Elyas tube
166 subscribers
84 photos
2 videos
6 files
48 links
Download Telegram
Channel created
ሰሞኑን Google ያስተዋወቀው አዲሱ Nano Banana ai ብዙ አስገራሚ ፊቸሮች አሉት።
✔️ፎቶ edit ማድረግ ትችላላችሁ
✔️ፎቶ generate ማድረግ ትችላላችሁ።
✔️ያረጁና የተበላሹ ፎቶዎችን ጥራታቸውን ይመልሳል።
✔️የተቆረጡ ፎቶዎች ኮንቲኒቲያቸውን ሳይለቁ መመለስ ይችላል።
✔️የYouTube thumbnail መስራት ትችላላችሁ።
በጣም ብዙ አስገራሚ ስራዎችን ይሰራል።

ስለዚህ AI አጠቃቀም በዝርዝር የYouTube video  ስለሰራሁላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ማየት ትችላላችሁ።
👍5
Play store ላይ Gemini ai እንደተካተተ አስተውላችኋል?

Download ስለምታደርጉት application የፈለጋችሁትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ።
2👍2
የብሪታንያ የመንግስት ሰራተኛዎች የMicrosoft Ai tools በመጠቀም በየቀኑ 26 ደቂቃ ማዳን ችለዋል ተባለ።

በunited kingdom የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች የMicrosot 365 Copilot AI tools መደበኛ ለሆኑ ተግባራት በመጠቀም በየቀኑ በአማካኝ 26 ደቂቃ እንደቆጠቡ አንድ report አሳይቷል።

ጥናቱም የተካሄደው ለ3 ወራት እና በ20,000 የመንግስት ሰራተኞች ላይ ሲሆን በዚህም እንደ እንግሊዝ የፍትህ ሚኒስቴር፣ የኢነርጂና ደህንነት ዲፓርትመንት የመሳሰሉ ተቋማት ተሳትፈውበታል።

ሰራተኞቹም ኢሜሎችን ማኔጅ ማድረግ፣ ስብሰባዎችን ፕላንና schedule ማድረግ፣ presentation ማዘጋጀት ለመሳሰሉ ተግባራት መጠቀማቸው ተገልጿል።

እኛ ሀገርስ?
👏5
Google Gemini application ማውረድ ትችላላችሁ
እንደ አማራጭ በBrowser gemini.google.com ላይ መጠቀምም ትችላላችሁ።

በGemini 2.5 Flash የimage editing feature ተጨምሯል check አድርጉት።
👍5