ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
32.1K subscribers
2.78K photos
100 videos
18 files
202 links
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇

https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=%2Fwap%2Fhome.php&refid=8&ref=opera_speed_dial

#አስተያየት_ካሎት: @ras_sami
Download Telegram
to view and join the conversation
የጨዋታ ቀን ማክሰኞ 14/3/2014 ዓ·ም
የጨዋታ ሰዓት :– 9:00
የጨዋታ ቦታ :– ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም

ወላይታ ዲቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና
5’ ወላይታ ዲቻ 0–0 ኢትዮጵያ ቡና
ጎልልልልልልልልልልል ወላይታ ድቻ ቃልኪዳን ዘላለም

ወላይታ ድቻ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
🇪🇹 4ተኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

⌚️25'

ወላይታ ድቻ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
⚽️ ቃልኪዳን ዘላለም 11
4ኛ ሳምንት ጨዋታ
40'ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና
10' ቃልኪዳን4ኛ ሳምንት ጨዋታ
40'ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና
10' ቃልኪዳን
ጎልልልልልልልልልልል ወላይታ ድቻ ስንታየሁ መንግስቱ

ወላይታ ድቻ 2-0 ኢትዮጵያ ቡና
ጎልልልልልልልልል ኢትዮጲያ ቡና
ታፈሰ ሰለሞን 51'
ጎልልልልልልልልልልል ወላይታ ድቻ ስንታየሁ መንግስቱ

ወላይታ ድቻ 3-1 ኢትዮጵያ ቡና
71'የተጫዋች ለውጥ
እንዳለ እና አላዛር ወጥተዋል
ሮቤል እና ያብቃል ገብተዋል
ጎልልልልልልልልል
ኢትዮጵያ ቡና 2 - 0 ጅማ አባጅፋር
52'54' አቡበከር
አምስተኛ ሳምንት
67' የኢትዮጵያ ቡና 2~0 ጅማ አባጅፋር
52'54' አቡበከር
ጎልልልልልልልልል
ጅማ አባጅፋር

ዳዊት ፍቃዱ

ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ጅማ አባጅፋር
⚽️⚽️ አቡበከር ናስር ዳዊት ፍቃዱ
88'

ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ጅማ አባ ጅፋር

⚽️ 52' አቡበከር ናስር ⚽️ 82' ዳዊት ፍቃዱ
⚽️54' አቡበከር ናስር
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በአቡበከር ናስር ሁለት ጎሎች ጅማ አባጅፋርን ሁለት ለአንድ በማሸነፍ የአመቱ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል።

ያለፈው አመት ኮከብ ጎል አግቢ እና ተጫዋች የነበረው አቡበከር ናስርም የአመቱን የመጀመሪያ ጎል ማስቆጠር ችሏል።
የጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ
ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር አባላት በሙሉ፣

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ በመጪው እሁድ ሕዳር 26 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በአራት ኪሎ ስፖርት ማዕከል (ወወክማ) ያካሂዳል፡፡

የስብሰባው አጀንዳ፣
1. የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሪፖርት እና የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ እና ማፅደቅ
2. የ2014 ዓ.ም. ዕቅድን ማፅደቅ፣
3. የመተዳደሪያ ደንብ ማሻሻል ፣
4. የስራ አስፈፃሚ እና ቁጥጥር ኮሚቴ አባላትን መምረጥ ፣
5. በክለባችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከክለቡ ስራ አመራር ቦርድ ጋር ውይይት ማድረግ ፣

በመሆኑም ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ
የታደሰ የአባልነት መታወቂያ የያዛችሁ የማኅበሩ አባላት በጠቅላላ ጉባዔው ስብሰባ ላይ እንድትገኙ ማህበሩ ጥሪውን ያስተላልፋል::

የማኅበሩ ጽ/ቤት
በኢትዮጵያ ቡና እና የታፈሰ ሰለሞን ዙርያ አዲስ ነገር ተሰምቷል


ኢትዮጵያ ቡና የወራት ደሞዙ ላይ ቅጣት ቢያስተላልፍበትም ታቃውሞ ባሰማው ታፈሰ ሰለሞን ዙርያ ወቅታዊ መረጃ እናጋራችሁ።


ከቀናት በፊት ታፈሰ ሰለሞን ልምምድ ቦታ አለመገኘቱን ተከትሎ በቡድን መሪው አማካኝነት በቀረበው ሪፖርት መሠረት የወራት ደሞዙ እዳይከፈለው ውሳኔ መወሰኑ ይታወቃል።

ይህን ውሳኔ ተቃውሞ ደብዳቤውን ያልተቀበለው ታፈሰ ሰለሞን በአንፃሩ የመልቀቂያ ደብዳቤ ለማስገባት ዝግጅት ላይ መሆኑን ከዚህ ቀደም በነበረው ዘገባችን ገልፀን ነበር።

አሁን ባለው አዲስ መረጃ መሠረት የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ እና ታፈሰ ሰለሞን ረፋድ ላይ ቢሮ ተገናኝተው የተነጋገሩ ሲሆን በዋናነት በተጫዋቹ እና በክለቡ መካከል መግባባት ላይ ተደርሶ ታፈሰ ሰለሞን ነገ ወደ ሀዋሳ በማቅናት ቡድኑን እንዲቀላቀል መስማማታቸው ታውቋል።

አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ታፈሰን አስመልክቶ “በቀጣይ የምናገኝበት ሁኔታ ሊኖር ይችላል” በማለት ከጅማ አባ ጅፋር ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ መናገራቸው ይታወሳል።
የቀብር ቦታ እና ሰአት

እምንወደው ሳቂታው ወንድማችን አቤላ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በትላንትናው እለት እሁድ ህዳር 26 ቀን 2014 አ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ::

የቀብር ስነ-ስርአቱ በዛሬው እለት ሰኞ ህዳር 27 ቀን ከቀኑ በ9 ሰአት ሳሊተ ምህረት ቤተክርስትያን ይፈጸማል ፡፡

ወንድማችንን ለመጨረሻ ግዜ ስንሰናበተው በሚወደው ክለቡ ማልያ እንሸኝው ሁላችንም የኢትዮጲያ ቡናን ቢጫውን ማልያ ለብሰን የረር አለማየው ህንጻ ወረድ ብሎ እሚገኝው መኖርያ ቤቱ ተገኝተን በሚወደው ማልያ አጅበን ወንድማችንን ወደ ዘላለም መኖርያው እንሸኝው