Ethiopian Reporter Magazine
285 subscribers
32 photos
30 links
የኢትዮጵያ ሪፖርተር መጽሔት በሚዲያና ኮምዩኒኬሽንስ ሴንተር እየታተመ የሚወጣ ወርኃዊ መጽሔት ሲሆን፣ የሚያተኩረውም በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ፣ ባህላዊና የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ነው፡
Download Telegram
to view and join the conversation
ኮሮና ቫይረስ እየደቆሳቸው ያሉ አነስተኛና ጥቃቅን ነጋዴዎች

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱ ይፋ ከተደረገ ሁለት ወር ሞልቶታል፡፡ ምንም እንኳን እስካሁን የቫይረሱ ሥርጭት በአንጻራዊነት (ቫይረሱ በስፋት ጉዳት ካደረሰባቸው አገሮች አንጻር) አነስተኛ ቢሆንም ወረርሽኙ በኢኮኖሚው ላይ ትልቅ ጉዳት ማድረሱን ቀጥሏል፡፡ የቫይረሱን ሥርጭት ለመግታት ሲባል እየተወሰዱ ያሉ እንቅስቃሴዎችን የመግታት፣ ስብሰባዎችንና ሁነቶችን የመሰረዝ፣ ትምህርት ቤቶችን የመዝጋት ወዘተ እርምጃዎችን ተከትሎ፣ የምርታማነት መቀነስ፣ ፍላጎትና የአቅርቦት አለመጣጣም፣ የእሴት ሰንሰለት መዳከም በመፈጠሩ ምክንያት በርካታ የንግድ ሥራዎች ላይ መዳከም እያስከተለ ይገኛል፡፡ ምንም እንኳን ኢኮኖሚያዊ ጉዳቱ…….

Read More at: https://bit.ly/3gdGrjZ
Like Our Facebook Page at https://bit.ly/3bQvdys

@EthioReporterMagazine
ከኮቪድ-19 ለኢትዮጵያውያን የተጻፈ ደብዳቤ

ውድ የኢትዮጵያ ልጆች፣ እኔ ኮቪድ-19 ውዲቷን አገራችሁን ልጎበኝ ከመጣሁበት ዕለት ጀምሮ የየዕለት ኑሯችሁን በጥልቀት እንድታዘብ ከፍተኛ ዕድል አግኝቻለሁ፡፡ ዋነኛ የመወያያ ርዕሰ ጉዳያችሁ በመሆኔ ስለእኔም ሆነ ስለእናንተ ብዙ እንዳውቅ ረድታችሁኛል፡፡ በቆየሁባቸው ጊዜያት ስላለፈ ታሪካችሁ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎቻችሁ ብዙ ሰምቻለሁ፡፡ ብዙም አይቻለሁ፡፡ የእኔንም የእናንተንም መጨረሻ ለማወቅ አስቸጋሪ ቢሆንብኝ ይችን ደብዳቤ አስቀድሜ ልጽፍላችሁ ወደድኩ፡፡ የምር ግን ንትርካችሁን ተዋችሁት?

read more at: https://bit.ly/3d4x709
like our facebook page at https://bit.ly/3bQvdys

@EthioReporterMagazine
“የሕዝብ ጥቅም እራሱን ችሎ ሕግ ሊወጣለትና በዝርዝር ሊቀመጥ ይገባል”

ስለ ጥቅም ሲነሳ ሊታሰቡ የሚችሉ የተለያዩ ዓይነት ጥቅሞች አሉ፡፡ የግል፤ የቡድ፤የሕዝብና የመንግስት ጥቅሞች ቅድሚያ የምንሰጣቸው ናቸው፡፡ ጥቅም የራሱ መገለጫና ዓይነት ቢኖረውም፤ በዋናነት የሕዝብ ጥቅም ግን ለየት ይላል፡፡ መክንያቱ ደግሞ ጥቅል ስለሆነና ምን ማለት እንደሆነ በሕግ በዝርዝር ባለመቀመጡ ነው፡፡ የሕዝብ ጥቅም ትርጉም ተሰጥቶት በግለጽ ባለመቀመጡ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የሚያመዝን መሆኑን በርካቶች ሲናገሩ ይሰማል፡፡ የሕዝብ ጥቅም የሚለው በጥቅል በመቀመጡ፤ መንግስት የፖለቲካ መሳሪያ አድርጎ ዜጎችን ማሰሪያና መፍቻ በማድረግ እንደፈለገ እየተጠቀመበት ነው የሚሉም አሉ፡፡

ሪፖርተር መጽሔትም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ያገኙትንና ከ 30 ዓመታት በላይ በሕግ ኤክስፐርትነት፤ በዳኝነት፤ በዩኒቨርስቲ መምህርነት፤ በጥብቅናና አማካሪነት ሰፊ ልምድ ያላቸውን፤ ታዋቂውን የሕግ ባለሙያ አቶ ፊሊጶስ ዓይናለምን “የሕዝብ ጥቅም ምንድን ነው ” በሚለው ጥያቄ ዙሪያ የአደባባይ አምዱ እንግዳ አድርጓቸዋል፡፡

read more at: https://bit.ly/2ypEPTf
like our facebook page at https://bit.ly/3bQvdys

@EthioReporterMagazine
የፍርድ ቤቶች መዘጋት በማረሚያ ቤት ከሚገኙ እስረኞች መብት አንፃር እንዴት ይታያል?

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3/2012 መግቢያ ላይ፣ ኮሮና (ኮቪድ-19) በዓለም አቀፍ ደረጃ በፍጥነት እየተሠራጨና ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለ ወረርሽኝ በመሆኑና በመደበኛ የመንግሥት አሠራር ሥርዓት ሥርጭቱን መከላከልና መቆጣጠር የማይቻል ስለሆነ፣ የአሰቸኳይ ጊዜ አዋጁን የማውጣት አስፈላጊነት በግልጽ አስቀምጧል፡፡ https://bit.ly/2A1qqgv

@EthioReporterMagazine
የዱር እንስሳት በአንድነት ፓርክ

በቀደመው ዘውዳዊ ዘመን፣ ታች ግቢ ይባል የነበረው ታላቁ ቤተ መንግሥት ዘዳግማዊ ምኒልክ፣ በቅርቡ በመንግሥት በተደረገለት የማሻሻልና የማዘመን ሥራ የዱር እንስሳት ፓርክ ባለቤት መሆን ችሏል፡፡ ፓርኩ የተለያዩ አራዊትንና ሌሎች እንስሳትን በእቅፉ ይዟል፡፡ ፎቶዎቹ የፓርኩን ከፊል ገጽታዎች ያስቃኛሉ፡https://bit.ly/2X0kxJH

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook: https://bit.ly/3bQvdys
Twitter: https://bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
ዕድሜ ጠገቡ የኢትዮጵያ ዝሆን ሕይወት አለፈ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በሚገኘው ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ ይኖር የነበረው ዕድሜ ጠገቡና ዝነኛው ዝሆን፣ ግንቦት 13 ቀን 2012 ዓ.ም. ሕይወት ማለፉን የፓርኩን ኃላፊ ጠቅሶ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ https://bit.ly/2ZBTeXI

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook: https://bit.ly/3bQvdys
Twitter: https://bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
እንስሳትን በሰላም የማሰናበት እንቅስቃሴ
በብዛት የአዲስ አበባ ጥግ ላይ ቆመው ሲተክዙ ይታያሉ፡፡ የሆነ ነገር በመጠበቅ ላይ ያሉም ይመስላሉ፡፡ እንቅስቃሴ የላቸውም በዚያው ተፈጥረው እዚያው ኖረው እዚያው የሚሞቱ ነው የሚመስሉት፡፡ ነገር ግን ሀቁ ሌላ ነው፡፡ https://bit.ly/3d5PAt9

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook: https://bit.ly/3bQvdys
Twitter: https://bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
ሪፖርተር መጽሔት
ኢትዮጵያ ሪፖርተር መጽሔት በሚዲያና ኮምዩኒኬሽንስ ሴንተር እየታተመ የሚወጣ ወርኃዊ መጽሔት ሲሆን፣ የሚያተኩረውም በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ፣ ባህላዊና የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ነው፡፡

https://bit.ly/3eox9Qz

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram: www.bit.ly/2X3oOdZ
Facebook: www.bit.ly/3bQvdys
Twitter: www.bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
ፈታኝ ጊዜያትን ለማለፍ ጥንቃቄና ብልሃትን መሣሪያ ማድረግ ግድ ይላል!

የሰው ልጅ በሠራቸው ከጅምላ ጨራሽ እስከ ነፍስ ወከፍ የጦር መሣሪያዎች አንዱ በሌላው ላይ ለመንገሥ በሚያደርገው ሽኩቻ፣ ዓለም በቀውስ ውስጥ ሆና መቀጠል እንዳለ ሆኖ፣ ሁሉንም እኩል ያደረገና ማንም በማንም ላይ ኃይሉን የማያሳይበት ሌላ የዓለም ፈተና ወረሽኝ ከተከሰተ ወራት ተቆጥረዋል፡፡ ኖቭል ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) በቻይና ሁቤ ግዛት ውሃን ከተማ ውስጥ ባለፈው ዲሴምበር መጨረሻ ላይ የተከሰተው ይህ ወረርሽኝ በአራት ወራት ውስጥ ከ290,000 በላይ ሰዎችን ሕይወት አጥፍቶ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ደግሞ የቫይረሱ ተጠቂዎች እንዲሆኑ አድርጓል፡፡https://bit.ly/2XioUA1

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook:https://bit.ly/3bQvdys
Twitter: https://bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
ለ2013 በጀት ዓመት ከ476.3 ቢሊዮን ብር ረቂቅ በጀት ቀረበ

የሚኒስትሮች ምክርቤት ለ2013 በጀት ዓመት 476,012,952,445 ብር ረቂቅ በጀት እንዲያጸድቅለት፡ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2012 ዓ.ም ውሳኔ አሳልፎ ልኳል።

ምክር ቤቱ ለፌደራል መንግስት መደበኛ ወጪ 133,321,561,063 ብር፣ለካፒታል ወጪዎች 160,329,788,483 ብር፣ለክልሎችየሚሰጥ ድጋፍ 176,361,602,899 ብር እና ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈፀሚያ ድጋፍ 6,000,000,000 ብር ፡ በድምሩ 476,012,952,445 ብር ረቂቅ በጀት አጽድቆ ለምክር ቤቱ ልኳል።

ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ
https://bit.ly/30eZG7d

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook:https://bit.ly/3bQvdys
Twitter: https://bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
“ኢትዮጵያ በኢየሩሳሌም” ዓውደ ጥናት

በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን ጋር በመተባበር “ኢትዮጵያ በኢየሩሳሌም” በሚል ርዕስ ያዘጋጀው ዓውደ ጥናት (ዌብናር ሲምፖዚየም) ሰኔ 10 ቀን 2012 ዓ.ም. እንደሚጀመር አስታወቀ፡፡

ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ
https://bit.ly/2MBbatZ

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook:https://bit.ly/3bQvdys
Twitter: https://bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለመስደብ ብለው የተቋቋሙ ሚድያዎች እንዳሉና እነሱንም በገንዘብ የሚደግፉ ባለሀብቶች እንዳሉ እንደሚታወቅም ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ተናገሩ።

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook:https://bit.ly/3bQvdys
Twitter: https://bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 136 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,775 የላብራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2,156 ደርሷል።

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook:https://bit.ly/3bQvdys
Twitter: https://bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
ከኮረና ቫይረስ ጋር ተያይዞ በቤት ውስጥ እንዲቆዩ የተደረጉ ሕፃናት ቤተሰቦቻቸው እንደተደፈሩ ቢነገርም፡ ምንም ዓይነት የክስ ፋይል አለመከፈቱን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ በትዊተር ገፃቸው አስታውቀዋል።

ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ
https://bit.ly/2AMjnJ9

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook:https://bit.ly/3bQvdys
Twitter: https://bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
ፌደሬሽን ምክርቤት ከሕገመንግስት አጣሪ ጉባኤ የቀረበለትን ውሳኔ አጸደቀ

አፈጉባኤም መርጧል

የኢፌዴሪ ሕገመንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በ 20 ቀናት ውስጥ ውይት በማድረግና የተለያዪ ሀሳቦችን ተቀብሎ "ሕገመንግስቱ ይተርጎምልኝ" በማለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በላከለት ጥያቄ መሰረት ተርጉሞ የላከለትን ውሳኔ የፌደሬሽን ምክርቤት ዛሬ ሰኔ 3ቀን 2012 ዓም አጽድቆታል። በመሆኑም የፖርላማውንና ሥራ አስፈጻሚን የሥራ ጊዜ እንዲራዘምና ምርጫም ኮሮና ቫይረስ ከቆመበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ዓመት ውስጥ እንዲደረግ ውሳኔ አሳልፏል።
ምክር ቤቱ ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓም በራሳቸው ፈቃድ ከኃላፊነታቸው በለቀቁት ወ/ኬሪያ ኢብራሄም ቦታ አፈጉባኤም ተሾሟል።

ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ
https://bit.ly/3f96mIn

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook:https://bit.ly/3bQvdys
Twitter: https://bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
ፌደሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤም መርጧል።

ምክር ቤቱ ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓም በራሳቸው ፈቃድ ከኃላፊነታቸው በለቀቁት ወ/ኬሪያ ኢብራሄም ቦታ አፈጉባኤ ሾሟል።

አደም ፉራን ወ/ሮ ኬሪያን ኢብራሔምን ተክተው የፌደሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook:https://bit.ly/3bQvdys
Twitter: https://bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
መከላከል ከመታከም ይበልጣል፣
ቤት መቆየት ሆስፒታል ከመተኛት ይሻላል፣
የአፍና አፍንጫን መሸፈኛ አድርጎ መተንፈስ በማሽን ከመተንፈስ ይልቃል::
#COVID19Ethiopia

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook:https://bit.ly/3bQvdys
Twitter: https://bit.ly/2AVPBBG

@EthioReporterMagazine
አቶ ጃዋር መሀመድ "በማላውቀው ሀኪም መነካት አልፈልግም" በማለቱ በግል ሀኪም እንዲታከም ጥብቅ ትእዛዝ ተሰጠ
_ የዓቃቤ ሕግ ምስክርሮችን መሰማትተጀረ

አቶ ጃዋር መሀመድ ከአራት ቀን በፊት ነሐሴ 11 ቀን 2012 ዓም እንደታመመ ለፍርድ ቤት በማስረዳት የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ሳይሰሙ ለዛሬ ነሐሴ 14 ቀን 2012 ዓም በተቀጠረው መሠረት የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች መሰማት ጀመሩ።

ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ
https://bit.ly/2FEDjzT

ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ ይከታተሉን:
Telegram:https://bit.ly/2X3oOdZ
Facebook:https://bit.ly/3bQvdys
በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት (SMS) መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 7474 OK ብለው ይላኩ።
ለሥራ ለመመዝገብ በስልኮ OK ብቻ ብለው ወደ 7474 አሁኑኑ መልእክት ይላኩ!
በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት (SMS) መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 7474 OK ብለው ይላኩ።
ለሥራ ለመመዝገብ በስልኮ OK ብቻ ብለው ወደ 7474 አሁኑኑ መልእክት ይላኩ!