Ethio satellite technology
7.13K subscribers
221 photos
47 files
214 links
ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂ
አዳዲስ ጠቃሚ ቻናሎች frequency እና መረጃ
የ ዲሽ አሠራር ዘዴዎች ቀለል ባለ መንገድ
የተለያዪ ሪሴቨር ሶፈትዌሮች እና
ሌሎችም ቴክኖሎጂዎች የሚወራበት መድረክ ነው
ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ በዚህ ያገኙናል
📱0941999741
📩 @SAMSHIKOR
Download Telegram
🔥 EURO 2024 QUARTER FINAL 🔥

⌚️ ምሽት 1:00

⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ   🆚 ስዊዘርላንድ

⌚️ምሽት 4:00

⚽️ 🇳🇱 ኔዘርላንድ  🆚 ቱርክ 🇹🇷

👇 ስለ SPTV SPORT ለማወቅ👇

1. SPTV SPORT ቻናሎች በ ETIOSAT
ዛሬ ዕለተ ማክሰኞ የሚከናወኑ ተጠባቂ የ አውሮፓ ዋንጫ  እና ኮፓ አሜሪካ  ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በቤትዎ የሚመለከቱባቸው ቻናሎች

👉 ETIOSAT የምትጠቀሙ SPTV 1 እና SPTV 2 የስፖርት ቻናሎችን ለማስከፈት ( server ለማስሞላት ) የሚያስፈልጉት

1⃣ LIFESTAR, GOLDSTAR እና SUPERSTAR ሪሴቨሮች

2⃣ የሪሴቨሮቹን የመጨረሻ software ከ telegram ቻናላችን በማውረድ መጫን

3⃣ ክፍያ ፈፅማቹ የሪሴቨሩን serial number በመላክ ማስሞላት ትችላላችሁ ።

👇TELEGRAM CHANNEL 👇

https://t.me/Ethiosattech

👇 TELEGRAM CONTACT 👇

       T.me/SAMSHIKOR


🏆 EURO CUP 🏆

🔥 SEMI FINALS / ግማሽ ፍፃሜ 🔥

⌚️ምሽት 4:00

⚽️ 🇪🇸 ስፔን 🆚 ፈረንሳይ 🇫🇷

🖥 SPTV 1 HD English Audio
🖥 SPTV 2 HD Arabic Audio
🖥 YES SPORT English Audio
🖥 24 H SPORT 1&2 English Audio
🖥 VIP PACKAGE ( BEIN MAX & DS*V )
🖥 AREZO TV

🏆 COPA AMERICA 🏆

🔥 SEMI FINAL / ግማሽ ፍፃሜ 🔥

⌚️ ሌሊት 9:00

⚽️ 🇦🇷 አርጀንቲና 🆚 ካናዳ 🇨🇦

🖥 SPTV 1 HD English Audio
🖥 SPTV 2 HD Arabic Audio
🖥 YES SPORT English Audio
🖥 24 H SPORT 1&2 English Audio
🖥 VIP PACKAGE ( BEIN MAX & DS*V )
🖥 TV VARZISH

📟 FREQUENCY 📟

👉 SPTV 1 &2
Ethiosat 57°E 11050 H 4000

👉 YES SPORT
AMOS W 11474 V 27500

👉 24H SPORT
YAHSAT 52E 11078 V 2500

👉 TV VARZISH
YAHSAT 52E 11785 H 27500

👉 AREZO TV
YAHSAT 52E 12015 H 27500

የተለያዩ  server ለማስሞላት እና  ለማስከፈት
👍 FOREVER
👍 FUNCAM
👍 GSHARE
👍 NASHARE
👍  VIP

@samshikor
0941999741
🔥 SEMI FINAL 🔥

🏆 EURO 2024 🏆

⌚️ 4:00 ምሽት

⚽️ 🇪🇸 ስፔን 🆚 ፈረንሳይ 🇫🇷

🖥 SPTV ( ኢትዮ ሳት 57E )
🖥 YES SPORT ( AMOS 4W)
🖥 24 H SPORT ( YAHSAT 52E )
🖥 AREZO TV ( YAHSAT 52E )
🖥 TRT 1 ( TURKSAT 42E)
🖥 IRIB VERZESH ( INTELSAT 42E )
🖥 BEIN MAX (NILESAT 7W)
🖥 FOOTBAL + ( DSTV EUTELSAT 36E )

እነዚህን ቻናሎች ለማሰራት እንዲሁም ሰርቨር ለማስሞላት
📲 0941999741
@SAMSHIKOR

T.ME/SAMSHIKOR
ዛሬ ዕለተ ረቡዕ የሚከናወኑ ተጠባቂ የ አውሮፓ ዋንጫ  እና ኮፓ አሜሪካ  ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በቤትዎ የሚመለከቱባቸው ቻናሎች

👉 ETIOSAT የምትጠቀሙ SPTV 1 እና SPTV 2 የስፖርት ቻናሎችን ለማስከፈት ( server ለማስሞላት ) የሚያስፈልጉት

1⃣ LIFESTAR, GOLDSTAR እና SUPERSTAR ሪሴቨሮች

2⃣ የሪሴቨሮቹን የመጨረሻ software ከ telegram ቻናላችን በማውረድ መጫን

3⃣ ክፍያ ፈፅማቹ የሪሴቨሩን serial number በመላክ ማስሞላት ትችላላችሁ ።

👇TELEGRAM CHANNEL 👇

https://t.me/Ethiosattech

👇 TELEGRAM CONTACT 👇

       T.me/SAMSHIKOR


          🏆 EURO CUP 🏆

🔥 SEMI FINALS / ግማሽ ፍፃሜ 🔥

⌚️ምሽት 4:00

⚽️ 🇳🇱 ኔዘርላንድ 🆚 እንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🖥 SPTV 1 HD English Audio
🖥 SPTV 2 HD Arabic Audio
🖥 YES SPORT  English Audio
🖥 24 H SPORT 1&2 English Audio
🖥 VIP PACKAGE ( BEIN MAX & DS*V )
🖥 AREZO TV

🏆 COPA AMERICA  🏆

🔥 SEMI FINAL / ግማሽ ፍፃሜ 🔥

⌚️ ሌሊት 9:00

⚽️ 🇺🇾 ኡራጓይ 🆚 ኮሎምቢያ 🇨🇴

🖥 SPTV 1 HD English Audio
🖥 SPTV 2 HD Arabic Audio
🖥 YES SPORT  English Audio
🖥 24 H SPORT 1&2 English Audio
🖥 VIP PACKAGE ( BEIN MAX & DS*V )
🖥 TV VARZISH

📟 FREQUENCY 📟

👉 SPTV 1 &2
Ethiosat 57°E 11050 H 4000

👉 YES SPORT
AMOS W 11474 V 27500

👉 24H SPORT
YAHSAT 52E 11078 V 2500

👉 TV VARZISH
YAHSAT 52E 11785 H 27500

👉 AREZO TV
YAHSAT 52E 12015 H 27500

የተለያዩ  server ለማስሞላት እና  ለማስከፈት
👍 FOREVER
👍 FUNCAM
👍 GSHARE
👍 NASHARE
👍  VIP

@samshikor
0941999741
  🏆 EURO CUP 🏆

🔥 SEMI FINALS / ግማሽ ፍፃሜ 🔥

⌚️ምሽት 4:00

⚽️ 🇳🇱 ኔዘርላንድ 🆚 እንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🖥 SPTV 1 & 2 HD English Audio
🖥 YES SPORT  English Audio
🖥 24 H SPORT 1&2 English Audio
🖥 VIP PACKAGE ( BEIN MAX & DS*V )
🖥 AREZO TV
🖥 TRT SPORT
🖥 IRIB VARZESH/TV3

@ETHIOSATTECH
@SAMSHIKOR
🔥 FINAL GAMES / የዋንጫ ጨዋታዎች 🔥

ዛሬ ዕለተ ዕሁድ የሚከናወኑ ተጠባቂ የ አውሮፓ ዋንጫ  እና ኮፓ አሜሪካ  ፍፃሜ ዋንጫ ጨዋታ በቤትዎ የሚመለከቱባቸው ቻናሎች

👉 ETIOSAT የምትጠቀሙ SPTV 1 እና SPTV 2 የስፖርት ቻናሎችን ለማስከፈት ( server ለማስሞላት ) የሚያስፈልጉት

1⃣ LIFESTAR, GOLDSTAR እና SUPERSTAR ሪሴቨሮች

2⃣ የሪሴቨሮቹን የመጨረሻ software ከ telegram ቻናላችን በማውረድ መጫን

3⃣ ክፍያ ፈፅማቹ የሪሴቨሩን serial number በመላክ ማስሞላት ትችላላችሁ ።

👇TELEGRAM CHANNEL 👇

https://t.me/Ethiosattech

👇 TELEGRAM CONTACT 👇

       T.me/SAMSHIKOR


          🏆 EURO 2024 FINAL 🏆

🔥 FINALS / ፍፃሜ ዋንጫ 🔥

⌚️ምሽት 4:00

⚽️ 🇪🇸 ስፔን 🆚 እንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🖥 SPTV 1 HD English Audio
🖥 SPTV 2 HD Arabic Audio
🖥 YES SPORT  English Audio
🖥 24 H SPORT 1&2 English Audio
🖥 VIP PACKAGE ( BEIN MAX & DS*V )
🖥 AREZO TV

🏆 COPA AMERICA  🏆

🔥 SEMI FINAL / ግማሽ ፍፃሜ 🔥

⌚️ ሌሊት 9:00

⚽️ 🇦🇷 አርጀንቲና  🆚 ኮሎምቢያ 🇨🇴

🖥 SPTV 1 HD English Audio
🖥 SPTV 2 HD Arabic Audio
🖥 YES SPORT  English Audio
🖥 24 H SPORT 1&2 English Audio
🖥 VIP PACKAGE ( BEIN MAX & DS*V )
🖥 TV VARZISH

📟 FREQUENCY 📟

👉 SPTV 1 &2
Ethiosat 57°E 11050 H 4000

👉 YES SPORT
AMOS W 11474 V 27500

👉 24H SPORT
YAHSAT 52E 11078 V 2500

👉 TV VARZISH
YAHSAT 52E 11785 H 27500

👉 AREZO TV
YAHSAT 52E 12015 H 27500

የተለያዩ  server ለማስሞላት እና  ለማስከፈት
👍 FOREVER
👍 FUNCAM
👍 GSHARE
👍 NASHARE
👍  VIP

@samshikor
0941999741
🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸
V A M O S     E S P A N A
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

የ 2024 የ አውሮፓ ዋንጫ አሸናፊ ስፔን !
በውድድሩ ብዙም ግምት ሳይሰጣቸው በጥሩ አጨዋወት እና በወጣቶች በተገነባው ቡድን አሸናፊ መሆን ችለዋል አጠቃላይ በ ውድድሩ ባሳዩት አቋም ይገባቸዋል ።
እንኳን ደስ ያላቹ የ ስፔን ደጋፊዎች !
የቅድመ ውድድር ( PRE SEASON ) የወዳጅነት እና የ አቋም መፈተሻ ጨዋታዎች ብዙ ጊዜ በ ዋና ዋና የስፖርት ቴሌቭዥኖች ላይ የመተላለፍ እድላቸው አነስተኛ ነው ።

እኛም የተለያዩ የ ቅድመ ውድድር መርሐ ግብር ጨዋታዎችን የሚተላለፉባቸውን አማራጮች የምናቀርብ ይሆናል ።

🖥 MBC MASR 2

አሁን እየወጡ ባሉ መረጃዎች ይህ ቻናል የ ማንችስተር ዩናይትድ እና ሪያል ማድሪድ የ ወዳጅነት ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል ። ቻናሉ በ NILESAT እና አረብ ሳት ላይ የሚገኝ MBC PACKAGE ውስጥ የሚተላለፍ ሲሆን በተለይ ናይል ሳት ተጠቃሚዎች serch በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ ።

🖥 MBC MASR 2
📟 11823 V 27500 ( SD )
📟 12322 V 30000 ( HD )
📡 NILE SAT / ናይል ሳት
🔥SPTV ON LEG RECIEVERS🔥

🔥SPTV በ LEG ሪሴቨሮች🔥

👉 ብዙዎች SPTV የሚሰራው ውስን በሆኑ ሪሴቨር ሞዴሎች ብቻ መሆኑ ተመልክቶ ለሌሎች ሪሴቨሮች SPTV እንዲሰሩ የሚያደርግ software መች ነው የሚለቀቀው የሚል ጥያቄ ስትጠይቁ ነበር ።

👉 ለዚህ ጥያቄያቹ ቀድሞ ምላሽ መስጠት የቻለው LEG ሪሴቨር ካምፓኒ ነው ።

👍 LEG N24 PRO MAX
👍 LEG N24 + FOREVER
👍 LEG N24 + ULTRA JAGUAR

ከላይ የተዘረዘሩት ሪሴቨሮች አዲስ software ስለተለቀቀላቸው UPDATE በማድረግ SPTV እንዲቀበሉ ማድረግ ትችላላቹ ።

@ETHIOSATTECH
N24+ULTRA JAGUAR_V1.11.12232_20240716_SPTV.bin
8.4 MB
👆👆ይሔ የN24+ ULTRA JAGUAR 4k
ሪሲቨር Sptv እንዲሰራ የሚያደርገው Software ነው
N24 PRO MAX_V1.11.12274_20240718_SPTV.bin
4.2 MB
👆👆ይሔ የ LEG N24 PRO MAX
ሪሲቨር Sptv እንዲሰራ የሚያደርገው Software ነው።
N24+PLUS FOREVER_V1.11.12274_20240718_SPTV.bin
4.7 MB
👆👆ይሔ የN24+ PLUS FOREVER
ሪሲቨር Sptv እንዲሰራ የሚያደርገው Software ነው።
IKS(INTERNET KEY SHARING )ምንድነው?


ሰላም የ @ethiosattech ቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ በ አንድ ርዕስ ላይ መሰረታዊ ግንዛቤ እንዲኖረን የሚያስችል ፅሁፍ ይዘን ቀርበናል

አሁን አሁን ላይ የዲሽ ባለሙያ ከሆኑ እና የዲሽ መረጃዎችን የሚሰሙ ከሆነ ወይም የተለያዩ ቻናሎችን በ server ነው የሚከፍቱት ሲባል መስማት የተለመደ ነው ።

የተቆለፉ ቻናሎች በ server የሚከፈቱበት መንገድ እና ስለ ቴክኖሎጂዉ ቴክኒካል ነገሩን ትተን ለእኛ መረዳት በሚጠቅም ሁኔታ ለማስቀመጥ ልሞክር::

👉 Card sharing (Internet Key Sharing) (IKS)

ይህን ሲስተም ከቃሉ ለመረዳት እንደምንችለው በክፍያ የሚታዩ የሳተላይት ቲቪ ቻናሎችን አንዱ ሰው ሕጋዊ የሆነ ካርድ ገዝቶ ( ከ ቻናሎቹ ባለቤት በክፍያ ) ያገኘውን አገልግሎት ለእራሱ ብቻ ከመጠቀም ሌሎች ሕጋዊ ካርድ ለሌላቸው እንዲጠቀሙበት ማጋራት ማለት ነው::

እንዴት ነው ማጋራት የሚቻለው ??

ይህ ሕጋዊ በሆኑ ከ ቻናሎች አቅራቢ ባለቤቶች የሚሰጥ ሪሴቨሮች  ያለው ሰው ካርድ የሚጠቀም ሪሴቨሮች ደግሞ ያስሞላው ካርድ እሱ ስክራምብልድ ( የተቆለፉ ) ቻናሎችን ለማየት ካርዱን ሪሲቨሩ ውስጥ ሲከት  ያ ካርድ በተሰራበት ሲስተም አማካኝነት ስክራምብልድ ቻናሉን ለመክፈት የሚያስፈልገውን ኮድ ይለቃል ወይም ደግሞ አሁን ላይ ያሉት በ ሪሴቨር card number ( serial number ) የሚሞሉ ለዛ ሪሴቨር ቻናሎቹን መክፈቻ code ወደ ሪሴቨሩ በ system አማካኝነት በመልቀቅ ቻናሎቹን በመክፈት እንዲታዩ ያደርጋል :: ይህ የተመዘገበ ህጋዊ እና ክፍያ የተፈፀመበትን ሪሲቨሩን ከኮምፒተር ጋር በማገናኘት ኮምፒተሩ ላይ ባለው ኢምዩሌተር ሶፍትዌር ወይም በቀጥታ ሪሲቨሩ ላይ ባለው ሰርቨር አማካኝነት ከስማርት ካርዱ  የሚገኘውን አስፈላጊ key code ዳታን ለሌሎች ያጋራል:: በእዚህም መንገድ አንድ ሕጋዊ ካርድ ወይም ሪሴቨር ያለው ሰው ሕጋዊ ካርድ ለሌላቸው ከ1000 በላይ ሌሎች ሪሴቨሮች ሼር ማረግ ይችላል::

👉 IKS SERVER

የእዚህ ካርድ ሼሪንግ እየተስፋፋ ሲመጣ ሰዎች እንደ ግሩፕ አይነት አቋቁመው በተለያዩ ሃገራት የሚገኙ ሰዎች ነገር ግን ተመሳሳይ ሳተላይቶችን የሚያገኙ አንዱ ያለውን የአንድ ካምፓኒ ካርድ ለሌሎች ሼር ሲያደርግ ሌላው ደግሞ የሌላን ካምፓኒ ካርድ እንዲሁ ሼር እያደረገ መጠቀም ይጀምራሉ ።

በሂደትም ይህንን አንድ ቦታ አንድ ላይ አድርገው ሼር የሚያደርጉበት አንድ SYSTEM በመፍጠር አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ ::
ያ የሚጠቀሙት መንገድ ወይም ዘዴ IKS SERVICE  (Server) ይባላል:: 

ይህ  ሰርቨር የተለያዩ NETWORK እቃዎች( Hardware ), የተለያዩ Software  እና network ወይም Hacking ባለሙያዎች ያቀፈ የራሱ የሆነ በድብቅ የሚንቀሳቀስ አገልግሎት ሰጪነት ያድጋል ።

ይህ ሰርቨር 24ሰዓት ከኢንተርኔት ጋር የተገናኘ ስለሆነ ከእዛ ሰርቨር ጋር በኢንተርኔት የተገናኘ ሰው ሁሉ መጠቀም ይችላል::
ለምሳሌ ይህን አገልግሎት በስፉት ከሚሠጡት መካከል ዋነኞቹ የሚባሉት

👉 CCCAM
👉 FOREVER,
👉 FUNCAM,
👉 NASHARE,
👉 G - SHARE ....የመሳሰሉት ናቸው::

ይህን አገልግሎት የሚሰጡ አካላት ማንም ሰው በነፃ እንዳይጠቀም ሰርቨሩን በፓስወርድ ይዘጉታል:: ከሰርቨሩ ለመጠቀም ሰዎች ሬጂስተርድ መሆን አለባቸው:: እንዲሁም አነስተኛም ቢሆን የተወሰነ ክፍያ ለተወሰነ ጊዜ ይከፍላሉ::

ነገር ግን ዋናው ጥቅሙ ምንድነው የሚከፈለው ክፍያ ለዋናው ካርድ ከሚከፈለው ጋር ሲወዳደር በጣም የቀነሰ መሆኑና የቻናሎቹ ባለቤት ከሚሰጣቸው ሪሴቨሮች ውጪ  በብዙ ሪሴቨሮች መጠቀም እንድንችል ከእዛም ባለፈ የተለያዩ ክፍያ ቲቪ ካምፓኒዎችን በአንድ server ለመጠቀም መቻላችን ነው::

የኢንተርኔት ኮኔክሽን ያስፈለገበት ምክንያት የኪዎቹን ዳታ ለማግኘት ብቻ ስለሆነ የምንጠቀምበት ለኢንተርኔት ኮኔክሽን የምንከፍለው ዋጋ በጣም አነስተኛ ነው::

ቻናሎችን ለማየት የግድ መጀመርያ በዲሻችን አማካኝነት ቻናሎች መምጣት አለባቸው:: በጠቃላይ በአለም ላይ ካሉ ከ90% በላይ የከፍያ ቻናሎች በእዚህ ሲስተም ይታያሉ::

በ እኛ ሀገር satellite ሽፋን ያላቸው እና መጠቀም ከምንችላቸው በዚ system የሚከፈቱ package መካከል

👉 D*TV PACKAGE
👉 BEIN PACKAGE
👉 YES PACKAGE
👉 OSN PACKAGE
👉 CANAL + PACKAGE ይጠቀሳሉ ።

 ስለዚህ ወደፊት የምገዛቸው ሪሲቨሮች በእራሳቸው ኢንተርኔት ኮኔክሽን ለማድረግ አማራጭ ያላቸውና በውስጣቸው server option ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል :: ከ እነዚህም መካከል

የሀገር ውስጥ ( LOCAL ) ከሚባሉት
👍 LIFESTAR,
👍 GOLDSTAR,
👍 SUPERSTAR,
👍 LEG,
👍 KINGSTAR
👍 REAL STAR,
👍 POPULAR ሲገኙበት

አለም አቀፍ የሆኑ ሪሴቨሮች ደግሞ
👍 SUPER MAX
👍 TIGER
👍 STAR SAT
👍 MEDIASTAR
👍 GT MEDIA የመሳሰሉት ይገኙበታል ።

👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።
👉 server አልቆ ለማስሞላት ከፈለጉ ያናግሩን

     @ETHIOSATTECH
     #ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።

🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK

       ጥራት መለያችን ነዉ!!!

📲 0941999741
Pre - season Games on Sharjahsport tv
የቅድመ ውድድር የወዳጅነት ጨዋታዎችን በ Sharjah sport የመልከቱ ።

Sharjah sport tv በ ይፋዊ Instagram ገፃቸው የተለያዩ የ አቋም መለኪያ የ ወዳጅነት ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፋ አስታውቀዋል ።

Sharjah sport በ  Nilesat ላይ የሚገኝ ቲቪ  ቻናል ሲሆን ናይል ሳት የምትጠቀሙ ከታች ባሉት FREQUENCY በመሙላት ማግኘት ትችላላቹ።

🖥 Sharjah sport
📡 NILESAT
📟 11013 V 27500


     @ETHIOSATTECH
     #ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።

🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK
ዛሬ እለተ አርብ በይፋ በሚጀመረው 33ኛው የ ፓሪስ ኦሎምፒክ በቀጥታ በቤትዎ የምትመለከቱባቸወ ዋና ዋና አማራጮችን ይዘንላቹ ቀርበናል ።

@ETHIOSATTECH

🛰️ NSS 12 ( ኢትዮሳት )

🖥 ETV ENT ,
🖥 ETV AFAAN OROMO
🖥 ETV LANGUAGE
🖥 SPTV 1&2

🛰 YAHSAT 52E

🖥 TV VARZISH
🖥 FOOTBALL HD
🖥 AREZO TV
🖥 ATN TV
🖥 24H SPORT 1&2

🛰 NILESAT 7W

🖥 BEIN SPORT
🖥 AD SPORT
🖥 DUBAI SPORT
🖥 PROGRAMME NATIONAL

🛰 EUTELSAT 36E ( DSTV )

🖥 SUPER SPORT OLYMPIC

ሀገራችን ኢትዮጵያ በ ሶስት ውድድሮች የምትሳተፍ ይሆናል እነርሱም

🏃‍♂🏃‍♀🏃 አትሌቲክስ
🥊🥊🥊 ቦክስ ( አሁን በወጣ መረጃ ቀርቷል)
🏊‍♂🏊‍♀🏊 ውሃ ዋና

ለመላው የሀገራችን ልዑካን ቡድን መልካም ዕድልን እየተመኘን ጥሩ ውጤት እንደሚያስመዘግቡ ተስፋ በማድረግ ነው ።

     @ETHIOSATTECH
     #ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።

🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK
👆ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉበት የ አትሌቲክስ ውድድር መርሃ ግብር በ ኢትዮጵያ ሰዐት አቆጣጠር 👆
👌AVA COIN LIST ON JULY 30 👍

$AVACN CRYPTO IS COMING

@avagoldcoin

ከዚ በፊት አሁን ላይ በብዙዎች እየተዘወተሩ የመጡትን AIR DROP ምንነት ዋና ዋና ትክክለኛ AIR DROP እንዴት ማወቅ እንደምንችል እንዲሁም አጠቃላይ ጥቅም እና ጉዳቶችን በተወሰነ መልኩ ለማስቃኘት ሞክረናል ።

አንዳንዶቻቹ በ ውስጥ እየመጣቹ የተለያየ ጥያቄዎች በመጠየቅ የቻልነውን ለመመለስ ሞክረናል ።

ከዚ በፊት ብትሞክሯቸው ካልናቸው መካከል አንዱ የሆነው AVA COIN በ JULY 30 LIST እንደሚደረግ አስታውቀዋል tap tap በማድረግ የመሰብሰብ ሂደቱ ከወራት በፊት የተጠናቀቀ ቢሆንም አብዛኛው ሰው በነዛ ወቅቶች በበቂ ሁኔታ ስላልሰበሰበ በተለያዩ ቀላል task coin እየሰጡ ይገኛሉ ። በተለይም አሁን LIST የሚደረግበት ጊዜው ካስታወቁ በኋላ በ task ጥሩ coin መሰብሰብ ትችላላቹ

አሁን ላይ በቀረው ጊዜም ያልጀመራቹ ብትጀምሩ አነስተኛ የማይባል መሰብሰብ የምትችሉ ሲሆን የጀምራቹ ደግሞ በርትታቹ እንድትቀጥሉ እናሳውቃለን ።

ለመጀመር የሚከተሉትን LINK ይጠቀሙ ።

አማራጭ 1 👇

Invite your friends and get bonuses for each invited friend! 🎁

👇 አማራጭ 2
https://t.me/avagoldcoin_bot?start=30a2dacd82c6df3f1bcf



https://t.me/avagoldcoin_bot?start=601d586b6e63e49d844b
🎖🏅 PARIS OLYMPIC 2024 መረጃ 🏅🎖

ኢትዮጵያ የምትጠበቅባቸው የ አትሌቲክስ ውድድሮች ኸዛሬ ጀምሮ የሚከናወን ሲሆን ዛሬ አራት ውድድሮች ( ሶስት የማጣሪያ እና አንድ የፍፃሜ ) ይከናወናሉ።

👉 1500ሜትር ጥሎ ማለፍ

በ33ኛው ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የ1 ሺህ 500 ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ከ ቀኑ 6 ሰዐት ጀምሮ የተከናወነ ሲሆን በዚህ ውድድር ኤርሚያስ ግርማ እና ሳሙኤል ተፈራ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፈዋል፡፡

በምድብ አንድ የተወዳደረው አትሌት አብዲሳ ፈይሳ 14ኛ ደረጃን በመያዝ ማጣሪያውን ሳያልፍ ቀርቷል፡፡

👉 5000 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ

⌚️ ምሽት 1:10 ጀምሮ

ተወዳዳሪ አትሌቶች

🏃‍♀‍➡️ ጉዳፍ ፀጋዬ፣
🏃‍♀‍➡️ መዲና ኢሳና
🏃‍♀‍➡️ እጅጋየሁ ታዬ

ተጠባባቂ
🏃‍♀‍➡️ ፍሬወይኒ ሀይሉ

👉 የሴቶች 800 ሜትር የመጀመሪያ ማጣሪያ

⌚️ ምሽት 2:45 ጀምሮ

ተወዳዳሪዎች
🏃‍♀‍➡️ፅጌ ዱጉማ፣
🏃‍♀‍➡️ሀብታም አለሙና
🏃‍♀‍➡️ ወርቅነሽ መለሰ

ተጠባባቂ
🏃‍♀‍➡️ ንግስት ጌታቸው

 👉  የወንዶች 10000 ሜትር ፍፃሜ🥇

⌚️ ምሽት 4:20 ጀምሮ

ተወዳዳሪዎች
🏃‍♂‍➡️ ሰለሞን ባረጋ
🏃‍♂‍➡️ ዮሚፍ ቀጀልቻና
🏃‍♂‍➡️ በሪሁ አረጋዊ

ተጠባባቂ
🏃‍♂‍➡️ ቢኒያም መሀሪ

ለመላው የሀገራችን ልዑካን ቡድን መልካም ዕድልን እየተመኘን ጥሩ ውጤት እንደሚያስመዘግቡ ተስፋ በማድረግ ነው ።

     @ETHIOSATTECH
     #ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።

🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK
🎖PARIS 2024 OLYMPIC 🏅

ዛሬ ሰኞ ምሽት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁባቸው ሁለት የፍጫሜ ውድድሮች እና አንድ የማጣሪያ ውድድር ይከናወናሉ ።

👉 የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ

⌚️ ምሽት 2:00

ተወዳዳሪዎች

🏃‍➡️አትሌት ጌትነት ዋለ 
🏃‍♂‍➡️አትሌት ሳሙኤል ፍሬው
🏃‍♂‍➡️ አትሌት ለሜቻ ግርማ


👉 የሴቶች5000 ሜትር ፍፃሜ

⌚️ ምሽት 4:15

ተወዳዳሪዎች

🏃‍♀‍➡️ጉዳፍ ፀጋይ፣
🏃‍♀‍➡️እጅጋየሁ ታዬ እና
🏃‍♀‍➡️ መዲና ኢሳ


👉 የሴቶች 800 ሜትር ፍፃሜ

⌚️ ምሽት 4:45

ተወዳዳሪዎች

🏃‍♀‍➡️ አትሌት ወርቅነሽ መሰለ
🏃‍♀‍➡️ አትሌት ፅጌ ድጉማ

ኢትዮጵያ በውድድሩ እስካሁን አንድ የብር ሜዳልያ ማሳካት ችላለች።

መልካም እድል ለአትሌቶቻችን ! 🇪🇹
መልካም እድል ለኢትዮጵያችን ! 🇪🇹

     @ETHIOSATTECH
     #ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።

🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK
አሁን በቀጥታ / LIVE NOW

👉 በ ናይል ሳት በቀጥታ እየተላለፈ የሚገኝ

⚽️ አርሰናል 🆚 ባየር ሊቨርኩሰን

🖥 AD Sport 2 English
📡 ናይል ሳት 7°W
📟 11412 V 30000

🖥 Dubai sports 2
📡 ናይል ሳት 7°W
📟 12418 H 30000

🖥 Oman TV Sport
📡 ናይል ሳት 7°W
📟11471 V 27500

   @ETHIOSATTECH
     #ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።

🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK