ሊቨርፑል ኢትዮጵያ
28.3K subscribers
31.4K photos
734 videos
1 file
853 links
እንኳን ደህና መጣችሁ 🌟

🔴 የቀዮቹ መንደር የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዘጋቢ ቻናል !

➲ ዜናዎችን በፍጥነት
➲ ጨዋታዎችን በቀጥታ ከቪዲዮ ጋር
➲ ሰፊ ትንታኔዎችን አናቀርባለን

🌀ለማስታወቂያ ስራ - @symit_j
Download Telegram
ጊርትሪዲያ አርኔ ስቶልን ተከትሎ ወደ ሊቨርፑል መቀላቀል ይፈልጋል!

[telegraaf]

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
➸የአፍሪካው ኩራት የግብፁ ሜሲ መሀመድ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት እንደሚቆይ ተረጋግጧል!

ምንጭ [ፓውል ጆይስ]🎖


➝እሱን ምትሰድቡ ሰዎች ግን ውለታ ቢስነት ነው ሊቨርፑል ለዚ ደረጃ ያበቃው እሱ ነው በዚ አመት እንኳን እስከ አፍሪካ ዋንጫው ድረስ የነበረው ሳላህ የባላንዶር ግምት ሁላ አግኝቶ ነበረ ከጉዳት መልስ አቋሙ ወረደ እንጂ.....ደሞ አቋሙ በቅርቡ እንደሚመለስ አትጠራጠሩ.....ከክሎፕ ጋር ያደረገው ነገር ደሞ ብዙዎቻችንን አናዶናል ግን በቅርቡ ወደ ድሮ ፍቅራቸው እንደሚመለሱ አትጠራጠሩ! ክሎፕ ከመልቀቁ በፊት በቀሩን 3 ጨዋታዎች ላይ ክሎፕ እና ሳላህ ወደ ድሮ ሁኔታቸው እንደሚመለሱ አትጠራጠሩ!


የአፍሪካው ኩራት የግብፁ ሜሲ በሊቨርፑል ቤት ለተጨማሪ አመታት ይቆያል።

🇪🇬🤴


@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
🔴🔐 ሊቨርፑል እና ፌይኖርድ ሁሉንም ስምምነቶች ተፈራርመው ጨርሰዋል።

በዚህ ሳምንት በክለቦች መካከል ይፋዊ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ እቅድ ተይዟል።

ሁሉም ነገር ተጠናቋል 🇳🇱

🏅Fabrizio romano

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
የሶፉ ስኮር የ35ኛ ሳምንት ምርጥ 11 ይሄንን ይመስላል።

ከሊቨርፑል ሉዊስ ዲያዝ እና አንዲ ሮበርትሰን መካተት ችለዋል !

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
#ቀጣይ_ጨዋታ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ !

🔴ሊቨርፑል 🆚 ቶተንሀም

🗓️ እሁድ

አመሻሽ 12:30

🏟️ አንፊልድ ስታድየም

🔴ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል🔥

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
ሞ ሳላህ ቢያንስ ለአንድ አመት ኮንትራት ማራዘም ይፈልጋል።

ዴቪድ ሊንች 🥇

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
አንዲ ሮበርትሰን ደህና ነው እሁድ ለቶተንሃም ጨዋታ ዝግጁ እንደሚሆን ይጠበቃል።

[LewisSteele_]

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
➽ በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ብዙ የፕሪምየር ሊግ አሲስት ያላቸው ተጫዋቾች ዝርዝር....

ኑኔዝ 13 አሲስት በማድረግ 3ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል 👀

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
🔴 የWhoscored የ35ኛ ሳምንት ምርጥ 11 ይሄንን ይመስላል።

ከሊቨርፑል አንዲ ሮበርትሰን መካተት ችሏል !👏🥰

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
🔴 ሳላህ ክሎፕን የተናገረው ነገር በከንፈር ማንበቢያ ቴክሎኖጂ ታይቶ ይፋ ሆኗል 🤯

👉 ከመጀመሪያው ክሎፕ ሳላህን ለመጨበጥ ሲሞክር ሳላህ የክሎፕ እጅን መትቶ ሄደ ከዛ ሳላህ እንዲ አለው "ስለዚህ ምንም ማድረግ የምችለው ነገር የለም፣ ምንም"

የክሎፕ ምላሽ ተደብቆ ነበር [በቴክኖሎጂው ማወቅ አልተቻለም].... ይህም ሳላህ ለክሎፕ በፍጥነት ዝግጁ አለመሆኑን ያሳያል። ክሎፕ ሄዶ ሳላህን አንድ ነገር በመናገር አበሳጨው....

ሳላ ከዚያ በኋላ  ለክሎፕ እንዲህ አለው

"ከሰባት ዓመት አገልግሎት በኋላ ቀይ ካርድ አገኛለሁ, አደርገዋለሁ" ከዛ ኑኔዝ ወደ ሳላህ መጥቶ ሳላህን ይዞት ሄደ

🏅sport bible

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
ደህና እደሩ ቤተሰቦች 😴

የነገ ሰው ይበለን 🙏

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
🌄 ሰላም ታደረ ቤተሰብ ? 🙏

መልካም ቀን ተመኘንላቹ ❤️

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
𝗧𝗵𝗲 𝗗𝗼𝗰𝘂𝗺𝗲𝗻𝘁𝗮𝗿𝘆 ‼️

🔴-ታላቁ የርገን ክሎፕ በሲዝኑ መጨረሻ ሊቨርፑልን እንደሚለቁ ማስታወቃቸውን ተከትሎ የክሎፕ የመጨረሻ የውድድር ዓመት ላይ ያተኮረው ዘጋቢ ዶክመንተሪ በቀጣይ ሲዝን የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ማለትም በ 2024/25 የውድድር ዓመት መጀመሪያ ላይ በሚቀጥለው ነሀሴ ወር ለተመልካች ይፋ ይደረጋል !🔜👀

እስካሁን ድረስ ይህንን ዘጋቢ ፊልም የማሰራጨት መብትን ያገኘ ምንም ፕላትፎርም የለም ኔትፍሊክስን ጨምሮ !

ዲዝኒ + ዘጋቢ ፊልሙን የማሰራጨት መብት ለማግኘት እጩ ነው፣ ነገር ግን እስካሁን ዘጋቢ ፊልሙን ማን እንደሚያሰራጭ በይፋ የታወቀ ነገር የለም !

🏅The Athletics

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
ሊቨርፑል የብሮንድቢ አጥቂ የሆነውን ዩቶ ሱዙኪን በዚህ ሳምንት ከተከታተሉት ክለቦች ውስጥ አንዱ ነው።

የ22 አመቱ አጥቂ በዘንድሮው የውድድር አመት በ27 ጨዋታዎች 18 የጎል አስተዋፆ አድርጓል።

[bolddk]

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
🚨NEW

የውድድር አመቱ መገባደጃ ሲቃረብ ስለ ወደፊቱ ለመወያየት በሳላህ እና በሊቨርፑል መካከል ንግግሮች ይኖራሉ። ሊቨርፑል ሳላህን ማቆየት እና በ አርኔ ስሎት ስር እንዲቀጥል ይፈልጋሉ።

➽ማይክል ኤድዋርድስ የተጫዋቹ ትልቅ ደጋፊም ነው።

🎖Fabrizio Romano

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
🚨ሊቨርፑል እና አለምአቀፍ የሥልጠና አጋር የሆነው AXA ለአምስት ዓመታት ውላቸውን ለማራዘም ተስማምተዋል ቢያንስ እስከ 2029 ድረስ የረጅም ጊዜ አጋርነታቸውን ይቀጥላሉ።🤝

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
ዳምፔል እና ባርቤል በ ፈለጎት ኪሎ እኛ ጋር አለ

0932612929 ይደውሉልን 💪💪💪💪
@Abiyjim በውስጥ መስመር ለማናገር
B/R sport የማይረሱ የቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ምሽቶች ብሎ ከጠቀሳቸው ውስጥ፡

ሊቬ 4-0 ባርሳ comeback 🔥😍

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
🔴 እሁድ ከቶትንሀም ጋር ለምንጫወቸው ጨዋታ የሚዳኙት ዳኛዎች ታውቀዋል

👉 የመሀል ዳኛ-ፓል ቴርኒ
👉 የመስመር ዳኛ-ስኮት ሌገር እና ማት ዊልክስ
👉 አራተኛ ዳኛ-ቶም ብራማል
👉 የቫር ዳኛ-ጆን ብሩክስ
👉 የቫር ሁለተኛ ዳኛ-ጀምስ

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL
🚨 ሊቨርፑል በ2024/25 የውድድር ዘመን መጨረሻ ላይ ከቨርጂል ቫንዳይክ፣ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ እና ሞሃመድ ሳላህ ጋር የኮንትራት ንግግር ሊያደርግ ነው።

The Telegraph

@ETHIOPIA_LIVERPOOL
@ETHIOPIA_LIVERPOOL