Forwarded from Addis መረጃ™
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ።
ኩባንያው ያገኘው ገቢ ከአምናው ዓመት ጋር ሲነፃፀር 44 በመቶ ጭማሪ አድርጓል።የወጠነውን ገቢ ከማሳካት አልፎ 8 በመቶ ተጨማሪ እንዳሳካ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ለሸገር ነግረዋል።አየር መንገዱ ኦፕሬሹኑን በማሳደግ የመንገደኛ ቁጥርና የሚያጓጉዘውንም እቃ በመጨመር ዘንድሮ 5 ቢሊየን ዶላር አግኝቷል።
የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ውጤቱ ሊገኝ የቻለው ብቁ አመራር በመስጠትና በሰራተኞቹ ሌት ተቀን በመስራት የመጣ ውጤት ነው ብለዋል።አየር መንገዱ ከጭነት ገበያ ጥሩ ገቢ ለማግኘት የሚበሩትን አውሮፕላን ቁጥራቸውን ወደ 38 አሳድጎ ሲሰራ ቆይቷል ተብሏል።
አሁን የጭነት ገበያው ቀዝቀዝ ሲል ደግሞ የመንገደኛ ኦፕሬሽን ሲበዛ 13 ቱን ወደ ነበሩበት መልሰናል ብለዋል ዋና ሥራ አስፈፃሚው።አየር መንገዱ አሁን 138 አውሮፕላኖችን ያበራል።36 አዳዲስ አውሮፕላኖችን አዟል።ሐምሌ 1 በጀመረው 2015 በጀት ዓመት ከ 36ቱ 13ቱን አውሮፕላኖች ለማስገባት አቅዷል።ከ13 አውሮፕላኖች አስሩ ቦይንግ 737 ማክስ የሚባሉት ናቸው።
3ቱ ባለፈው ሐምሌ ወር ገብተዋል።የሚቀሩት 7 ደግሞ በቅርቡ እንደሚገቡ አየር መንገዱ ለሸገር ነግሯል።ከዚህ በተጨማሪም የኢትዮጵያ አየር መንገድ 2 ኤር ባስ ኤ 350 የሚባሉ አውሮፕላኖች እንደሚመጡ ዋና ሥራ አስፈፃሚው ነግረውናል።አየር መንገዱ በረራውን በዚህ መንገድ ያሳድጋል ተብሏል።በእድሜ የገፉት ጥቂት የሚከራዩ አውሮፕላኖችም እንደሚወጡ ሰምተናል።
Via Sheger FM
@Addis_Mereja

Forwarded from 🛫🛫The Pilot's🛬🛬 (🇳ate)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The future aviation 😍
@ethiopianpilots
@ethiopianpilots
Result Announcement - Ethiopian aviation academy
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/announcement/result-announcement#collapseFour_0

EAA
Result Announcement
Result is out !!!
For those who applied for self- sponsered trainee pilot here is the link check out your name
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/announcement/result-announcement#collapseFour_0
@ethiopianpilots
For those who applied for self- sponsered trainee pilot here is the link check out your name
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/announcement/result-announcement#collapseFour_0
@ethiopianpilots
Forwarded from Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737- MAX አውሮፕላን “Insulation Blankets” ማምረት ጀመረ። “Insulation Blankets” አውሮፕላን በከፍተኛ ጫማ ላይ ሲበር ከሚፈጠር ቅዝቃዜ እንዲሁም የአውሮፕላን ሞተር ድምፅ የሚከላከል የአውሮፕላን የውስጥ አካል ነው። ለተጨማሪ ንባብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ። https://bit.ly/3S2aSMN
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
CorporateWebsite
Ethiopian Airlines and Geven-SkyTecno Partner for Insulation Blankets Manufacturing for Boeing 737 MAX, inaugurate new facility
Forwarded from Star tutorial center
ሰላም ጤና ይስጥልን የstar home and online tutor አባላት እንዲሁም ቤተሰቦች። በመጀመሪያ እንኳን ለ2015 አዲሱ ዓመት በሠላም አደረሰን አደረሳቹ። እንደ ሁሌው በዚህ ዓመትም ከአምና በተሻለ ሁኔታ ተደራሽነትን አስፍተን ፤ የተማሪዎችን ውጤት መመዘኛ መስፈርተ አድርገን እደጆ ደርሰናል። በማንኛወም የትምህርት ደረጃ ላሉ ተማሪዎች እንዲሁም በአዲስ አበባ
#አስኮ #ፓስተር
#ዊንጌት #አጣና_ተራ
#መድኃንያለም #አዲስ_ሰፈር
ለልጆ አስጠኚ ረዳት ከፈለጉ ሁለቴ ማሰብ ሳያስፈልጎ በዚህ አድራሻ +2519 72 14 53 44 ሀሎ ይበሉን ወይም ሀሳብ አስተያየቶን በመልዕክት ማስቀመጫው @startito ያድርሱን መልሳችን ከሚያስቡት በላይ የፈጠነ ነው።
https://t.me/Starhomeandonlinetutor
ስለግዜዎ ክብረት ይስጥልን ብለናል።

Telegram
Star tutorial center
ሁሌም ስኬትህ ስኬቴ ፤ ውጤትሽ ውጤቴ ነው እና ሁለት ግዜ አያስቡ። ስለማንኛውም ሀሳብ አስተያቶ በዚህ አድራሻ ሀሳቦን ያድርሱን
@startito
ሀሎ ማለትም ያሻዎ እንደሆን በዚህም መገናኘት እንችላለን። +2519 72 14 53 44
@startito
ሀሎ ማለትም ያሻዎ እንደሆን በዚህም መገናኘት እንችላለን። +2519 72 14 53 44
Forwarded from Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የአህጉራችን ትልቁ የልህቀት ማዕከል የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ በዛሬው ቀን በመልቲ ክሩ ፓይለት ፍቃድ ፕሮግራም እና በንግድ ፓይለት የስልጠና ፍቃድ መርሃ ግብር 236 ፓይለቶችን አስመርቋል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Forwarded from Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
Ethiopian Airlines kindly advises its followers that its official Facebook account is compromised and currently working with Meta to restore it. Please note the information posted on this page is not from Ethiopian Airlines.
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#ETHIOPIA
በሀገራችን ኢትዮጵያ 13ኛው የግል የአውሮፕላን አየር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ተመዝግቧል።
13ኛው የግል የአውሮፕላን አየር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ሆኖ በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የተመዘገበው " ጎልድ ስታር አቪዬሽን " ነው።
ተቋሙ ምዝገባውን በስኬት ያጠናቀቀው ዓለም አቀፍ አሰራርን ተከትሎ የተቀመጠውንና በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የሚተገበሩትን 5 ደረጃዎችን (five phases) በስኬት አጠናቆ በመገኘቱ ነው።
በውስጣቸው በርካታ ተግባራትን የያዙት አምስት ስታንዳርዶች pre-application, formal application, Document evaluation and Inspection and finally Certification የሚባሉ ሲሆን ጎልድ ስታር ትላንት በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር የተፈረመበትን ሰርትፊኬት በይፋ ተቀብሏል፡፡
በአሁን ሰዓት በሀገራችን " ጎልድ ስታር አቪዬሽን " ን ጨምሮ በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ተመዝግበው አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የአውሮፕላን አየር ትራንስፖርት ተቋማት 13 ደርሰዋል፡፡
" ጎልድ ስታር አቪዬሽን " የእውቁ ባለሀብት #ወርቁ_አይተነው ድርጅት መሆኑን ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopia