Ethio satellite technology
7.13K subscribers
221 photos
47 files
215 links
ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂ
አዳዲስ ጠቃሚ ቻናሎች frequency እና መረጃ
የ ዲሽ አሠራር ዘዴዎች ቀለል ባለ መንገድ
የተለያዪ ሪሴቨር ሶፈትዌሮች እና
ሌሎችም ቴክኖሎጂዎች የሚወራበት መድረክ ነው
ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ በዚህ ያገኙናል
📱0941999741
📩 @SAMSHIKOR
Download Telegram
ሰላም ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬ እንደሚታወቀው በጉጉት የሚጠበቀው 33ኛ የ አፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በ ካሜሩን አስተናጋጅነት ዛሬ ምሽት ይጀመራል። ይህ ውድድር በ አለም የ እግር ኳስ አፍቃርያን ዘንድ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል ለዚህም ዋነኛ ምክንያት ከ ጊዜ ወደ ጊዜ አፍሪካውያን ፈርጦች በ ታላላቅ ውድድሮች እና ክለቦች ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች እና የ ክለቦቹ የጀርባ አጥንት እየሆኑ ምጣት በዋነኝነት ይጠቀሳል።
በዘንድሮ የአፍሪካ ዋንጫ ተፎካካሪ የሆኑት 24 ሀገራት የሚከተሉት ናቸው።
#ቡድን_1 #ቡድን_2
🇨🇲ካሜሮን 🇬🇳ጊኒ
🇪🇹 ኢትዮጵያ 🇲🇼ማላዊ
🇧🇫 ቡርኪና ፋሶ 🇸🇳ሴኔጋል
🇨🇻 ኬፕቨርዲ 🇿🇼ዚምባብዌ

#ቡድን_3 #ቡድን_4
🇲🇦ሞሮኮ 🇪🇬ግብፅ
🇬🇭ጋና 🇳🇬ናይጀሪያ
🇬🇦 ጋቦን 🇬🇼ጊኒ ቢሳው
🇰🇲 ኮሞሮስ 🇸🇩 ሱዳን

#ቡድን_5 #ቡድን_6
🇩🇿አልጀሪያ 🇹🇳ቱኒዚያ
🇨🇮ኮቲዲቯር 🇲🇱ማሊ 🇬🇶 ኢ.ጊኒ 🇬🇲ጋምቢያ
🇸🇱 ሴራሊዮን 🇲🇷 ሞሪታኒያ

ታዲያ ይህን ውድድር ለ ውድ የ ቻናላችን ተከታታዮቻችን በነፃ በቤትዎ በቀጥታ መመልከት የምትችሉበትን አማራጮች ይዘን መጥተናል ከ እነዚህም መካከል

🛰NILE SAT/ናይል ሳት

አብዛኞቻችኝ የምንጠቀመው ናይል ሳት ነው። ባለቤትነቱ የ ግብፅ የሆነው ሳተላይት በዛ ያሉ የሰሜን አፍሪካ ሀገራት ግብፅን ጨምሮ የ SPORT ቻናሎች ይዟል እነዚህም ቻናሎች ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ያስተላልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ዋና ዋናዎቹም የሚባሉት

🖥 PROGRAMME NATIONAL
📟 11680 H 27500
🔑 BISS : 1100 0011 0000 0000

🖥 Time Sports
📟11450/11488 H 27500

🖥On Sports
📟10853 H 27500

🖥 AD sports 2
📟12226 H 27500

🛰 Amos 4w

ይህ የ እስራኤል ሳተላይት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተወዳጅነት ያገኘው Yes package መገኛ ነው በዚ ውስጥ ደሚገኙት ከ 6 በላይ የ ስፖርት ቻናሎች የ እንግሊዝን ጨምሮ የብዙ ሊጎችን በቀጥታ ያስተላልፋሉ እነዚህን ቻናሎች የተቆለፉ በካርድ የሚሰሩ ሲሆን ነገር ግን ለመጠቀም በ server ባላቸው ሪሴቨር እና በአነስተኛ ኢንተርኔት ኮኔክሽን መክፈት ይቻላል አሁን ላይ ገበያ ላይ ያሉ አብዛኛዎቹ HD ሪሴቨሮች ይከፍታሉ፡፡
ሙሉ ጨዋታዎችን ያስተላልፋሉ፡፡

🖥 5SPORT / 5PLUS
📟 10972 V 27500

🛰 YAHSAT 1A
ይህ ለ ለብዛኞቻችን እግር ኳስ አፍቃሪዎች ቤተኛ ሳተላይት ሁለት ዋና ዋና የ እግር ኳስ ቻናሎችን ይዟል 100% የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም በተለይም ከ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ጀምሮ ያሉትን እንደሚያስተላልፍ እየተገለፀ ነው፡፡

🖥 TV VARZISH /FOOTBALL HD
📟 11785 H 27500

ከ እነዚህ በተጨማሪ👇

🛰 ARAB SAT 26E

🖥 RT1
📟 11996 H 27500

🛰 INTELSAT 68E (GOD CHANNEL)
🖥 BOTSWANA TV
📟 12657 V 4883

🌐 IPTV 🌍

IPTV- INTERNET PROTOCOL TV ይህ መንገድ የተለያዩ የቴሌቭዥን ጣቢያዎችን በ ኢንተርኔት አማካኝነት የምናይበት ሲሆን አለም ላይ ያሉ ተወዳጅ ቻናሎችን በስልክ፣ በSMART TV ወይም በ PC በየትኛውም ቦታ መከታተል ያስችለናል፡፡
ይህን ለመጠቀም
👉 INTERNET ACCESS 2MB/S ጀምሮ
👉 FREE IPTV APP ያስፈልጋል፡፡

የእለቱን መርሀ ግብሮች እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን እና አማራጮች አየተከታተልን እናደርሳለን። አብሮነታቹ አይለየን።
@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH
SHARE SHARE SHARE SHARE
JOIN JOIN JOIN JOIN JION
በስልካቹ የትኛውንም የ እግር ኳስ ውድድሮች መመልከት የምትችሉባቸው FREE IPTV APP ከዚ በመቀጠል POST እናደርጋለን DOWNLOAD አድርጋቹ በ ስልክ ታብሌት ስማርት TV ላይ በመጫን በ ኢንተርኔት ተከታተሉ፡፡
@ETHIOSATTECH
👆AIRMAX👆
Yacinee_TV.2.1.apk
7.2 MB
YACCINE TV
(BEIN PACKAGE )
👇HD STREAMZ👇
SPORT
ENTERTAINMENT
MUSIC
DOCUMENTARY
FILM
WORLD WIDE CHANNELS
👇VOLA SPORT TV👇
🏆AFCON 🏆
AFRICAN CUP OF NATIONS
OPENING CEREMONY LIVE NOW
የ አፍሪካ ዋንጫ የመክፈቻ መርሀ ግብር በቀጥታ አሁን ላይ በነፃ ይታደሙ፡፡
📺 ETV ENTERTAINMENT
🛰 NSS12 / ETHIOSAT
📺 PROGRAMME NATIONAL
🛰 NILESAT
📺 RTI 1
🛰 ARABSAT
📺 5 SPORT
🛰 AMOS /YES SPORT
@ETHIOSATTECH
ለ DSTV ተጠቃሚዎች ከ መልቲ ቾይዝ የተሰጠ መግለጫ
የሀገርኛ DSTV ቻናሎች በአንድ ተርታ ከ ቻናል 465 እስከ 488 ይገኛሉ።
ለሌሎች እንዲደርስ SHARE አድርጉ
@ETHIOSATTECH
#SHARE #JOIN
የ ፊልም ቤት እቃዎች በቅናሽ
dell 760............. 8000ብር
seagate 4TB EXTERNAL HDD 3tB ፊልሞች ያሉት ..........12000ብር
ነጭ mdf መደርደሪያ 2.0m×1.20m ......... 7000ብር
internal hdd 500gb........ 3×1500=4500ብር
📲 0941999741
📲 0924790134
ዛሬ እለተ ቅዳሜ ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ሊጎች ጨዋታ መካከል በ Yahsat 52e በሚገኙ TV VARZISH እና FOOTBALL TV በቀጥታ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል::
    
🛰 YAHSAT 52E
📟 11785 H 27500
👉 በማንኛውም HD ዲኮደር
👉 ያለምንም ክፍያ
👉 በቀላሉ ከ ኢትዮሳት ጋር በ አንድ ሳህን የሚሰራ

🖥 FOOTBALL HD
🔑 1234 0046 ABCD 0078

⌚️9:30
⚽️ Bournemouth 🆚 liverpool


⌚️12:00
⚽️ Leicester 🆚 Chelsea

⌚️2:30 ማታ
⚽️ Shalk 04 🆚 Dortmund


⌚️5:00 ማታ
⚽️ Stade brest 🆚 Psg



🖥 TV VARZISH
🔑 03A0 1BBE 20C1 6D4E

⌚️2:30
⚽️ C. Palace 🆚 Man City


⌚️4:45
⚽️ Bologna 🆚 lazio



👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።

     @ETHIOSATTECH
      #ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK
JOIN US ON YOUTUBE

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
       ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬
ዛሬ እለተ እሁድ  ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ሊጎች ጨዋታ መካከል በ Yahsat 52e በሚገኙ TV VARZISH እና FOOTBALL TV በቀጥታ በነፃ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል::
    
🛰 YAHSAT 52E
📟 11785 H 27500
👉 በማንኛውም HD ዲኮደር
👉 ያለምንም ክፍያ
👉 በቀላሉ ከ ኢትዮሳት ጋር በ አንድ ሳህን የሚሰራ

🖥 FOOTBALL HD
🔑 1234 0046 ABCD 0078

⌚️8:30
⚽️ LECEE 🆚 TORINO


⌚️11:00
⚽️ FULHAM 🆚 ARSENAL

⌚️1:30 ማታ
⚽️ WERDER BREMEN 🆚 BAYUR LEVERKUSEN


⌚️4:45 ማታ
⚽️ JUVENTUS 🆚 SAMPDORIA



🖥 TV VARZISH
🔑 03A0 1BBE 20C1 6D4E

⌚️1:30 ማታ
⚽️ NEWCASTLE 🆚 WOLVES


⌚️5:00ማታ
⚽️ A. BILBAO 🆚 BARCELONA


👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።

     @ETHIOSATTECH
      #ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK
JOIN US ON YOUTUBE

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
       ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬
እንሆ ታላላቅ የ አውሮፓ ሊጎች በዚ ሳምንት ይጀመራሉ እኛም እንደተለመደው ሁሉንም ጨዋታዎች በቤትዎ ሆነው መከታተል የሚችሉባቸውን አማራጮች ይዘን እንቀርባለን
🖥 TV VARZISH
🖥 FOOTBALL HD
ለ ብዙ አመታት የ ብዙዎች ተመራጭ የ ስፖርት ቻናል የሆኑት ሁለቱ የ Tajikistan TV በዚህም አመት ታላላቆቹን የ አውሮፖ ሊጎች ጨምሮ ሌሎች የስፖርት ውድድሮችን በቀጥታ በ HD ጥራት እንደሚያስተላልፉ አስታውቀዋል።

ጠቀሜታቸው

👉 በሁሉም HD RECIEVER መስራት መቻላቸው
👉 ከ ethiosat ጋር አንድ ላይ በ አንድ ሳህን መሰራት መቻሉ
👉 የሚከፍቱት በ BISS KEY በመሆኑ ምንም አይነት ካርድ ኢንተርኔት ሰርቨር አለመጠቀማቸው
ደካማ ጎናቸው
👉 ሁለት ቻናሎች በመሆናቸው በተመሳሳይ ሰዐት የሚደረጉ ጨዋታዎች አንዱን መምረጣቸው
👉 አንዳንድ ጊዜ የሀገር ውስጥ ውድድር ሲኖርባቸው ቅድሚያ ለዛ መስጠታቸው
👉 ኮሜንታተር ቋንቋ የራሳቸው መሆኑ
👉 በ ደቡብ እና ምዕራብ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይ coverage አለመኖሩ

🖥 AMOS PACKAGE / YES SPORT 1,2,3,4..

የ አስራኤል ሀገር መሰረቱን ያደረገ እንደ canal እና Dstv ያለ ሲሆን በውስጥ ከ 5 በላይ ቀጥታ ጨዋታዎችን የሚያስተላልፉ tv እና ሌሎች ተወዳጅ መዝናኛ ጣቢያ ያቀፈ ሲሆን ምንም እንኳን በ ክፍያ የሚሰራ ቢሆንም ምስጋና ለቴክኖሎጂ የመቆለፊያ ሲስተም server በመስበር በነፃ በ አነስተኛ የ internet ግኑኝነት መከታተል ይቻላል።
አብዛኛውኞቹ አሁን ገበያ ላይ ያሉት ሪሴቨሮች ይህን function የያዙ ሲሆን በነፃ በተሞላባቸው ሰርቨር መከታተል ስንችል የተሞላው ሰርቨር ሲያልቅ በአነስተኛ ዋጋ በማስሞላት መጠቀም ይቻላል።

ጠቀሜታቸው

👉 ብዙ የመዝናኛ ቻናሎች መያዛቸው sport , documentary, music movie..

👉 ለ ኳስ አፍቃርያን ከ አምስት በላይ ቀጥታ የሚያስተላልፉ ቻናሎች መኖራቸው አማርጠን ማየት መቻላችን

👉 በ HD ጥራት የሚተላለፉ ከ DSTV ጋር ተመሳሳይ መሆናቸው

👉 ከ ጥቅማቸው አንፃር ሰርቨር የሚሞላበት ዋጋ አነስተኛ መሆኑ

👉 በ ናይል ሳት አቅጣጫ የሚገኙ በመሆኑ በ አንድ ሰሀን ከ ናይል (MBC1,2/ መረጃ tv የሚገኙበት) መሰራት መቻሉ።

ደካማ ጎን

👉 ሁሉም HD RECIEVER አገልግሎት መስጠት አለመቻላቸው

👉 አነስተኛም ቢሆን internet connection መፈለጋቸው

👉 የተሞላው ሰርቨር ጊዜ ሲያልቁ አነስተኛም ቢሆን ክፍያ ማስፈለጉ

👉 Ethiosat ተጠቃሚ የሆነ ሁለቱም ለማግኘት ተጨማሪ ሳህን ማስፈለጉ

🖥 IPTV

Internet protocol television ወይም በአጭሩ IPTV የተለያዩ የቴሌቪዥን ስርጭቶች በ internet መመልከት የሚያስችል መንገድ ሲሆን ይህን አገልግሎት የሚሰጡ website , mobile app እንዲሁም iptv የተሞላባቸው ሪሴቨሮች አማካኝነት ይገኛሉ።

ጥቅማቸው

👉 ዲሽ አለማስፈለጉ
👉 በ mobile ስልካችን በ ኮምፒውተር መጠቀም መቻላችን
👉 የተለያዩ ነፃ APP በመጠቀም አለም ላይ የሚገኙ ቻናሎችን ማግኘት መቻላችን

ደካማ ጎን

👉 ኢንተርኔት የግድ ማስፈለጉ
👉 የ ኢንተርኔት ፍጥነት በተለይ አንዳንዶች የሚፈልጉ በመሆኑ
👉 ሁሉንም ጨዋታዎች ወይም tv ለመመልከት በተለይ በ ካርድ ከሆነ ከ economy አንፃር ተመራጭ አለመሆኑ።

የሚፈለጉትን አማራጭ ከሚያስፈልጉት አቃዎች ጋር በጥራት የምንሰራ ሲሆን ለማንኛውም ስራ እና ዲሽ ሪሴቨር ሰርቨር ሲፈልጉ ይደውሉልን ።

📲 0941 999741
📲 0924 790134

ለጥያቄ 👉 በ ኮሜንት እና በ fB መልዕክት አስቀምጡልን በተቻለን አቅም እንመልስለን

ቴሌግራም👉 @samshikor

#JOIN #SHARE #LIKE
@ETHIOSATTECH

ከላይ የተጠቀሱት ዋናወቹ ሲሆኑ ሌሎችን ደሞ በሂደት እየፈለግን ለ እናንተ ማቅረባችን የምንቀጥል ሲሆን LIKE JOIN FOLLOW SHARE ማድረግ ለሁሉም አድርሱ ።
ዛሬ እለተ አርብ  ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ሊጎች ጨዋታ መካከል በ Yahsat 52e በሚገኙ TV VARZISH እና FOOTBALL TV በቀጥታ በነፃ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል::
    
🛰 YAHSAT 52E
📟 11785 H 27500
👉 በማንኛውም HD ዲኮደር
👉 ያለምንም ክፍያ
👉 በቀላሉ ከ ኢትዮሳት ጋር በ አንድ ሳህን የሚሰራ

🖥 FOOTBALL HD
🔑 1234 0046 ABCD 0078

🏆 ENGLAND PREMIERE LEAGUE 🏆

⌚️4:00 ማታ
⚽️ BURNLEY 🆚 MAN CITY


🖥 TV VARZISH
🔑 03A0 1BBE 20C1 6D4E

🏆 SPANISH LALIGA 🏆

⌚️5:00ማታ
⚽️ SEVILLE 🆚 VALENCIA


👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።

     @ETHIOSATTECH
      #ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK
JOIN US ON YOUTUBE

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
       ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬
ዛሬ እለተ ሰኞ  ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ሊጎች ጨዋታዎች መካከል በ Yahsat 52e በሚገኙ TV VARZISH እና FOOTBALL TV በቀጥታ በነፃ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል::
    
🛰 YAHSAT 52E
📟 11785 H 27500
👉 በማንኛውም HD ዲኮደር
👉 ያለምንም ክፍያ
👉 በቀላሉ ከ ኢትዮሳት ጋር በ አንድ ሳህን የሚሰራ

🖥 FOOTBALL HD
🔑 1234 0046 ABCD 0078

🏆 SPANISH LALIGA 🏆

⌚️4:30 ማታ
⚽️ Atletico Madrid 🆚 Granada


🖥 TV VARZISH
🔑 03A0 1BBE 20C1 6D4E

🏆ENGLAND PREMIERE LEAGUE 🏆

⌚️4:00ማታ
⚽️ SEVILLE 🆚 VALENCIA


👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።

     @ETHIOSATTECH
      #ETHIOSATTECH

ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK
JOIN US ON YOUTUBE

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
       ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬