Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ የሆኑት "ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ " (play-to-Earn) ጌሞች ፦
የጌሙ ዓለም በ "ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ" (play-to-Earn) ጌሞች መጨመር ጋር ትልቅ ለውጥ እያመጣ ነው።
በእነዚህ አዲስ ሃሳብ ይዘው የመጡ ጌሞች ውስጥ፣ ተጫዋቾች መዝናናት ብቻ ሳይሆን በሚጫወቱበት ጊዜ ክሪፕቶከረንሲንን ሊያገኙ ይችላሉ።
በዚህም ምክንያት በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች በዲጂታል ሽልማቶች እና በነዚህ ልዩ የሆኑ ጌሞች በመሳብ ወደ እነዚህ ጌሞች እየጎረፉ ነው።
ጠልቀን ከመግባታችን በፊት ግን የተወሰኑ " ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ " (play-to-Earn) ጌሞችን እንይ።
Notcoin ፣ TapSwap (@tapswapai) እና Hamster Kombat (@hamster_kombat) ምንድናቸው ?
እነዚህ ታዋቂ "ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ" (play-to-Earn) ጌሞች ምሳሌ ናቸው።
እነዚህ ጌሞች በአይነት ሊለያዩ ይችላሉ ዋናው የነዚህ ጌሞች ባህሪ ግን ተጫዋቾቹን በጨዋታ ውስጥ ለሚያደርጉት እንቅስቃሴ ግብዓቶችን መሰብሰብ ክሪፕቶ ከረንሲ መሸለማቸው ነው።
እነዚህ ጌሞች እንዴት እንዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ ሊሆኑ ቻሉ ?
እነዚህ ጌሞች በዋናነት እንደ ቴሌግራም እና ዲስኮርድ (Discord) ያሉ መድረኮች ላይ ያሉ የኦንላይ ላይ ማህበረሰቦችን (Online communities) ኃይል ይጠቀማሉ።
በተጨማሪም የነጻ ክሪፕቶከረንሲ መኖር አዳዲስ ተጫዋቾችን ይስባል፣ ይህም የተጫዋቾችን ቁጥር ይጨምራል።
አንዳንድ መረጃዎች እንደሚያሳዩትም እንዚህ ጌሞች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተጫዋቾች እንዳላቸው ነው።
Hamster Kombat የተባለው ጌም 3 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ 110 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚ እንዳፈሩ በትዊተር ገጻቸው ገልጸዋል።
ገንዘብ ማውጣት : የክሪፕቶ ሽልማቶችን ወደ እውነተኛ ገንዘብ መቀየር ?
ነገሮች ትንሽ የሚወሳሰቡበት እዚህ ጋር ነው።
የተገኘው ክሪፕቶከረንሲ፣ ክሪፕቶከረንሲ ኤክስቼንጅስን (Cryptocurrency exchanges) በመጠቀም ወደ ታዋቂ እና የተረጋገጡ ክሪፕቶከረንሲዎች (እንደ ቢትኮይን) አልፎ ተርፎም ወደ ባህላዊ ገንዘብ (ዶላር፣ ዩሮ፣ ብር የመሳሰሉት) ሊቀየር ይችላል።
እነዚህ ክሪፕቶከረንሲ ኤክስቼንጅስ (Cryptocurrency exchanges) መድረኮች ተጠቃሚዎች የተለያዩ ክሪፕቶከረንሲዎችን እንዲገዙ፣ እንዲሸጡ እና እንዲነግዱ የሚያስችሉ ናቸው።
ነገር ግን እነዚህ በሽልማት የተገኙ ክሪፕቶከረንሲዎች መሸጫ መድረኮች ላይ የሚገኙ ነው ወደ ባህላዊ ገንዘብ (ዶላር፣ ዩሮ፣ ብር የመሳሰሉት) መቀየር የሚቀለው።
ግን የዚህ ሁሉ ሞተር የሆነው ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ምንድነው ?
ክሪፕቶከረንሲ እንደ መገበያያ ገንዘብ ለመስራት የተነደፈ ዲጂታል ንብረት ነው።
በመንግስታት ቁጥጥር ስር ካሉት ባህላዊ ገንዘቦች በተለየ መልኩ ብሎክቼን (blockchain) በሚባል አንድ ማዕከላዊ የሆነ መቆጣጠሪያ የለለው ስርዓት ላይ ይሰራል።
ይህ ቴክኖሎጂ ደህንነቱ እጅግ የተጠበቀ እና ግልጽ ግብይቶችን ያካሂዳል። ታዋቂ የሆኑትን ቢትኮይን እና ኢተሪየም(Ethereum) ክሪፕቶከረንሲዎችን እንደ ምሳሌ መውሰድ ይቻላል።
" ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ " (play-to-Earn) ሰለሚባሉት ጌሞች ባህሪ እና እንዴት እንደሚሰሩ፣ ሊኖሩ ስለሚችሉ አደጋዎች፣ ሽልማቶች በጥልቀት የምናይበትን ቀጣዩ ክፍላችንን ይጠብቁ!
#TikvahTechTeam
@tikvahethmagazine

👍4❤1
driver_booster_setup.exe
28.4 MB
Driver Booster 11
SN - F5C32-0F572-0EAC3-6BD4A
Exp - Dec 30 2024
SN - C2F7A-E8311-E850F-7D94A
Exp - Dec 12 2024
SN - CCA45-3EBAA-AB5B7-F46BA
Exp - Nov 27 2024
@ethiotec
SN - F5C32-0F572-0EAC3-6BD4A
Exp - Dec 30 2024
SN - C2F7A-E8311-E850F-7D94A
Exp - Dec 12 2024
SN - CCA45-3EBAA-AB5B7-F46BA
Exp - Nov 27 2024
@ethiotec
👍5
EYG COMPUTER TECHNOLOGY P.L.C
የሚሰጡ አገልግሎቶች ሳዋፍትዌር አቅርባት=
📌 1.School Management system Web App Service
📌2-Delivery Management System
📌3-Online Exam System E.t.c
የሚሰጡ አገልግሎቶች ሃርድዊር ሜቴናስ
📌Computer Formating
📌Data Recovary
📌Network Installation
📌Printer Installation
📌Password Cracking
For Any Computer Problem
Email = endegena1213@gmail.com
MobilNumber - 0963022913/0713975743
P.O.BOX 193/1033

👍4
Forwarded from 🇪thio ቴክ (Yoni คb)
driver_booster_setup.exe
28.4 MB
Driver Booster 11
SN - F5C32-0F572-0EAC3-6BD4A
Exp - Dec 30 2024
SN - C2F7A-E8311-E850F-7D94A
Exp - Dec 12 2024
SN - CCA45-3EBAA-AB5B7-F46BA
Exp - Nov 27 2024
@ethiotec
SN - F5C32-0F572-0EAC3-6BD4A
Exp - Dec 30 2024
SN - C2F7A-E8311-E850F-7D94A
Exp - Dec 12 2024
SN - CCA45-3EBAA-AB5B7-F46BA
Exp - Nov 27 2024
@ethiotec
👍2
➡️ ሁሉንም ስልክ Pattern , Pin , Password remove without data loss
✅ Huawei, Samsung, Oppo, ...
✅ Mediatek , Spreadtrum, Qualcomm, ...
#ForensicTools 🔥🔥
@ethiotec
✅ Huawei, Samsung, Oppo, ...
✅ Mediatek , Spreadtrum, Qualcomm, ...
#ForensicTools 🔥🔥
@ethiotec
👍6🔥2❤1
File Name: MD-NEXT 2.0.3 Setup
Size:- 8.43GB
password:- 2.0MDNXT3
part 1
https://androidfilehost.com/?fid=16385555061192797392
part 2
https://androidfilehost.com/?fid=16385555061192797397
part 3
https://www.mediafire.com/file/6twa5mvh2yxlbkw/MD-NEXT_ENG-2.0.3.2100.G.part3.rar/file
part 4
https://www.mediafire.com/file/qdgsyt8txz74082/MD-NEXT_ENG-2.0.3.2100.G.part4.rar/file
part 5
https://androidfilehost.com/?fid=16385555061192797389

👍3
🇪thio ቴክ
File Name: MD-NEXT 2.0.3 Setup Size:- 8.43GB password:- 2.0MDNXT3 part 1 https://androidfilehost.com/?fid=16385555061192797392 part 2 https://androidfilehost.com/?fid=16385555061192797397 part 3 https://www.mediafire.com/file/6twa5mvh2yxlbkw/MD-NEXT_ENG…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
3❤1