የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በተዘጋጀው "የአፍሪቃ ከተሞች ፎረም" ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 29/2016 ዓ.ም ለተከታታይ ሦስት ቀናቶች በሚቆየው ፎረም ላይ ከ 47 በላይ ሀገራት፣ ከ30 በላይ የአህጉሪቱ ከተማ ከንቲባዎች፣ ተመራማሪዎች እንዲሁም የተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት ይሳተፋሉ፡፡ ከ1ሺህ 500 በላይ ተሣታፊዎች በዚሁ መድረክ ላይ እንደሚታደሙ ይታመናል።
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከናወነው ይኸው መድረክ "ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063" በሚል መሪ ቃል ነው በመካሄድ ላይ የሚገኘው። ፎረሙ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር እና በአፍሪካ ኅብረት አጋርነት የተሰናዳ ሲሆን ፣ ሀገራችን በዲፕሎማሲ፣ በማኅበረ-ኢኮኖሚ እንዲሁም ፖለቲካዊ መስኮች የምታተርፍበት ስለመሆኑም ተገልጿል።
በተጨማሪ
› አጭር መልዕክት 8561
› ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770
› ድህረገጽ www.era.gov.et
› ፊስቡክ https://www.facebook.com/www.era.gov.et
› ቴሌግራም https://t.me/ethioroads
› ትዊተር https://twitter.com/EthiopiaRoadsAd
› ኢሜል communication@era.gov.et
› ዩቲዮብ www.youtube.com/@ethioroads

👍19❤4
መልዕክት!!

👍15❤1
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ም/ዋና ዳይሬክተር ሆነው ላለፉት በርካታ ዓመታት ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ የትምጌታ አስራት ከመስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ሆነው ተሾመዋል።
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቤተሰብም ክቡር ሚኒስትር ድኤታ አቶ የትምጌታ አስራት እንኳን ደስ አሎት እያለ መጪው የስራ ጊዜዎ የስኬት እንዲሆንልዎ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

👍53❤12