያ20 ቦታዎች በዜሮ ዓመት 73 ልምድ ላላቸውምንጭ፦ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥር 4/2013 ዓ.ም
የቅጥርና የዝውውር ማስታወቂያ 👆👆👆