🇮🇷
◦በመላው ኢራን ከ300 የሚበልጡ የማህበራዊ ጥናት ፕሮፌሰሮች የሀገሪቱን አንድነት እና ለኢስላሚክ ሪፐብሊክ ታጣቂ ሃይሎች ሙሉ ድጋፍን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ጻፉ።
@Ethionew_433

❤4🕊3
🇮🇱🇺🇸🔻🇮🇷 የእስራኤል ፕሬዝዳንት ይስሃቅ ሄርዞግ:- የኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር በአሜሪካ እና በእስራኤል ጥቃቶች አልጠፋም ነገር ግን ከባድ ጉዳት ደርሶበታል።
@Ethionew_433
@Ethionew_433
😁6🕊3❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስራኤል ኢራንን ለመደብደብ የምትሰጠውን መሠረተ ቢስ 'ሰበብ' ትታ ሰላምን መምረጥ አለባት ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ
ፕሪቶሪያ የእስራኤል-ፍልስጤም እና የእስራኤል-ኢራን ውጥረቶችን ጨምሮ ሁልጊዜም ሰላማዊ የግጭት መፍቻ መንገዶችን ትደግፋለች። ምክንያቱም ኃይል ውጥረትን ያባብሳል ሲሉ ፖል ማሻቲሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
እስራኤል ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እየሠራች እንደሆነ ከጠረጠረች መላክ የነበረባት ባምቦችን ሳይሆን ተቆጣጣሪዎችን ነው ሲሉ ባለሥልጣኑ ተናግረዋል።
📹 ሰላም ዓለም አቀፍ ድርጊቶችን እንዴት መምራት እንዳለበት ምክትል ፕሬዝዳንቱ የገለፁትን አቋም ለመስማት ቪዲዮውን ይመልከቱ!
@Ethionew_433 @Ethionew_433

"ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን፤ አንድ ሀገር ሌላን ሀገርን በቀላሉ ማጥቃት የሚችልበት መንገድ መኖር የለበትም" ሲሉ ምክትል ፕሬዝዳንቱ አስረግጠዋል።
እስራኤል ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እየሠራች እንደሆነ ከጠረጠረች መላክ የነበረባት ባምቦችን ሳይሆን ተቆጣጣሪዎችን ነው ሲሉ ባለሥልጣኑ ተናግረዋል።
📹 ሰላም ዓለም አቀፍ ድርጊቶችን እንዴት መምራት እንዳለበት ምክትል ፕሬዝዳንቱ የገለፁትን አቋም ለመስማት ቪዲዮውን ይመልከቱ!
@Ethionew_433 @Ethionew_433
🕊8👍1
#BREAKING
🇮🇷❌🇲🇦🇮🇱 — 2 የሞሮኮ ከፍተኛ ወታደሮች በሜሮን ጦር ሰፈር ላይ በኢራን ሚሳኤል ተገድለዋል።
◦ሾልኮ የወጣው ሰነድ እንደሚያመለክተው አንድ የሞሮኮ ካፒቴን እና አንድ ኮማንደር ጦር ሰፈራቸው ላይ በተተኮሰ ሚሳኤል መሞታቸውን እና ከእስራኤል ሃይሎች ጋር በጋራ ስልጠና ሲሰጡ ነበር።
◦ሶስተኛ የሞሮኮ ወታደር መኮንን ቆስሎ በሃይፋ ህክምና እየተደረገለት ይገኛል።

👍5🤯1
◦ሮይተርስ እንደዘገበው ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ25,000 በላይ ሰዎች ከቴላቪቭ በእስራኤል አየር መንገድ በኤል አል ወደ ውጭ አገር በረራ ለማድረግ ጠይቀዋል።
@Ethionew_433
@Ethionew_433
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት :-
"በእስራኤል እና በኢራን መካከል በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ በመካከለኛው ምስራቅ የጉዞ መስተጓጎል እንዲሁም የአየር ክልል መዘጋጋት ተፈጥሯል።በመላው አለም የሚገኙ የአሜሪካ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እንመክራለን።"
@Ethionew_433 @Ethionew_433
"በእስራኤል እና በኢራን መካከል በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ በመካከለኛው ምስራቅ የጉዞ መስተጓጎል እንዲሁም የአየር ክልል መዘጋጋት ተፈጥሯል።በመላው አለም የሚገኙ የአሜሪካ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እንመክራለን።"
@Ethionew_433 @Ethionew_433
ለኢራን በፓኪስታን የተደረገ ተቃውሞ ሰልፍ‼
◦የፓኪስታን መንግስት ለትራፕ የሰላም የኖቤል ሽልማት እንዲሰጥ እጩ አድርጎ አቅርቧል፡፡ህዝብ አደባባይ ወጥቶ ትራፕን ይቃወማል፡፡
◦ትላንት እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በፓኪስታን የካራቺ ከተማ ህዝብ ለተቃውሞ ሰልፍ ጎዳና ወጥቷል። በሰልፉ እስራኤል እና አሜሪካን በማውገዝ ለኢራን ህዝብና መንግስት ያለውን ድጋፍ ገልጿል።
@Ethionew_433 @Ethionew_433
◦የፓኪስታን መንግስት ለትራፕ የሰላም የኖቤል ሽልማት እንዲሰጥ እጩ አድርጎ አቅርቧል፡፡ህዝብ አደባባይ ወጥቶ ትራፕን ይቃወማል፡፡
◦ትላንት እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በፓኪስታን የካራቺ ከተማ ህዝብ ለተቃውሞ ሰልፍ ጎዳና ወጥቷል። በሰልፉ እስራኤል እና አሜሪካን በማውገዝ ለኢራን ህዝብና መንግስት ያለውን ድጋፍ ገልጿል።
@Ethionew_433 @Ethionew_433
👍3❤1
የኢራኑ ፕሬዚዳንት በአደባባይ
የኢራኑ ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን የአሜሪካን እና እስራኤልን ጥቃት ለማውገዝ ከህዝባቸው ጋር ለተቃውሞ ወደ አደባባይ ወጡ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ድርጊቱን ለማውገዝ በተጠራው ሰልፍ ላይ በዋና ከተማዋ ቴህራን ታይተዋል።
አሜሪካ በኢራን የኑክሌር ማብላያ ጣቢዎች ላይ ጥቃት መሰንዘሯን ተከትሎ ነው ሰልፎች እየተደረጉ ያሉት፡፡
“ሞት ለአሜሪካ !” በሚል መፈክር ዜጎች አደባባይ በወጡበት አጋጣሚ ፕሬዚዳንቱ አብረው መታየታቸው የጉዳዩን አሳሳቢነት ይጠቁማል ተብሏል።
በጸረ-አሜሪካው ተቃውሞ ላይ ከተማሪዎች ጋር ሲንቀሳቀሱ ታይተዋል ማሱድ ፔዜሽኪያን፡፡
"ለትልቁ ጦርነት ተዘጋጅተናል" የሚሉ ጽሁፎችም በቴህራኑ ተቃውሞ ላይ ጎላ ብለው ሲታዩ እንደነበር መህር ኒውስ አስነብቧል፡፡
ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን የአሜሪካን ጥቃት ያወገዙ ሲሆን፣ ጥቃቱ የዓለምን ህግ እና ሥርዓት እንደመናድ ይቆጠራል በሚል ቀደም ሲል መኮነናቸው አይዘነጋም፡፡
በሄግ ኒዘርላንድስ ፣ በለንደን እንግሊዝ እና በኒው ዮርክ አሜሪካ ሰልፎች ተደርገዋል፡፡
አልጀዚራ

❤4🥰1
ኢራን ወሳኙን የነዳጅ መተላለፊያ እንዳትዘጋ አሜሪካ ለቻይና ጥሪ አቀረበች።
ኢራን የዓለማችን አንድ አምስተኛው የድፍድፍ የነዳጅ ዘይት መተላለፊያ የሆነውን የሆርሙዝ ሰርጥ እንዳትዘጋ ተጽዕኖ ለመፍጠር የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ለቻይና ጥሪ አቀረቡ።
አሜሪካ በኢራን ላይ የፈጸመቻቸውን ጥቃት ተከትሎ በኢራን እና በኦማን መካከል የሚገኘውን የሆርሙዝ ሰርጥ እንዲዘጋ የአገሪቱ ፓርላማ መወሰኑን የኢራን መንግሥታዊ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
“የቻይና መንግሥት በዚህ ጉዳይ ላይ ተጽእኖ እንዲያደርግ አበረታታለሁ። ምክንያቱም እነሱም ቢሆን ነዳጅ ለማግኘት በሆርሙዝ ሰርጥ ላይ በእጅጉ ጥገኛ ስለሆኑ” ሲሉ ሩቢዮ ለፎክስ የዜና ወኪል ተናግረዋል።
ሩቢዮ ለኢራን ባስተላለፉት መልዕክት “ይህንን ካደረጉ ሌላ አስከፊ ስህተት ነው። ለነሱም ቢሆን ኢኮኖሚያዊ ራስን ማጥፋት ነው” የሚል አስተያየት ሰጥተዋል።
በዚህ ወሳኝ የመተላለፊያ መስመር የነዳጅ አቅርቦት መስተጓጎል ለአለም ምጣኔ ኃብት ከፍተኛ መዘዝ ያስከትላል የተባለ ሲሆን የዓለም አቀፉን የነዳጅ ዋጋ እንዲያሻቅብ ያደርገዋል።
በተጨማሪም በዚህ መስመር ዋነኞቹ ነዳጅ አስመጪዎች ቻይና፣ ህንድና ጃፓን ከፍተኛ ችግር ያስከትልባቸዋል ተብሏል።
ተንታኞች የሆርሙዝን ሰርጥ የመዝጋት ስልጣን ከፓርላማው ይልቅ የጸጥታ ባለስልጣናቱ ነው ይላሉ።
ለዚህም የሚሰጡት ምክንያት ኢራን በሰርጡ በኩል ለራሷ ወጪ ንግድ የምትጠቀምበት በመሆኑ ራሷን የሚጎዳ አጸፋዊ እርምጃ እንደሆነ ይጠቅሳሉ።

❤6
የህክምና ባለሙያዎች ያነሱት የደሞዝ ጥያቄ ልክ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ይሄን ያሉት ከመላዉ ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ባካሄዱት ዉይይት ላይ ነዉ።
ጥያቄዎች መቅረብ ያለባቸው በስሜት ሳይሆን ተገቢ በሆነ መንገድ መሆኑንም ገልፀዋል።
በጤና ሙያተኛነት እና በቅንነት ደክመዉ ችግር ጓዳቸዉ ስለገባ ያነሱት ጥያቄ እንዳለ ሁሉ፤ የፓለቲካ ኪሳራ የገጠማቸዉ እና ሀኪም መሣይ ፓለቲከኞች ያነሷቸው ጥያቄዎችን መመልከታቸውን አንስተዋል።
ጋዎን ብዙ ሰዉ የሚድንበት ዕምባውም የሚያብስበት መሆኑንና ሊከበር እንደሚገባዉ አንስተው፤ በጤና ባለሙያው ስም የሚንቀሳቀሱ ከለበሱት ግን ሊከበር እንደማይችል ተናግረዋል።
የጤና ባለሙያዎች በደሞዝ ክፍያና ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ዙሪያ ያቀረብናቸው ጥያቄዎች ከመንግሥት ምላሽ አላገኙም በሚል ለአንድ ወር ገደማ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡
ሊዲያ ደሳለኝ
@Ethionew_433 @Ethionew_433
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ይሄን ያሉት ከመላዉ ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ባካሄዱት ዉይይት ላይ ነዉ።
ጥያቄዎች መቅረብ ያለባቸው በስሜት ሳይሆን ተገቢ በሆነ መንገድ መሆኑንም ገልፀዋል።
በጤና ሙያተኛነት እና በቅንነት ደክመዉ ችግር ጓዳቸዉ ስለገባ ያነሱት ጥያቄ እንዳለ ሁሉ፤ የፓለቲካ ኪሳራ የገጠማቸዉ እና ሀኪም መሣይ ፓለቲከኞች ያነሷቸው ጥያቄዎችን መመልከታቸውን አንስተዋል።
ጋዎን ብዙ ሰዉ የሚድንበት ዕምባውም የሚያብስበት መሆኑንና ሊከበር እንደሚገባዉ አንስተው፤ በጤና ባለሙያው ስም የሚንቀሳቀሱ ከለበሱት ግን ሊከበር እንደማይችል ተናግረዋል።
የጤና ባለሙያዎች በደሞዝ ክፍያና ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ዙሪያ ያቀረብናቸው ጥያቄዎች ከመንግሥት ምላሽ አላገኙም በሚል ለአንድ ወር ገደማ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡
ሊዲያ ደሳለኝ
@Ethionew_433 @Ethionew_433
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📹 የእስራኤል አየር ኃይል በቴህራን የመንግሥት ኢላማዎች ላይ "ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ከባድ" ጥቃቶችን እያካሄደ ነው ተባለ
በከተማው ሰሜናዊ ክፍል የተገኙ የጥቃት ቪዲዮዎች በኢራን ሚዲያ ተለቀዋል።