የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በቅርቡ የታሰሩትን ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ሰራተኞች በአስቸኳይ እንዲፈቱ CPj ጠየቀ
(እለታዊ የኢትዩትዩብ መረጃዎች)
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በቅርቡ የታሰሩትን ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ሰራተኞች በአስቸኳይ እንዲፈቱ እና ባለስልጣናት የፕሬስ አባላትን ትንኮሳ ማቆማቸውን ማረጋገጥ አለባቸው ሲል የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ ሲፒጄ በትናንትናው እለት አስታውቋል።
በአማራ ክልል መንግስት ከግንቦት 19 ጀምሮ ቢያንስ 11 ጋዜጠኞችን እና የሚዲያ ሰራተኞችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን “የህግ አስከባሪ ኦፕሬሽን” ሲል በጠራው እና በሕገወጥ እንቅስቃሴ ከ4,500 በላይ ሰዎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር አውያለሁ ማለቱን ሲፒጄ አስታውሷል ።
በቁጥጥር ስር ከዋሉት ውስጥ የአሻራ ሚዲያ እና የንስር ብሮድካስት ሰራተኞችን ጨምሮ፣ የኢትዮ ነቃት ሚዲያ መስራች እና ዋና አዘጋጅ መስከረም አበራ የግል ብሮድካስቲንግ ገበየሁ ሚዲያ መስራች እና ባለቤት አቶ ሰለሞን ሹመዬ እንደሚገኙበት ሲፒጄ ገልፆል።
ግንቦት 7 ከቀኑ 5፡30 ላይ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኘውን አሻራ ሚዲያ ስቱዲዮን በመውረር አምስት ሰራተኞችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአሻራ ሚዲያ ዳይሬክተር ኤልያስ ደባሱ እና የጋዜጠኛ ጋሻዬ ንጉሴ ባለቤት አቶ ብሌን ጫኔ ለሲፒጄን በስልክ ተናግረዋል።
በጥቃቱ ወቅት ፖሊስ ማዘዣ አለማሳየቱን እና ላፕቶፖች እና ውጫዊ ሃርድ ድራይቭን ጨምሮ የቢሮ ቁሳቁሶችን መውሰዱን ኤልያስ ለሲፒጄ ተናግሯል። በእስር ላይ የሚገኙትን ጋዜጠኞች ለአጭር ጊዜ መጎብኘት የቻሉት ብሌን ግንቦት 20 ጧት ከባህርዳር ከቤተሰብ ወይም ከጠበቃዎች ጋር ሳይገናኙ 185 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሰሜን ንፋስ ስልክ መውጫ ትንሽዬ ከተማ ወደሚገኝ እስር ቤት ተዛውረዋል።
በቅርቡ ቢያንስ 11 ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ሰራተኞች መታሰራቸው፣ አሁንም የሚያሳየው መንግስት ለፕሬስ ነፃነት እና የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት የሚከለክል መሆኑን እንደሚያሳይ በመጠቆም "ባለሥልጣናት ሁሉንም ያለምንም ክስ በአስቸኳይ እንዲፈቱ እና የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች የዘፈቀደ እስራት፣ ጭቆና እና ሳንሱር ሳይፈሩ ሪፖርት እንዲያደርጉ ማረጋገጥ አለባቸው።" ሲሉ የ Cpj የአፍሪካ ፕሮግራም አስተባባሪ አንጀላ ተናግራለች።
ምንጭ፦ ሲፒጄ
የኢትዩትዩብ ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ። ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
YouTube: https://youtube.com/ethiotube
Instagram: https://instagram.com/ethiotube
Twitter: https://twitter.com/EthioTube
Facebook: https://facebook.com/EthioTube
Telegram: https://t.me/ethiotubemedia

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከአብን ሥራ አስፈፃሚነታቸው መልቀቃቸውን በይፋ አሳወቁ
(እለታዊ የኢትዩትዩብ መረጃዎች)
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ትናንት ማምሻውን ባሰፈሩት መልዕክት አብን ባለፈው የካቲት አካሂዶት በነበረው ጊዜያዊ የአስፈፃሚ ሪፎርም ላይ ንቅናቄው በቀጣይ 3 ወር ውስጥ የሚያካሂደው ሪፎርም ተከናውኖ አዳዲስ አመራሮች እስኪመረጡ ድረስ ከ2 እስከ 3 ወር ላልበለጠ ጊዜ ወደ ሥራ አስፈፃሚ እንዲመለሱ የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ ወስኖ እንደነበር አስታውሰዋል።
አክለውም ”ወደ አመራርነት የመመለስ ፍላጎት ባይኖረኝም የድርጅቴ ውሳኔ ስለነበር ውሳኔውን ተቀብየው ቆይቻለሁ።” ብለዋል።
”ለአጭር ጊዜ ብየ የተመለስኩበት ጊዜ ስለተጠናቀቀ፣ እንዲሁም ወደፊት ጊዜው ሲደርስ በምገልፃቸው ምክንያቶች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ከአብን ሥራ አስፈፃሚ አባልነቴ በፈቃዴ የለቀቅሁ ሲሆን፤ በማኮ አባልነት ግን የአብን ሪፎርም በስኬት እስኪጠናቀቅ የምቀጥል ይሆናል።“ ሲሉም ገልፀዋል።
ዶ/ር ደሳለኝ “የንቅናቄው ሪፎርም በአጭር ጊዜ ተጠናቆ አብን ተጠናክሮ ሲቆም፤ ደግሞ ልክ ከአብን ሊቀ መንበርነቴ በገዛ ፈቃዴ እንደለቀቅሁት ኹሉ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነቴንም በገዛ ፈቃዴ በመልቀቅ አዳዲስ መሪዎች በማዕከላዊ ኮሚቴ ውስጥ እድል እንዲያገኙ ለማድረግ መወሰኔን እገልፃለሁ።“ ያሉ ሲሆን ከአብን ሥራ አስፈፃሚነታቸው በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቃቸውን በይፋ አስታውቀዋል።

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና 27 አትሌቶች ይሳተፋሉ
(እለታዊ የኢትዩትዩብ መረጃዎች)
ኢትዮጵያ በታንዛንያ ዳሬ ሰላም ግንቦት 19 እና 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሚካሄደው የምስራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ27 አትሌቶች ትወከላለች
27 አትሌቶችን ጨምሮ 32 አባላት ያሉት የሻምፒዮናው ልዑካን ቡድን ዛሬ ማለዳ ወደ ዳሬ ሰላም ማቅናቱን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።
አትሌቶቹ በሁለቱም ጾታዎች ከ100 ሜትር እስከ 5 ሺህ ሜትር ባሉ ርቀቶችና የሜዳ ተግባራት በ20 የውድድር አይነቶች እንደሚሳተፉ ገልጿል።
ከ18 ዓመት በታች 15 እንዲሁም ከ20 ዓመት በታች 12 አትሌቶች ይሳተፋሉ።
በሻምፒዮናው ላይ ውጤታማ የሆኑ አትሌቶች ከሐምሌ 25 እስከ 30 ቀን 2014 ዓ.ም በኮሎምቢያ ካሊ በሚካሄደው የዓለም የ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የመሳተፍ እድል እንደሚያገኙ ተነግሯል።
ምንጭ፦ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

በርካታ የአገር ውስጥ እና የውጪ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት የንግድ ትርዒት እና ባዛር ሊከፈት ነው
(እለታዊ የኢትዩትዩብ መረጃዎች)
ከ250 በላይ ዓለማቀፍ የንግድ ተቋማት እና የአገር ውስጥ ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ዓለማቀፍ የንግድ ትርኢት እና ባዛር ሊከፈት ነው፡፡
የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት 12ኛው የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ግንቦት 25 ቀን 2014 በይፋ ይከፈታል፡፡
“የኢትዮጵያን ይግዙ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው የንግድ ትርኢት በአዲስ አበባ ኢግዚቢሽን እና ገበያ ልማት ማዕከል ለአምስት ቀናት ይቆያል።
የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ለተሳታፊዎች የገበያ ትስስር፣ የዕውቀትና ቴክኖሎጂ ጥምረት እና በአገር ውስጥ እና በውጪ አምራቾች አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች መካከል የልምድ ልውውጥ ማድረግን አልሞ ሲካሄድ የቆየ ሲሆን፤ ከኮቪድ ሥርጭት በኋላ የመጀመሪያው መሆኑን ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡
ምንጭ፦ አዲስ ማለዳ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ናይጄሪያ ገብተዋል
(እለታዊ የኢትዩትዩብ መረጃዎች)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ ልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን ለሁለት ቀን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት የናይጄሪያዋ ዋና ከተማ አቡጃ መድረሳቸውን ከ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል

እናት ፖርቲ አመራሮቹ የት እንደገቡ አላውቅም ታፍነው ተወስደውብኛል አለ
(እለታዊ የኢትዩትዩብ መረጃዎች)
"በቀጠለው መንግስታዊ አፈናና ሽብር የፓርቲያችን አመራሮች የገቡበትን ማወቅ አልቻልንም" ሲል የገለፀው ፖርቲው ከዚህ በታች ስማቸው የተገለፀ እና በምስል የሚታዩት አመራሮቹ እንደታገቱበት ተናግራል።
1. አቶ ሙሉጌታ የሺጥላ:- የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ መምህር፣ የእናት ፓርቲ የሳይንት ፪ ምርጫ ክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ያለበት የማይታወቅ
2. አቶ ታደለ ጋሸ:- በአዊ ዞን፣ ጓጉሳ ሽኩዴድ/ቲሊሊ/ከተማ የእናት ፓርቲ ም/ሰብሳቢ ሲሆን በቀን 15/9/2014 ዓ.ም ከባለቤቱ ዘንድ ክርስትና ለማስነሳት አንከሻ ጓጉሳ በሄደበት የታፈነና የት እንደገባ የማይታወቅ።
3. አቶ ምግባሩ አስማረ:- የእናት ፓርቲ የሞጣ ምርጫ ክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኛ፣ ባለ ትዳርና የ2 ልጆች አባት ሲሆን በቀን 16/9/2014 ዓ.ም ከሚሠራበት ቦታ ታፍኖ ተወስዷል።
4. ወ/ሮ ስመኝ ታደመ:- በወላይታ ዞን የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ አባልና ሶዶ አካባቢ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ ስትሆን ከሥራ ቦታዋ የወሰዷትና ቤተሰብም መጠየቅ እንዳልቻለ ለማወቅ ችለናል።
ፓርቲው በማስከተል እኒህ አፈናዎች ፍጹም ፖለቲካዊና አምባገነናዊ ሥርዓትን ለማዋለድ የሚደረግ ነው ብሎ እንደሚያምን ገልጿል።
መንግስት እኒህን አመራሮቻችንን በጥርጣሬ ይዣቸዋለሁ ቢል እንኳ ያሉበትን ቦታ በማሳወቅ፣ ቤተዘመድ እንዲጠይቃቸውና ከሥጋት ነጻ እንዲሆን፣ ሕጋዊነትንና ሥርዓትን በተከተለ ወዲህም በ48 ሰዓት ውስጥ ፍርድ ቤት የመቅረብ መብታቸው ተከብሮ፣ ጠበቃ እንዲያቆሙ በመፍቀድ ማድረግ ሲኖርበት እንደ አሸባሪ ቡድን ሰዎችን መሰወር አለበት ሲል አፅንኦት ሰጥቷል።
ፓርቲው እንዳለው በአመራሮቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ድርጊት እያወገዘ ከምርጫ ቦርድ፣ ከሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና መሰል ተቋማት ጋር በመሆን ሕጋዊ መንገድ ተከትሎ ጉዳዩን የሚከታተለው መሆኑን መግለፁን ከፖርቲው ማህበራዊ የትስስር ገፅ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል ።

#ለዛ_የአመቱ_ምርጥ_የሽልማት_ፕሮግራም
በየአመቱ በተለያዩ የኪነጥበብ ዘርፎች በህዝብ ድምፅ አወዳድሮ የሚሸልመው የለዛ የአመቱ ምርጥ አሸናፊዎቹን ዛሬ በሂልተን ሆቴል በተዘጋጀው ፕሮግራም ይፋ ይደረጋሉ። በበርካታ የኪነጥበብ ዘርፎች የተመረጡ እጩ ተወዳዳሪዎች ይፋ የተደረጉ ሲሆን አሸናፊዎቹ ማን ይሆን የሚለው በጉጉት እየተጠበቀ ነው ።