B ethio real hack
24 subscribers
16 photos
3 videos
10 files
39 links
በኢትዮጵያ 🇪🇹 ሀከሮች ተዘጋጅቶ የቀረበ የጨለማው ድር 🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚
🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀
Knowledge stree 🐺
We are anonymous🌍
We are legion👹
We don't forgive🇪🇹
We don't forget🐲
Expect as!!!!!!!!!!!!!!!!🐞
🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀



@ethiorealhack
Download Telegram
​​🔰Russian Database – Russian Company🔰

📁Data Contains Individual .Txt Files Containing Data On A Array Of Companies And What Services They Offer.

⭕️Link:
bit.ly/3g6yMDI

🔺Share And Support Us🔻

✖️ @ethiorealhack✖️
wifi ያላቹቸ pubg rp መግዛት ያቃታቹ or ተጨማሪ uc ምትፈልጉ በዚ app music በመስማት point ሰብስባቹ google play gift card መግዛት ትችላላቹ።
ዘፈኑን ሳትዘጉ በ earphone 1 volume አድርጋቹ ብትተኙ በ 22 ቀን 10$ or 600 uc መስራት ትችላላቹ።
እሱን ከገዛቹ ቡሀላ ወደ pubg በመግባት በ playstore uc መግዛት ነው

አፑን ከላይ ሊንኩን በመንካት ማውረድ ትችላላቹ
🙏በብዙ የኮምፒውተር ባለሞያዎች ዘንድ የአንድሮይድ ስልክን ለመጥለፍ ተመራጭ የሆነ መተግበርያ "Androrat" ይባላል።

👨‍💻 Androrat (Android Remote Administration Tool) ፦ በjava programming language የተጻፈ መተግበርያ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ስልክችን Hack ለማድረግ ወይንም ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።

👨‍👩‍👧‍👦 ይህ መተግበርይ መጀመርያ የተሰራበት አላማ ወላጆች የልጆቻቸውን የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ስልክ በቀላሉ ለመቆጣጠር ነበር ። እኔም ይህንን መተግበርያ አሁን ለጠቀስኩት አላማ እንድታውሉት አሳስባለው ።

👩‍💻 ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder ) የራሱ የሆነ የmalware program አለው። ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder .exe ) ታዋቂ ከሆነ አንድ የአንድሮይድ መተግበያ ጋር ( xender , Gallery .... ) የራሱን ማልዌር በማካተት ከዛ ታዋቂ መተግበሪያ ሃላ የራሱን ስራ ይሰራል።

"Androrat" በመጠቀም አንድ ሰው በዋነኝነት 9 ነገሮችን ማድረግ ይችላል ⤵️

1⃣ የአንድን ሰው ስልክ የ Contact መዝገብ ማየት , ማስተካከል , ማጥፋት ..

2⃣ ስልኩ vibrate እንዲሆን ማድረግ ይችላል ..

3⃣ በሰውየው ስልክ ኢንተርኔት መጠቀም ...

4⃣ መልእክት (message) መላክ , እንዲሁም መልእክቶችን ማንበብ..

5⃣ በ Gps አማካኝነት ስልኩ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ ማወቅ ( ባብዛኛው ሰዎች በሚሄዱባቸው ቦታዎች ሁሉ ስልካቸውን ስለሚይዙት ስልኩን የያዘው ሰው ያለበትን ቦታ ማወቅ.. )

6⃣ ያለምንም ምልክት በስልኩ ፊተኛ እና የሃላ ካሜራዎች ቪድዬ መቅዳት እናም live መከታተል

7⃣ ፎቶ ማንሳት

8⃣ በሰውየው ስልክ መደወል

9⃣ በስልኩ ማይክራፎን ድምጽ መቅዳት እንዲሁም live ማዳመጥ.....
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
✳️How to hack friends phone using Bluetooth✳️

1, 👉first of all u need to download super Bluetooth hack from our channel

2, 👉then download java emulator which is called j2me from our channel

3, 👉open j2me and tap on the plus sign or new(+) icon

4, 👉scroll down to the d section and click on download

5, 👉then select the super Bluetooth hack _v108.jar file from the files u save it on ur phone

6, 👉tap the BT INFO which is found on the top of the screen

7, 👉tap on the start from top right corner

8, 👉then u need to tap on connect to start the operation

9, 👉then click on tap from list and this will open u all the device available

10, 👉tap the name that u want to hack

11, 👉enter the pin if prompted most of the time the code is 0000

12, 👉finally after u r connected to the Bluetooth device u want to hack by using super Bluetooth hack u can see files,see call logs and other

📑this method will not always works sometimes the feature will may be minimized
❇️ ዛሬ የኮምፒዩተሮች💻 በተለይም የlaptop ኮምፒዩተሮች #CPU ስያሜ ላይ ነው የምናወራው፡፡  

❖አብዛኞቻችን በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ ያለን እውቀት ውስን ነው፡፡

ለምሳሌ Core i3, Core i5 እና Core i7 #CPU አይነቶች ስናይ እላያቸው ላይ ባለው ቁጥር ብልጫ ብቻ እናወዳድራለን፡፡ ከዛሬ በኃላ ግን በትክክለኛው ስያሜ እንገመግማለን፡፡

በኮምፒዩተሮቻችን #CPU ላይ የምናየው ስሞች እላያቸው ላይ ፊደላት ይገኛሉ፡፡ እነሱ ለምን ተቀመጡ? እንዲሁ በዘፈቀድ የተቀመጠ ፊደላት ናቸውን?

🔆እነዚህ ፊደላት ዝም ብለው የተቀመጡ አይደሉም የራሳቸው የሆን ትርጉም አላቸው፡፡

🔆የኮምፒዩተሮቻችን #CPU ስም እነዚህን⬇️ ፊደላት ከያዘ፡

“K” – Unlocked፡- ያልተቆለፈ CPU ይህ ማለት በቀላሉ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበት መጠን መጨመር ‹በቀጣይ ዘገባዎች ላይ እናየዋለን›) የሚደረግ CPU ናቸው፡፡ እላያቸው ላይ “K” የሚል ፊደል የሌለበት የCPU አይነቶች የOverclock የመደረግ ሁኔታ አምብዛም ነው፡፡

ምሳሌ፡ Intel® Core i5-8600K

“H” – High Performance Graphics: - እነዚህ CPU ለኮምፒዩተር ጨዋታዎች(Gaming) እና ፎቶ እና ቪዲዮ ለማቀናበር ይመረጣሉ ማለትም ብዙ ሀይል ተጠቀሚ እና የተሻለ👍 አቅም ያላቸው #CPU ናቸው።

“Q” – Quad Core:- አራት Core ወይም አንድን ስራ ለአራት አካላት የሚከፋፈል #CPU  ናቸው፡፡

🖱በዚህም መሰረት “HQ” ሚል ፊደላት ካሉ በጣም ውድ እና ምርጥ ከሚባሉት CPU አይነቶች  ወስጥ አንዱ ነው፡፡

ምሳሌ፡ Intel® Core i7-7700HQ

”M” – Mobile CPU:- በተንቀሳቃሽ(Portable) ኮምፒዩተሮች ላይ የምናገኘው ሲሆን በቀላሉ ለመቀዝቀዝ ትንሽ ሀይል ይጠቀማል፡፡ በተጨማሪም ብዙ ጊዜ እንዲተኙ(Sleep mode capability) የደረጋል፡፡

“Y” - Extremely low Power

“U” – Ultra low Power

🔆ከለይ ያሉት ሁለቱም የሚያመለክቱት ሀይል ቆጣቢ ወይም ዝቅተኛ አቅም ያላቸው CPU ናቸው፡፡

ምሳሌ፡ Intel® Core i5-7200U

በቀጠይ ዳስሳዎቻችን ላይ ስለ ኮር(Core)፣ የ CPU ስም ላይ ያሉት ቁጥሮች ምንነት እና ስለ Core i3, Core i5 እና Core i7 ከሌሎቹ  #CPU የሚለያቸው አንዲሁም እርስ በእርስ ሚያለያያቸውን ነገሮች በሰፊው እናያለን፡፡

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።

⚠️አስተያየትዎን @betselotxo ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።



︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

@ethiorealhack 👨‍💻
ሠላም ውድ ቤተሠቦች ዛሬ ደግሞ እምናሳያችሁ እንዴት አርገን የሠዉን ካሜራ ከርቀት እንደምንጠልፍ ወይም ሀክ እንደምናደርግ ነው።ይህን ለማድረግ Saycheese የሚባል Tool ያስፈልገናል።እሱን ለመጫን ወይም Install ለማድረግ ተርሙክስን ክፈቱ እና እነዚህን ኮማንዶች ፃፉ።

$ pkg update

$ pkg install git

$ pkg install wget

$ pkg install curl

$ pkg install php

$ pkg install openssh

$ git clone https://github.com/thelinuxchoice/saycheese.git

$ ls

$ cd saycheese

$ ls

$ chmod +x saycheese.sh

$ ls

$ bash saycheese.sh



@ethiorealhack
✴️ ስልክ ቁጥራቸውን ሳያገኙ WhatsApp መለያ እንዴት ማጭበርበር

1 ፣ ከሁሉም በፊት የድር አሳሽዎን ይክፈቱ

2 ፣ 👉 chatripe.com ን ይፈልጉ

3 ፣ ስልክ ቁጥሩን ይጠይቅዎታል እና መጥለፍ የሚፈልጉትን ሰው የስልክ ቁጥር ይተይቡ

4 ፣ spy ላይ ጠቅ ያድርጉ ከዚያም የዋትሳፕ አካውንትን ፈልጎ ይጠልፋል

5 ፣ ግን የመለያ መልዕክቶችን ለመድረስ ወይም አለበለዚያ የሰዎችን ማረጋገጫ መሙላት ያስፈልግዎታል

6 ፣ ሌሎች መተግበሪያዎችን ወይም ሌላን ማውረድ እንደፈለጉ ሲስተሙ የሚጠይቀዎትን በመፈፀም የተሟላ የሰው ማረጋገጫ

7 ፣ በመሠረቱ ሁሉንም መልእክቶች ፣ ቻት ፣ ሚዲያን ባስገቡት የስልክ ቁጥር ያገኛሉ
Message በመላክ ማንኛውንም ሰው እንዴት መከታተል እንደሚቻል 🔰

1) ወደ Grabify (https://grabify.link/) ይሂዱ እና መዝገብ ላይ ጠቅ በማድረግ Account ይክፈቱ ፡፡

2) እንደ ዋልፔፐር ፣ ሙዚቃ ፣ ቪዲዮ ፣ ወዘተ ለመላክ የሚፈልጉትን ማንኛውንም Link (ዩ.አር.ኤል.) ያግኙ።

3) አሁን ወደ Grabify ይግቡ።

4) ወደ Grabify ከገቡ በኋላ ወደ መነሻ ገጽ ይሂዱ ፡፡ እዚያ ዩ.አር.ኤል. የሚለጠፍበት ሳጥን ያያሉ ፡፡ ስለዚህ የተቀዳውን ዩአርኤል በዚያ ሳጥን ውስጥ ይለጥፉ እና ዩ አር ፍጠር ላይ ጠቅ ያድርጉ።

5) ከዚህ በኋላ ዩ.አር.ኤል. ይፈጠርና አዲስ ዩ.አር.ኤል.ዎችን ወደሚያዩበት ገጽ ይመራሉ ፡፡

6) አሁን አዲስ የተፈጠረውን ዩ.አር.ኤል. ወይም ጉግል ዩ.አር.ኤል. (ማንኛውም ሰው) በመገልበጥ ለመከታተል ለሚፈልጉት ሰው ይላኩ ፡፡ እንደ ፌስቡክ ፣ ዋትስአፕ ፣ ቴሌግራም ያሉ ማንኛውንም የማህበራዊ ሚዲያ መድረክ መጠቀም ይችላሉ ወይም በቀጥታ ወደ ስልካቸው እንደ ኤስኤምኤስ መላክ ይችላሉ ፡፡

እሺ ስለዚህ እዚህ ለመከታተል የፈለግነውን የተጠቃሚ አይፒ አድራሻ አግኝተናል ፡፡ አሁን ስለ እሱ / እሷ ጥቂት ​​ተጨማሪ መረጃዎችን እናገኝ ፡፡

ስለዚህ ስለ ተጠቃሚው መረጃ ለማግኘት የዚያን ሰው አይፒ አድራሻ ይቅዱ እና ወደ አይፒ 2 ሎኬሽን (https://www.ip2location.com/) ይሂዱ እና የአይፒ አድራሻውን እዚያ ይለጥፉ ፡፡

ስለዚህ ፣ አሁን በቀደመው እርምጃ ያገኙትን የተጠቃሚ ኬንትሮስ እና ኬክሮስ ብቻ ገልብጠው በ Google ላይ ይፈልጉት ፣ የካርታ ቦታ ያገኛሉ።

Shareር በማድረግ ይደግፉን

ሌሎች ቻናሎች credit እየሰጣቹ post ማረግ ትችላላቹ
Android phone hack video እንደሰራላችሁ የምትፈልጉ like አሳዩኝ
✳️ሰላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ሳይበር ወንጀለኞች አጠር ያለች ማብራሪያ ይዤላቹ መጥቻለው።

🔻የሳይበር ወንጀለኞች በተለያዩ መንገዶች የተለያዩ የሳይበር ጥቃቶችን ይፈፅማሉ። በሀገራችን የሳይበር ጥቃት ከተፈፀመባቸው ድርጅቶች አንዱ Ethio Telecom ነው።

🔻በ2020 በተደረገው ጥናት መሰረት የሳይበር ጥቃት የሚፈፀምበት አንዱ መንገድ የተለያዩ የ Mobile እና የ Computer Virus በማዘጋጀት የተለያዩ ጥቃቶችን በመፈፀም ላይ ይገኛሉ።
ምን አይነት ቫይረሶች ናቸው ለሚለው...

1⃣. Clop Ransomware

🔻ይህ ቫይረስ በጣም አደገኛ ቫይረስ ሲሆን በኮምፒውተራችን ከገባ ቡሀላ የተለያዩ መረጃዎችን በመዝጋት እንዳንጠቀም የሚያደርግ ነው። የተዘጉትን መረጃዎች ማገኘት የምንችለው የሳይበር ጥቃት ፈፃሚዎቹ የሚጠይቁንን ክፍያ ከፈፀምን ቡሀላ ነው። ለምሳሌ በዚህ ቫይረሰ የተጠቁ ድርጅቶች Ethio Telecom ልንጠቅስ እንችላለን።

2⃣ Hidden Ransomware

🔻ይህ ቫይረስ ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር በEmail የሚላክና በየትኛውም Antivirus ሊታይ የማይችል ቫይረስ ነው። ይህም የተለያዩ መረጃዎችን በመዝጋት እንዳንጠቀም የሚያደርግ ነው። የተዘጉትን መረጃዎች ማገኘት የምንችለው የሳይበር ጥቃት ፈፃሚዎቹ የሚጠይቁንን ክፍያ ከከፈልን ቡሀላ ነው።

3⃣. Zeus Gameover

🔻ይህ ቫይረስ በኮምፕዩተራችን ከገባ ቡሀላ የተለያዩ ሚስጥራዊ መረጃዎችን (Email, Bank account detail Info bla bla) በመስረቅ ለተፈለገው ሰው መረጃዎችን Email የሚያደርግ አደገኛ ቫይረስ ነው።

4⃣. News Malware Attacks

🔻 ይህን ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችሁ እንዲገባ ለማድረግ የሚጠቀሙበት መንገድ አደገኛ ያደርገዋል።

‼️ማሳሰቢያ ‼️

⚠️በ Email የሚላኩ መልዕክቶችን ከማን እንደተላኩ ካላወቁ መልዕክቱን ይጠንቀቁት።

🌹 @ethiorealhack 🌹
✳️ Tech News

🔻ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የ533 ሚሊዬን የፌስቡክ ተጠቃሚዎች መረጃ በበይነ መረብ መለቀቁ ተነገረ‼️

🔻መረጃዎቹ የተጠቃሚዎቹን ስምና የስልክ እንዲሁም የኢ-ሜይል አድራሻዎችን ጨምሮ ሌሎች ግለሰባዊ ሚስጥሮችንም ያካተቱ ናቸው ተብሏል፡፡

🔻ተጠቃሚዎቹ በ106 የዓለማችን ሃገራት የሚገኙ ናቸው ተብሏል፡፡ 32 ሚሊዬኑ ከአሜሪካ፣ 11 ሚሊዬኑ ከዩናይትድ ኪንግደም፣ 6 ሚሊዬን ያህሉ ደግሞ በህንድ የሚገኙ ተጠቃሚዎች መሆናቸውን ነው ዶቼ ቬለን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት የዘገቡት፡፡

🔻አለን ጋል የተባሉ እስራኤላዊ የመረጃ እና የሳይበር ባለሙያ ደግሞ የ14 ነጥብ 3 ሚሊዬን አፍሪካውያን የገጹ ተጠቃሚዎች መረጃ አለኝ የሚል መረጃን አጋርተዋል፡፡ በዝርዝሩ የኢትዮጵያ ስምም ተጠቅሷል፡፡ የ12 ሺ 753 ተጠቃሚዎች መረጃ መለቀቁንም ነው ልጥፉ (ፖስት) የሚጠቁመው፡፡

🔻ይህ በመረጃ በርባሪዎች (Hacker) ተመንትፎ የተለቀቀው መረጃ የማህበራዊ ገጹን ተጠቃሚዎች ለተለያዩ የሳይበር ጥቃቶች ሊያጋልጥ እንደሚችልም የመረጃ ደህንነት ባለሙያዎች አሳስበዋል፡፡ ፌስቡክ መረጃው “ተመንትፎ ነው” የመባሉን ጉዳይ አስተባብሏል፡፡ የመረጃው አስፈላጊነት ያን ያህል እንደሆነም ነው ቃል አቀባዩ ሊዛ ሼፈርድ በትዊተር የማህበረሰብ ገጻቸው ያስታወቁት፡፡

📌 ||| - @ethiorealhack - ||| 📌
✳️ ማስጠንቀቂያ ለ Facebook ተጠቃሚዎች በሙሉ‼️

🔻የሞባይል ስልክ ቁጥርዎ ሰሞኑን ሾልኮ ከወጣው የፌስቡክ ዝርዝር ውስጥ ካለ እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ?

🔻ሰሞኑን ከ530 ሚልዮን በላይ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ዳታ (ስልክ፣ ኢሜይል ወዘተ) በጠላፊዎች ሾልኮ እንደወጣ ተሰምቷል። ከዚህ ውስጥ 12,000 ኢትዮጵያውያን የፌስቡክ ተጠቃሚዎች እንደሚገኙበትም ታውቋል።

🔻የእርስዎ ስልክ ወይም ኢሜይል እዚህ ዝርዝር ውስጥ ከተገኘ ማረጋገጫ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል በውስጥ መስመር ጥያቄዎች ደርሰውኛል።

🔻Have I Been Pwned (https://haveibeenpwned.com/) የተባለ ድረ-ገፅ ይህን ማረጋገጥ ይችላል።

🔻አጠቃቀሙ እንዲህ ነው.... https://haveibeenpwned.com/ ድረ-ገፅን ሲከፍቱ የመፃፍያ/ Search / ማርጊያ ቦታ ያገኛሉ። ባዶ ቦታው ላይ ስልክዎን ወይም ኢሜይልዎን ያስገቡ። በመቀጠል " pwned? " የሚለውን ይጫኑ።

🔻" Oh No- Pwned " የሚል መልስ ካገኙ ስልክዎ ወይም ኢሜይልዎ ለጠላፊዎች (ሀከሮች) ተጋልጦ ነበር ማለት ነው። " Good News- No Pwnage Found!" የሚል ምላሽ ካገኙ ለጠላፊዎች (ሀከሮች) አልተጋለጡም ማለት ነው።

📌 ||| - @ethiorealhack- ||| 📌
🌐 Hackers 🌐:
🎭ብዙ ሀከሮች የአንድሮይድ ስልካችንን ለመጥለፍ ተመርጭ የሆነው መተግበሪያ Androrat ነው ይላሉ ።


🖥Androrat (Android Remote Administration Tool)፦በjava የተጻፈ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።
🎱 ይህ መተግበሪያ የተሰራው ወላጆች ልጆቻቸውን የAndroid operating system እንዲቆጣጠሩ ነዉ ።
🖥የህ የኮምፒውተር መተግበሪያ (Androrat apk binder)የርሱ የሆኑ malaware program አለው
🖥(androrat apk binder )ታዋቂ ከሆነ ከአንድ አንድሮይድ አፕሊኬሽን ጋር (telegram,gallery...) የራሱን ማልዌር በማካተት የአንድሮይድ መተግበሪያ ዉሰጥ የራሱን ስራ ይሰራል
ምን ምን ሓክ (hacke)እናራጋለን 🔴ነገሮችን በዋነኝነት ሃክ ማረግ ይቻላል
🔴contactማስተካከል ,መሰረዝ ,መመዝገብ ይቻላል
🔴 በሰዉየዉ ስልክ ኢንተርኔትመጠቀም ይቻላል
🔴 vibrate ማረግ ይቻላል
🔴 ሚሴጅ ማንበብ ,መጻፍ
🔴 ስልኩ የለበትን ቦታ ማወቅ በGps ተጠቅመን
🔴 የስልኩን ፊተኛ እና የሗላ ኮሜሪ video መቅዳት ወይንም live መቅዳት
🔴 ፎቶ ማንሳት
🔴 በሰዉየዉ ስልክ መደወል
🔴 ድምጽ መቅዳተ እንችላለን

@ethiorealhack
🔺ብዙ ጊዜ Delete አልሆን ያሉ Folderዎችን 🔺

📌ማለትም permission🔺 የሚጠይቁትን ለምሳሌ window old 🗂ፋይሎችን 🗞

📌ከኮምፕዩተራችን ላይ እንዴት አድርገን እንደምናጠፋ እናያለን..


📌Stepዎችን በመከተል ማስተካከል ትችላላቹ......

🔺Step 1⃣
🔅Folder/File ጋር Right Click📕 አድርገን Properties 📁የሚለውን ይምረጡ።

🔺Step 2⃣
🔅ከዛም Security📙 የሚለው ላይ Advanced የሚለውን📁 ይንኩት።

🔺Step 3⃣
🔅 Administration📘 ከሚለው አጠገብ Change 📁የምትለዋን ይጫኑ።

🔺Step 4⃣
🔅ከዛም Advanced 🗞የሚለውን ይመርጣሉ።📋

🔺Step 5⃣
🔅ከዛም Find Now 🔍የሚለውን ተጭነው ከሚመጡት📌 ዝርዝር ውስጥ የኮምፒውተርዎን User Name📍 ይመርጡ።

🔺Step 6⃣
🔅መቀየሩን ካረጋገጡ ✒️በኋላ ሳጥኖቹ ላይ ያድርጋሉ።

🔺Step 7⃣
🔅Apply የሚለውን መምረጥ🔐

🔺Step 8⃣
🔅Messages box✒️ ያመጣል ከዛም yes ይበሉ።

🔺Step 9⃣
🔅Permission💤 ሰጥቶ ከጨረሰ በኋላ OK ይበሉት።Ⓜ️

🔺Step 1⃣0⃣
🔅OK ብለው ሁሉንም window❇️ ፕሮግራሞችን ይዝጉት።

🔺Step 1⃣1⃣
🔅መጨረሻ ላይ file ላይ አድርገውት Shift + Del ይንኩት ሙሉውን ያጠፋዋል።


@ethiorealhack
🔐🔓እሺ ዛሬ የምናየው #ሀከር ለመሆን ምን ያስፈልገኛል የሚለውን ይሆናል ።

🔅ሀከር ማለት ወደ computer system ወይም network ያለፍቃድ መግባት ማለት ነው ። ስለዚህ ሀከር ለመሆን የcomputer system እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ ይጠበቅብናል ማለት ነው በአጭሩ ሀከር ለመሆን የሚያስፈልጉንን ነገሮች እናያለን
#pro ሀከር ለመሆን

1 Programming
2 Networking
3 Password Guessing
4 Social-Engineering
5 Website Development
6 Reverse Engineering (optional)
7 Logic

💠 #Programming

♻️ what is programming ( ፕሮግራሚንግ ምንድነው ?)
program ማለት የትዕዛዞች ስብስብ ሆኖ computer ምን መስራት እንዳለበት የሚነግረው ነው በቀላሉ computer የምናናግርበት መንገድ ነው ። computer የኛን ቋንቋ መረዳት አይችልም ስለዚህ የኮምፒውተር ማናገርያ(ማዘዣ) ቋንቋ መጠቀም ግድ ይሆናል ማለት ነው ። የኮምፒውተር ቋንቋ የሚባለው 0 እና 1 ብቻ የያዘ ሲሆን ለማስታወስ እና ለመፃፍ እጅግ በጣም ከባድ ነው ። ስለዚህ programmers High level language ወይም በሰው ልጅ በቀላሉ መነበብ እና መጻፍ የሚችል ቋንቋ ሰሩ 3 አይነት ቋንቋዎች አሉ።

♻️Types of programming languages

1⃣ Low level language
2⃣ Mid level language
3⃣ High level language

1⃣ low level language
እነዚህ ቋንቋዎች ለማንበብ እና ለመማር እጅግ በጣም የሚከብዱ ናቸዉ ነገር ግን በቀጥታ Hardware access የሚያደርጉ ናቸው ። በጣም አሪፍ ቋንቋዎች ናቸው በብዛት Operating system programm ለማድረግ ይጠቅማሉ እናም በቤታችን ውስጥ የምንገለግልባቸው እቃዎች programm የሚደረጉት በlow level programming languages ነው ።
ለምሳሌ :-BASIC
COBOL
C
ASSEMBLY(የመጨረሻው ደረጃ ነው። የቋንቋዎች አለቃ ነው )

2⃣ Mid level languages
እነዚ ደግሞ በ low level እና High level መሀከል ሆነው balance የሚያደርጉ ናቸው ከ low የተሻለ የመነበብ ጥራት አላቸው ። ከhigh level የተሻለ ፍጥነት እና አቅም አላቸው ።
ለምሳሌ:- C++

3⃣ High level languages
እነዚህ ለሰው ልጅ እጅግ በጣም የተመቹ ናቸው ለማንበብ እና ለመጻፍ በጣም ቀላል ናቸው ነገር ግን ፍጥነታቸው ከሁሉም ያነሰ ነው ።
ለምሳሌ:- Python
Java
Ruby
Php

♻️ Types of running

1 compiled languages

እነዚህ ቋንቋዎች computer ላይ ከመጠቀማችን በፊት compiler የሚባሉ የተለዩ software የኛን code ወደ machine code ይቀይሩታል ። ይህ process compilation ይባላል አንዴ ወደ machine code ከተቀየረ compile ሆነ ይባላል ። አንዴ compile የሆነ program ለመመለስ ወይም ድጋሚ ለመጻፍ በጣም አስቸጋሪ ነው ። ነገር ግን አንዴ compile ከተደረገ በኋላ ወደ ፈለጋችሁት computer በቀላሉ ማዘዋወር ትችላላችሁ !
ለምሳሌ :-C++

2 Interpreted languages

እንደነዚህ አይነት languages የግዴታ computer ላይ ለማሰራት #Interpreter የተባለ software ያስፈልጋል ይህ አይነት program በድጋሚ ለመጻፍ እና ለማስተካከል በጣም ቀላል ነው ።

@ethiorealhack
ከባድ የሚመስለውን ግን ድፍረት ብቻ የሚጠይቀውን ATM MACHINE hack ማረግ።

እንደምናቀው DIF(Default international password) 0000 ነው። ስለዚህ እርሶ የATM card passwork ከመቀየራቹ በፊት 0000 ነበር።
አሁን አንድ የATM card ቢሰራም ባይሰራም N.P በሻማ ቅላጭ atmን እንቀባዋለን(ሲም ካርድ ላይ ያለውን አይነት ቦታ) ከዛ ATM machin ውስጥ ከተን password 0000


ህዝቤ እዛ ግራ ተጋብተሽ ብትያዢ አንተዋወቅም።


Good luck!!! hackers

JOIN FOR MORE | @ethiorealhack
ባንክና ሌሎች ተቋማት እንዴት ሃክ/hack/ ይደረጋሉ።
*
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የገጻችን ተከታታዮች እንዴት ናችሁ። በዚሕ ተከታታይ ክፍል ሰፋ
አድርገን ስለ ሳይበሩ ዓለም/መረጃ ብርበራና ዘረፋ/ በሰፊው እንመለከታለን።
በአሁኑ ወቅት ዓለም በዲጂታል ሲስተም ወደ አንድ ቤተሰብ ብትመጣም የመረጃ ስርቆት/ሳይበር
ወንጀል/ ግን ራስ ምታት ከሆነባት ብዙ ዓመታትን ተቆጠረዋል። ከትንሽ እስከ ትልቅ፡ ከግል
እስከ መንግስት ተቋማትና ከክልል እስከ ሀገር ብሎም አሕጉር ድረስ ኢንተርኔት እስከተዘረጋበት
ቢሮ ሳይበር ዓለምን እየረበሸ ይገኛል። በቅርቡ ባሳለፍነው ሐምሌ ወር መጨረሻ እንኳ ሩሲያ
በታሪኳ አይታው የማታውቅ የሳይበር ጥቃት ደርሶ ወደ 8GB የሚሆን የወታደራዊና የሀገራዊ
ደሕንነት መረጃዎች ዘረፋ ጥቃት ደርሶባታል። ባለፉት ሁለት ዓመት ውስጥ እንኳ 'ዋና
ክራይ' ...ትርጓሜው አለቅሳለሁ እንደማለት ነው.....የተባለው በሀከሮች የተሰራው
የኮምፒውተር ባይረስ አለምን ኢትዮጵያን ጨምሮ 150 ሀገሮችንእንዴት እንደመታ የቅርብ ጊዜ
ትውስታ ነው። ይሕ ባይረስ ብር ከተሰጠከው ብቻ ነው ከኮምፒውተር ሲስተም የሚወጣው።
ባይረሱ የ200,000 ሰዎችን ቤት ሲያንኳኳ የ300,000 ኮምፒውተሮችን ደግሞ
አጥቅቷል።ሲወጣም እጅግ በረቀቀ መልኩ ራሱን በመግደል/Self Killing/ ስለነበር፡
ስለማንነቱ/ፎረንሲክ ምርመራ/ ዓለም እስካሁን አልደረሰበትም። ሰሜን ኮርያ ግን በጉዳዩ
ተጠርጥራ ነበር።ያደረሰው ኪሳራም በኮምፒውተር እስከ 600$ የሚጠይቅና የታይዋንን
የኤሌክትሮኒክ ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ እንዲዘጋ በማድረግ ባጠቃላይ 4ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር
ጥፋት አድርሷል፡ መዝብሯል።
በዚሕ ጽሑፍ ውስጥ ስለተቋማት የመረጃ ሰበራ ሂደት በቅደም ተከተል ይቀርባል። ከዚያ በፊት
ግን እኛ መረጃ ሰባሪዎች አይደለንም ለጠቅላላ እውቀትና ለትምህርት ያክል ነው የምንጽፈው
ለማለት እንወዳለን። ሰላም።
*
የባንክና የንግድ ተቋማት እንዲሁም የማኅበራዊ ወታደራዊ ተቋማት ወዘተ የሚበረበሩት በተለያየ
ምክንያት ነው።
*አንደኛውና ዋነኛው የመረጃ አያያዝን አለማጠንከርና አለማዘመን ናቸው። እነዚሕ ነገሮች
በመረጃ አያያዝ እጅግ ወሳኝ ናቸው። ለምሳሌ ከይለፍቃል/PassWord/ ጀምሮ አለማጠንከር
እነደምሳሌ ይነሳል። alemu1234, 0934....43, abcd1234, love143, password1,
...ወዘተ የሚሉ የይለፍ ቃሎች በሀከሮች ለመገኘት የደቂቃ ጊዜ አይወስድባቸውም። ፓስወርድ
ሰበራን በተለያየ መልኩ የሚሰራ ሲሆን ከነዚሕ ውስጥ የሚታወቀው፡ ብሩት ፎርስ አታክ ወይም
ዲክሽነሪ አታክ የሚባለው ነው። ይሕም የተለያዩ ዓለም ላይ አሉ የተባሉ ስሞችን እያስገባ
ይፈልጋል። የይለፍ ቃሉ ከጠነከረ ለምሳሌ $@78S#Fm&%=, ዓይነት ፓስወርዶች ሊሰበሩ
አይችሉም/99.5% ጠንካራ ናቸው/። በስፋት ደግሞ በሌላ ጊዜ እንመጣበታለን።
*የኔትዎርክ ደሕንነት፡ የኔትዎርክ እውቀት በሀከሮች ዘንድ መሰረታዊ ነው። የኔትዎርክ
አቀማመጥ ፡ዝርግታ ፡ደሕንነት ...ወዘተ ይቃኛሉ። ዘዴው የኔትዎርክ ኮማንድ እውቀት/TCP/IP/
UDP..... Network protocol, Network topography, Mac address & Port scan,
Ip Address searching...ወዘተ የሚባሉ መሠረታዊ ነገሮች ለመረጃ ሰባሪዎች ወሳኝ
ናቸውና ስለኔትወርቅ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ምክንያቱም እነርሱም በኔትወርክ እንጂ በአካል
ተገኝተው መረጃና ሌሎችን ነገሮች አያደርጉምና። ለምሳሌ ስለ አንድ ድርጅት ለማወቅ ለማወቅ
መረጃን online ይሰበሰባ። አንድ ሰው ስለ google ለማወቅ አድራሻ ቢፈልግና ሰርበሩን
ባያውቀው በኔትወርክ ping www.google.com ብሎ cmd ላይ ፒንግ በማድረግ ስለ ip
address, ttl. Time bytes በቀላሉ ማወቅ ይችላለ። ቀጣዩን ደግሞ እንዲሕ እያደረገ
ይጓዛለሁ። ሀከሮችም እንደዛው ነው። በነገራችን ላይ google ላይ ከአራት በላይ ፒንግ
ካደረጋችሁ ስለላ መስሎት ሊዘገጋባችሁ ይችላል። ማሳሰቢያ ናት / ስለዚሕ ደህንነታቸው
ባልተጠበቀ ኔትዎርኮች ላይ ሀከሮች ይረማመዱባቸዋል።
*የፕሮግራሚንግ ችሎታ : በፕሮግራሚንግ እውቀት አብዛው ብላክ ሃከሮችና የሶፍትዌር
መገንባት ችሎታ ያላቸው ፕሮግራመሮች የሚጠቀሙበት ሲሆን እነዚሕም አንቲ ባይረሶችን
ለማለፍ, ባይረስ ለመስራት, ኪሎገር ለመስራት, መረጃን ለመሠብሰብ, የይለፍ ቃል መሠለል,
አጠቃላይ የሲስተሙን ደካማ ጎን ለማግኘት ይጠቀሙበታል።
*ሌላው የሶሻል ኢንጅነሪንግ ዘርፍ ነው። ሶሻል ኢንጂነሪንግ/ማኅበራዊ ምሕንድስና/ የሚባለው
ቀላል ቴክኒኮችን/ምርመራ/ በመጠቀም ለመረጃ ሰበራ መዘጋጀት ነው። ከነዚህም አንዱና
ታዋቂው ፊሺንግ አታክ/አታሎ ማጥቃት/ የሚባለው ነው። ለምሳሌ ዳታ ልላክልሕ ኤሜልህን
ስጠኝ ያለ ሰው፡ ኤሜል ከሰጠኸው በኋላ ፓስወርዱን ለማግኘት ሌሎች ዘዴዎችን በመጠቀም
ያገኘዋል። በዩኒበርስቲው የግሬድ ውጤት ማሳወቂያ ቢሮ ሄደው "ፓስወርዱን ረሳኩት
ይስተካከልልኝ" ብሎ ሄዶ admin pageን ከነ Ip address ጋር በማየት ውጤታቸውን ከD
ወደ A+ የሚቀይሩ ብልጥ ተማሪዎች አይጠፋም።ip ና admin pageን ካገኙት username
ና password በሌላ ዘዴ ያገኙታል ማለት ነው።
*ባይረስ፡ ባይረስ ሌላኛው የኮምፒውተር መጥለፊያ ዘዴ ነው።ይሕም የሚሆነው ከፍተኛ
የፕሮግራም ኮድ የመጻፍ ችሎታ ባላቸው ሀከሮች ነው። የኮምፕዩተር ዳታ አቀማመጥና
አቀናባበር/automata & architecture/ የማወቅ ግዴታን ይጠይቃል። የባይረስ አባት
የሚባለው የሃንጋሪ ሰው ጆን ኒማን በ1949 ራሱን ችሎ ኮምፕዩተር ላይ በማራባት ወደ ሌሎች
ኮምፒዩተሮች መሰግሰግ የሚችል ፕሮግራም ከፃፈ ወዲሕ ሀከሮች በተለያየ መልኩ ባይረስ
ይጠቀማሉ። ባይረሶች/ፕሮግራሞች/ የተለያየ ተልዕኮ ይዘው ወደ ኮምፒውተር ይላካሉ።
መሠለል፡ መረጃ መዝረፍ፡ መረጃ መደበቅና ማጥፋት፡ ኮምፕዩተርና የተለያዩ በኮምፒውተር
ስርዓት የሚሰሩ ማሽኖችን ከጥቅም ውጭ ማድረግ፡ ሊሆን ይችላል።
በይዘታቸው ዋርም/ራንሶርም፡ ትሮጃን፡ ማሊሸስ ወዘተ አየተባሉ ይሄዳሉ በሌላ ጌዜ ራሱን ችሎ
ካላየነው በጣም ሰፊ ነው።
*የኮምፒውተር ቀጥታ ጥቃት: እጅግ ብዙ ዓይነት የኮምፒውተር ቀጥታ ጥቃቶች ሲኖሩ ታዋቂው
ግን ዲዶስ አታክ/Denial of service attack/ ይባላል። ለምሳሌ እኔ እዚሕ ቁጭ ብየ እናንተ
online/ኢንተርኔት እየተጠቀማችሁ/ እንደሆነ ካወቅሁ ወይም ዌብሳይት ካላችሁ ፡
ኮምፕዩተራችሁን ሆነ ዌብሳይት/ድኅረ ገጻችሁን/ ሪሞትሊ መዝጋት/shutdown/ ማድረግ
እችላለሁ። ነገሩ ከባድ አደለም ቀላል ነው። የናንተን አይ ፒ/IP Adress/ ፒንግ አድርጌ
ማወቅ ይጠበቅብኛል። ወይም ዌብሳታችሁን ለመዝጋት አገናኝ አድራሻ/IP Adress/ ካወቅሁ
የቀረዉ ስራ ከባድ አደለም። ምክንያቱም ዳታ በማሳደግና በማሳነስ የመቀበል ፕሮቶኮሉ ከተዛባ
ዌብሳይታቹሕ አይሰራም። በዚሕ/Temporarily Unavailable/ ብሎ ይዘጋል ማለት
ነው።ዲዶስ DDos attack በጣም ቀላል ሲሆን ጥፋቱ እጅግ ከባድ ነው።
*
ስለ ሳይበሩ ዓለም እነዚሕና ሌሎች መንገዶችን በመጠቀም ተቋማትን ያጠቃሉ። ዛሬ ይሕን
ያክል ካልን ሀከሮች የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ተቋማትን እንዴት እንደሚዘርፉና እንዳይያዙ
ከፎረንሲክ ምርመራ ነፃ ለመሆን ምን እንደሚጠቀሙ እንያለን። ሀከሮች የሚጠቀሙባቸው
አስራ ሶስት ያህል መንገዶች እናቀርባለን
@ethiorealhack
  ሀከር ማለት ምን ማለት ነዉ?
🌐ስንት አይነት ሀከሮች አሉ?
📶ደረጃቸውስ?
✔️በዛሬው ክፍለ ጊዜ ስለ ሀከር ምንነቱና ስለ አዬነቶቹ እንዲሁም ስላላቸው የእውቀት ደረጃ ባጭሩ እንዳስሳለን!
ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ የግለሰብ አይነት ነዉ! ሀከር ሲባል ብዙውን ጊዜ የICT እውቀት ያለውና ማንኛውንም ሚስጥራዊ መረጃ አደባባይ ላይ ማውጣት የሚችል ጥበበኛ ማለት ነው!
☑️የሀከር አይነቶችን በዝርዝር እንመልከት!
🎭ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ!
#White_Hat_Hackers:- እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገ-ወጥ ተግባራትን በጥብቅ የሚከለክሉ ናቸው! ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉትም እነዚሁ ናቸው! እንዲሁም Security_Expert በመባል ይታወቃሉ!
:
#Black_Hat_Hackers:- እኚህ ሀከሮች ብዙ ጊዜ #Crackers ይባላሉ እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገ-ወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ!
ለምሳሌ:- #Credit_Card ባንኮችን ሀክ ማድረግ...ወዘተ መጥፎ ተግባራት ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ናቸው!
:
#Grey_Hat-Hackers:- የምንላቸዉ በWhiteHat እና በBlackHat መካከል የሚገኙ Hybrid ናቸዉ! ይህም ማለት አንዳንዴ BlackHat አንዳንዴ ደሞ #White_Hat_Hackers በመሆን ይወላዉላሉ!
የሀከሮች ደረጃ በሶስት አይነት ከፋፍለን እንያቸው!
➡️Scriptkiddies:- እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች ነገር ግን ቡድን መሆን የሚፈልጉ ግለሰቦች ናቸዉ! ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም  #Ready_Made_Tool ወይም በተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ ብዙም ጊዜ ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን ችግር ውስጥ ይከታሉ! አንድ ታዋቂ የሚለው ነገር አለ! ❝Little Knowledge Is Dangerous❞ ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ! አብዛኛውን ጊዜ የሚፈጠር የሀኪንግ ተግባር ነው!
➡️Intermediate Hackers:- ከScriptKiddies በበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ ግን የራሳቸዉን #Exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ!
➡️Professional Or Elite Hackers:- ብንቀናባቸውም የሚመረጡ በጣም የረቀቁ የሀኪንግ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸው! የራሳቸዉን #Exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ! ስለሆነም የትኛዉም አይነት System ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ!
ስለ ሀከሮች ምንነት፣አይነትና ደረጃ በአጭሩ ይህን ይመስላል! ቁም ነገር እንደያዛችሁ ተስፋ እናረጋለን!👇👇👇
Share..@ethiorealhack