በብዙ ተማሪዎች የተወደደው EthioMatric application የአሁኑ እሁድ የሚለቀቀው EthioMatric v3 ከዚህ በፊት ከነበረው በ3እጥፍ የሚሻል ሲሆን፣ ለአንድ ሳብጀከትም 8ብር ብቻ (የአንድ የLexi እስኪርፕቶ ዋጋ) ከሞባይል ካርዳችሁ የሚቆርጥ ይሆናል
ጊዜያዊ የዋጋ ቅናሽ‼️
😊 ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ ሳብጀክት ስትገዙ 8ብር የነበረው 3ብር ብቻ ይሆናል፡፡ ይህን የመጀመሪያውን ሳብጀክት አንዴ ከገዛችሁ በኋላ ሌሎቹ ሳብጀክቶች ወደ መደበኛው 8ብር የሚሆኑ ይሆናል፡፡ የአሁኑ ሰኞ የምንለቀው ይሆናል👍👍
😊 ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ ሳብጀክት ስትገዙ 8ብር የነበረው 3ብር ብቻ ይሆናል፡፡ ይህን የመጀመሪያውን ሳብጀክት አንዴ ከገዛችሁ በኋላ ሌሎቹ ሳብጀክቶች ወደ መደበኛው 8ብር የሚሆኑ ይሆናል፡፡ የአሁኑ ሰኞ የምንለቀው ይሆናል👍👍
ዛሬ EthioMatric v3 ዛሬ እንለቀዋለን ብለን የነበረ ቢሆንም በአንዳንድ ምክንያቶች ዛሬ ሳይሆን ነገ(ሰኞ) የምንለቀው ይሆናል፡፡ በዚህ መሀል አፕሊኬሽኑ ላይ አንዳንድ ቅናሽ ማገኘት የምትችሉበት መንገድ እየሰራን ነው የምንገኘው፡፡
ለምሳሌ፦ ነገ በሚመጣው EthioMatric v3 አፕሊኬሽኑ ላይ በሚገኘው 👆(ከላይ ባለው ፎቶ) "Share on Telegram" በሚለው ሼር አድርጋችሁ እናንተ ከላካችሁት ላይ ዳውንሎድ አድርገው ቢያንስ ለአንድ ሳብጀክት ከከፈሉ፡፡
• ከ3-4 ተማሪ ከከፈለ :- እናንተ ምንም ሳትከፍሉ 2 ሳብጀክት በነጻ ማኘት ትችላላችሁ
• ከ10-14 ተማሪ ከከፈለ :- እናንተ ምንም ሳትከፍሉ 7 ሳብጀክት በነጻ ማኘት ትችላላችሁ

Forwarded from Ethio Matric Support 2
Finally, EthioMatric v3 is released, you can download it from 👇
Forwarded from Ethio Matric Support 2
EthioMatric - ለ10ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለማትሪክ ፈተና የሚያዘጋጅ አፕሊኬሽን፡፡ ዳውንሎድ ለማድረግ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric&hl=am&referrer=usr_62369
Google Play
EthioMatric ለኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ - መተግባሪያዎች Google Play ላይ
ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና በብቃት ለመስራት የሚያዘጋጅ አፕሊኬሽን
Ethio Matric
EthioMatric - ለ10ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለማትሪክ ፈተና የሚያዘጋጅ አፕሊኬሽን፡፡ ዳውንሎድ ለማድረግ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric&hl=am&referrer=usr_62369
ለዚህ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ የሳብጀክቶቹ ዋጋ 8̶̶ ብ̶̶ር̶̶ የነበረው 3ብር ሆኗል
የ2009 የማትሪክ እና የኢንትራንስ ጥያቄዎች እስከ 1 ሳምንት ድረስ ነጻ አድርገን የምናራዝምላችሁ ሲሆን ፤ የ2008-2010 ለከፈሉ ወይም ከአሁን በኋላ ለሚከፍሉ ተጠቃሚዎቻችን ያለምንም ጭማሪ ክፍያ ዳውንሎድ አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ ዳውንሎድ ያላደረጋችሁ ካላችሁ ይሄንን አጋጣሚ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ እናንተ ግን በይበልጥ እንድትጠቀሙ ቢያንስ የ2008፤09፤10 ፈተና ሰርታችሁ ብትገቡ የተሻለ ነው፡፡ የማትሪክ እና የኢንትራንስ ፈተና አንድ ጊዜ ብቻ መፈተን የምትችሉ ሲሆን ፤ ከተፈተናችሁ በኋላ ማሻሻል የምትችሉት ነገር አይደለም፡፡ ያሰባችሁትን ውጤት ለማግኘት EthioMatric በጣም ወሳኝ እና ጠቃሚ አፕሊኬሽን ነው፡፡ ከ1ሳምንት በኋላ ሁሉም ሳብጀክቶች ልክ እንደ መጽሃፍ ክፍያ ይኖራል፡፡ እንደዚህ ስናደርግ ለእናንተ በማሰብ ለአንድ ሳብጀክት 1̶̶0̶̶ብ̶̶ር̶̶ የምናስከፍል ከነበረበት ፤ 7 ብር ብቻ የምናስከፍል ይሆናል፡፡ ጥያቂ ካላችሁ በዚህ እንቀበላለን @ethiomatric_support
የ12ኛ ክፍል physics ከ2008 - 10ዓም እና
የ10ኛ ክፍል biology ከ2008 - 10ዓም
በአዲሱ ቨርዥን v3 EthioMatric ተካቷል !
የ10ኛ ክፍል biology ከ2008 - 10ዓም
በአዲሱ ቨርዥን v3 EthioMatric ተካቷል !
EthioMatric ላይ ሳብጀክቶችን ከመግዛት ጋር የተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ስልክ #0904644147 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ
በብዙ ተማሪዎች እየተጠየቅን ያለው ጥያቂ እንዴት ሳብጀክት መግዛት እንዴት እችላለው የሚለው ሲሆን፡፡ ለመግዛት ይሄን ይከተሉ
1. ከ2008-10ዓም ያለውን የማትሪክ ጥያቄ ከነመልሶቻቸው ለመግዛት መጀመሪያ አፕሊኬሽኑን download/update ማድረግ አለባችሁ:: Download/Update ለማድረግ ይሄንን ይንኩ 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric&hl=am&referrer=usr_62369
2. update ካደረጋችሁ በኋላ ሳብጀክቶቹን ከላይ ባለው 👆 screenshot ያመጣዋል
3. 5 ብር ይግዙ የሚለውን በመንካት መግዛት ትችላላችሁ።
1. ከ2008-10ዓም ያለውን የማትሪክ ጥያቄ ከነመልሶቻቸው ለመግዛት መጀመሪያ አፕሊኬሽኑን download/update ማድረግ አለባችሁ:: Download/Update ለማድረግ ይሄንን ይንኩ 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric&hl=am&referrer=usr_62369
2. update ካደረጋችሁ በኋላ ሳብጀክቶቹን ከላይ ባለው 👆 screenshot ያመጣዋል
3. 5 ብር ይግዙ የሚለውን በመንካት መግዛት ትችላላችሁ።
Google Play
EthioMatric ለኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ - መተግባሪያዎች Google Play ላይ
ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና በብቃት ለመስራት የሚያዘጋጅ አፕሊኬሽን
የዋጋ ቅናሽ‼️
😊 በብዙ ተማሪዎች ጥያቄ መሰረት አንድ ሳብጀክት ለመግዛት 10ብር የነበረው 5ብር ብቻ ሆኗል፡፡ ይህ የመጨረሻ ቅናሽ ሲሆን ከዚህ በታች አይቀንስም፡፡
😊 በብዙ ተማሪዎች ጥያቄ መሰረት አንድ ሳብጀክት ለመግዛት 10ብር የነበረው 5ብር ብቻ ሆኗል፡፡ ይህ የመጨረሻ ቅናሽ ሲሆን ከዚህ በታች አይቀንስም፡፡